Telegram Group Search
ፆም የሚያበላሹ ነገሮች
~
1- የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም፣
2- የዘር ፈሳሽን ሆን ብሎ ማውጣት፣
3- መብላትና መጠጣት፣
4- በአፍ መድሃኒት መዋጥ፣
5- ሲጋራና መሰል ነገሮችን ማጨስ፣
6- የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መምጣት፣
7- ፆምን የማቋረጥ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ (ባይበላም ባይጠጣም)

እነዚህ ነገሮችን ፆምን የሚያበላሹት የሚያፈርሱ እንደሆነ እያወቀ፣ አስታውሶ እና በምርጫው በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከፈፀማቸው ነው።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን ሳያውቅ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም። ልክ እንደዚሁ ያልነጋ መስሎት ወይም ፀሐይ የገባ መስሎት ቢፈፅምም ፆሙ አይበላሻም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እያወቀ ነገር ግን ረስቶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እያወቀ ግን ተገዶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።
=
IbnuMunewor

https://www.tg-me.com/+jncA8fcdMas0MzVk
https://www.tg-me.com/+jncA8fcdMas0MzVk
ፆም #የማያበላሹ ነገሮች
~
ቀጥሎ የተዘረዘሩት ፆም አያጠፉም / አያስፈቱም።

1- መድሃኒት በመርፌ መወጋት (ለምሳሌ ኢንሱሊን)፣

2- ምግብ መቅመስ (ሆን ተብሎ ከተዋጠ ፆም ያጠፋል)፣

3- የአይን ጠብታ፣ ኩል መክኳል፣ የጆሮ ጠብታ፣

4- አካልን ለማቀዝቀዝ መታጠብ፣

5- የሽቶ ወይም የበኹር ሽታ፣

6- መፋቂያ በማንኛውም ሰዓት መጠቀም፣

7- ዋገምት/ሒጃማ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም)፣

8- ማስታወክ ወይም ማስመለስ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም።)

9- ለምርመራ ደም መስጠት፣ ደም መለገስ፣

10- በፊንጢጣ / በፈጋራ በኩል የሚገባ መድሃኒት፣

11- ዝንብ፣ አቧራ ፣ ... ድንገት መግባት፣

12- ምራቅን መዋጥ፣

13- የአስም ህመምተኞች በአፍንጫ የሚጠቀሙት Sprayer

14- ለምርመራ ወይም ለሌላ በብልት ወይም በፈንጢጣ የሚገቡ ነገሮች፣ ካቲተር፣ ሉፕ፣

15- የማደንዘዣ መድሃኒቶች፣ ኦክስጂን፣

16- በአፍ የሚገቡ እንደ ኢንዶስኮፒ ያሉ መመርመሪያዎች (ፈሳሽ ወይም ሌላ ነገር ይዘው የሚገቡ ካልሆኑ)

17- ጆሮ ማሳጠብ፣ ጥርስ ማስነቀል፣ ጥርስ ማሳጠብ (በፆም ወቅት ባይደረግ የተሻለ ነው)፣

18- ፆም የሚያበላሹ ነገሮችን ተገዶ መፈፀም

እነዚህ ነገሮች በሙሉ ፆም አያበላሹም። ከተለያዩ መረጃዎች የተሰበሰቡ ናቸው።
=

IbnuMunewor

https://www.tg-me.com/+jncA8fcdMas0MzVk
https://www.tg-me.com/+jncA8fcdMas0MzVk
🤲አሏሁመ ተቀበል ሢያመና
አሏሁመ ተቀበል ዱአና
አሏሁመ ተቀበል ሣላተና
አሏሁመ ተቀበል ሩኩአና
አሏሁመ ተቀበል ሡጁደና
አሏሁመ አህዲ ቀልበና
አሏሁመ አግፊር ዙኑበና
አሏሁመ አሪዚቅና እርዚቀን ከሢራ
አሏሁመ አግፊሪለና
አሏሁመ እሂዲና
አሏሁመ ወረህመና
አሏሁመ ወአፊና
አሏሁመ ወርዙቀና
አሏሁመ ወረፋእና
ቢረህመትክ ያርህማርሂሚን አሚን🤲

https://www.tg-me.com/+jncA8fcdMas0MzVk
Audio
«አቻነት ፍለጋ ⚡️ የ16 ዓመት ጉዞ» በሚል ርዕስ አሕመዲን ጀበል ዛሬ ያስነበበው ጽሑፍ በድምፅ

ጸሐፊ፦ አሕመዲን ጀበል

አቅራቢ፦ ሐቢቢ በሽር

https://www.tg-me.com/+jncA8fcdMas0MzVk
https://www.tg-me.com/+jncA8fcdMas0MzVk
🛑👉ሴቶች እና ዒድ ..!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🛑👉ሴቶች ለኢድ ሲወጡ እንደት መዉጣት እንዳለባቸዉ የሚያብራራ  ከትንቢሀት ደርስ የተወሰደ።

ሴቶችና የኢድ ሶላት
↳የኢድ ቀን የሴቶች ስህተት
↳ለኢድ ሶላት ሚወጡበት ሰበብ
↳ ለኢድ ሶላት የማይወጡ ሴቶች


ሼር በማድረግ እህቶቻችንን እናንቃ

🎙 በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
~
www.tg-me.com/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

ከሶስቱ ባንዱ ካልሆነ በስተቀር የሙስሊምን ደም ማፍሰስ አይቻልም
①) ያገባ ሆኖ ዝሙት የሰራ
②) ነፍስ ያጠፋና
③) ከእስልምና አፈንግጦ አንድነትን የለያየ።

📚(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ተቅዋ
Daru tewhid
ኢልም ማለት ተቅዋን ያላበሰ ነው !

ተቅዋ የሌላቸው ሰዎች ኢልም ቢኖራቸውም እንኳን ጃሂሎች ናቸው ተቅዋ ያላቸው ሰዎች ኢልማቸው ያነሰ፣የቀለለ ቢሆኑም አሊሞች ናቸው !ምክንያት......

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
የሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ሙሓዶራዎች

0. የህይወት ታሪካቸው

1. አላህ የማያናግራቸው
2. አሽዓሪያ እና ሱፍያ
3. የጠንቋይ ጎረቤት

4. ረሱልን ከሶሓቦች በላይ ትወዳለህ?
5. ለሰዎች ክህደት ምክንያቱ
6. በከዋክብት ዝናብ መሻት
7. ስለ ዱዓ ወሳኝ ነጥቦች
8. መውሊድ ይፈቀዳልን?
9. የተለያዩ ፈትዋዎች
10. ሙዚቃ ማዳመጥ
11. ሱፍያ እና ሰለፍያ

12. ቢድዓ ምንድን ነው?
13. ቢድዓ በሰለፎች ዘንድ

14. አላህን ብቻ መፍራት
15. ኢስራእ እና ሚዕራጅ
16. አራርቆ መውለድ
17. የቢድዓ ሰዎች

18. የዚህ ኡማ ከፊል ጣኦት አምላኪዎች
19. የላኢላሃ ኢለላህ መስፈርቶች
20. ጉዞ ከአሽዓሪያ ወደ አህለሱና
21. ጠንቋዮችና መሰሎቻቸው

22. ወሲያ
23. ጋብቻ
24. ዒባዳ
25. ተወሱል
26. መውሊድ

27. ኢስቲጛሣ እና ተወሱል
28. ዲን መመካከር ነው
29. የነብዩ ﷺ ሐቅ
30. ሱረቱል ፋቲሓ
31. ዱዓ እና ጫት

32. ሴቶች በኢስላም ክፍል 1
33. ሴቶች በኢስላም ክፍል 2

34. ትንንሾቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች
35. ትልልቆቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች
36. እውቀትን ፍለጋ ያሳለፍነው ጊዜ
37. ዚክር እና ቀደምት መሻይኾች

38. የቢድዓ ምንነት 1
39. የቢድዓ ምንነት 2
40. የቢድዓ ምንነት 3

41. የአላህ፣ የነብዩ እና የእኛ ሐቅ
42. የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ
43. ጠንቋዮች እና መሰሎቻቸው

44. የእስልምና ሃይማኖት 1
45. የእስልምና ሃይማኖት 2

46. የእውቀት አስፈላጊነት 1
47. የእውቀት አስፈላጊነት 2

48. በትዳር ዙሪያ ልጅ ሲለመን
49. ዚክር እና የዚክር አይነቶች
50. ፆም የሚያበላሹ ነገሮች
51. የረመዷን ፆም ግዴታነት
52. መመካከር በኢስላም
53. ሸህ ሑሴን ጅብሪል
54. መትኑል አጁሩሚያ
55. ባሌን ስለምወደው
56. የሸይጧን ተንኮል
57. አላህን መፍራት
58. የሙስሊም ሐቅ
59. ነብዩን መውደድ
60. የረሱል ውዴታ
61. የሴቶች ፀባይ
62. ለባለ ትዳሮች
63. አርባ ያሲን
2025/05/31 03:08:44
Back to Top
HTML Embed Code: