Telegram Group Search
THE GREAT WALL IN PL 🧱

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from 𝐘𝐚𝐡𝐲𝐚
•|| እግርኳስን በጥልቀት ለመረዳት የሚያስችላችሁን ይሄን ቻናል እናስተዋውቃችሁ !

በዚህ ቻናል ላይ የአሰልጣኞች የጨዋታ ዘዴ ፣ ታክቲኮችን የመሳሰሉ ነገሮች ይለቀቁበታል። በዚህም መሰረት እግርኳስን ዝምብሎ ከመመልከት ባለፈ ስለ እግርኳስ እውቀታችሁን የሚጨምር ቻናል ነው። ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ! 👇🏽

https://www.tg-me.com/+Nwev9XUEnXtmOWU0
https://www.tg-me.com/+ziuYMYYWyh4wY2Jk
ETHIO ARSENAL
Photo
ይህ ሲዝን ሊጠናቀቅ እየተቃረበ መምጣቱን ተከትሎ አርሰናል ስሙ ከበርካታ ተጫዋቾች ጋር እየተያያዘ ይገኛል።

አርሰናል አሁን ባለው ድንቅ ስብስብ ይበልጥ ምርጥ የሆኑ ትላልቅ ተጫዋቾችን በማምጣት በሚቀጥለው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉም ሆነ በሻምፒዮንስ ሊጉ ጥሩ ውጤትን ለማምጣት ይሰራል።

የአጥቂ ተጫዋች ማምጣት ቀዳሚው ኢለማ የሆነ ይመስላል። እንደነ ቪክቶር ዮከረስ፣አሌክሳንደር ኢዛክና፣ቤንጃሚን ሴስኮ አይነት አጥቂዎች በስፋት ከክለባችን ጋር እየተያያዙ ሲሆን አርሰናል የትኛውን ተጫዋች ይመርጣል የሚለው አልታወቅም። ከልምድና በተለያዩ ቦታዎች ከመጫወት አንፃር አሌክሳንደር ኢዛክ ከሌሎቹ የተሻለ ቢሆንም ዋጋው ግን ሰማይ የነካ በመሆኑ ወደ ክለባችን ይዘዋወራል የሚለው አጠያያቂ ነው።

የክንፍ ተጫዋች እጅግ አስፈላጊ ነው። ፔድሮ ኔቶና ኒኮ ዊሊያምስ አርሰናል ከሚፈልጋቸው ተጫዋቾች ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው። አሁን ላይ ስብስባችን ውስግ ከማርቲኔሊ ውጪ ፈጣን የክንፍ ተጫዋች የለንም እንደዚህ አይነት ተጫዋች አለመኖሩ አርሰናል በፈጣን መልሶ ማጥቃት ላይ ጥሩ የሚባል አቅም እንዳያሳይ አድርጎታል። እንዲሁም መሃሉን ዘግተው ከሚጫወቱ ቡድኖች ጋር እንድንቸገር አድርጎናል። መሃሉን በመዝጋት አጭር ፓሶችን ማድረግ እንዳንችል የሚያደርጉ ቡድኖች ሲገጥሙን ክንፍ ላይ ፈጣን ለሆኑ ተጫዋቾች ረጃጅም ፓሶችን በመጣል ፍጥነታቸውን በመጠቀም የግብ እድሎችን መፍጠር ይቻላል ይህንን ለማድረግ ደሞ ከማርቲኔሊ በተጨማሪ ሌሎች ፈጣንና ጥሩ የድሪብሊንግ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች ያስፈልጋሉና ፔድሮ ኔቶን ወይም ኒኮ ዊሊያምን በማምጣት ይህን ችግራችንን መቅረፍ ይቻላል።

በሌላ በኩል ወሳኝ የሚባለው ዝውውር የአማካይ ስፍራ ነው። አርሰናል አሁን ላይ ከዴክላን ራይስ ውጪ ጥሩ የሚባል የግራ ስምንት ቁጥር ተጫዋች የለውም። ለዚህም ይመስላል አርሰናል ከወዲሁ በታላላቅ ጋዜጠኞች ጭምር የብሩኖ ጉማሬስና ማርቲን ዙቢሜንዲ ፈላጊ እንደሆነ የሚነገርለት። ሁለቱም ተጫዋቾች በመከላከሉም ሆነ በማጥቃት ጥሩ የሚባል ግልጋሎትን መስጠት የሚችሉ ሲሆን እነሱን ስብስባችን ውስጥ መቀላቀል ወሳኝ ሚና አለው።

ከላይ ከተጠቀሱት ዝውውሮች በተጨማሪ አርሰናል በተከላካይ መስመር ላይ ራሱን እንደሚያጠናክር ይጠበቃል። ኦስሜን ዲዮማንዴና ዊሊያም ፓቾ በተከላካይ መስመር ላይ አርሰናል እየተመለከታቸው ከሚገኙ ተጫዋቾች ውስጥ የሚገኙ ሲሆን የመሃል ተከላካይ ስፍራ ላይ ያለብንን የተጫዋች እጥረት የሚቀርፉ ተጫዋቾች ናቸው ነገርግን ኦስማን ዲዮማንዴ የቀኝ እግር ተጫዋች ስለሆነና ከኳስ ጋር ጥሩ የሆነው እንዲሁም በመከላከሉ በኩል ትልቅ አቅም ያለው እንደ ሳሊባ ረጋ ያለ ተጫዋች በመሆኑ እሱ ላይ ቢገፉበተሰ የተሻለ የሚሆን ይመስለኛል። ዊሊያም ፓቾ ግራኝ ተከላካይ ሲሆን አጨዋወቱ ከጋብርኤል ማጋልሄስ ጋር ተመሳሳይ ነው ነገርግን ድንገት ሳሊባ ጉዳት ቢገጥመው ወይም ማረፍ ካስፈለገው የመሃል ተከላካይ ተጣማሪዎች ሁለት ግራኝ ተጫዋቾች ከሚሆኑ ይልቅ አንዱ የቀኝ እግር ተጫዋች ቢሆን የተሻለ ነውና ዲዮማንዴን ማምጣቱ ሳሊባንም ለማሳፈረም ሆነ የተሻለ ጥንካሬ ያለው የተከላካይ መስመር እንዲኖረን ይረዳናል።

ሌላው አስፈላጊ ቦታ የግራ መስመር ተከላካይ ስፍራ ነው። እዚህ ቦታ ላይ ፈጣንና ጥሩ የኳስ ችሎታ ያለው ተጫዋች ያስፈልገናል ዚንቼንኮ ከጊዜ ወደጊዜ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እያመዘነ በመምጣቱ እዚህ ቦታ ላይ ወደ መሃል እየገባ ከሚጫወት የግራ መስመር ተከላካይ ይልቅ ወደፊት እየሄደ የሚያጠቃና ጥሩ ጥሩ ክሮሶችን የሚያረግ ተጫዋች ያስፈልገናል። ለዚህም የፊነርባቼውን ተከላካይ ፈርዲ ካዲዮግሉን እየተከታተሉት እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል። እዚህ ቦታ ላይ ፈጣንና ጥሩ ክሮሶችን የሚረግ ተጫዋች አስፈላጊ ነው።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
💎በቻናላችን ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ

Contact - @mex_Classic
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አርሰናል ከዎልቨስ ጋር በተገናኝባቸው ያለፉት 6 ጨዋታወች 6ቱንም ማሸነፍ ችሏል 🤯

SHARE @ETHIO_ARSENAL
•|| የ 8 ጊዜ የባላንዶር እንዲሁም የ አለም ዋንጫው ሻምፒዮን የሆነው የምንጊዜውም ምርጡ ሊዮኔል ደጋፊ ከሆናችሁ በኢትዮጲያ ትልቁ የሆነውን የሊዮ ቻናል ይቀላቀሉ 👇🏽

https://www.tg-me.com/The_Goat_Lm10
•|| ቀሪ 6 ጨዋታዎች !

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality button
ትታህ ለሄደች ሴት አታልቅስ ፤ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን ስትለውጥ የዛኔ መጥታ ትለምንሃለች ። 😈🔥

የኢትዮ ሚሊየነር ቻናል ይቀላቀሉ ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ። 💪😈👇
አዲሱ ያሲን ለቀጣይ ጨዋታዎች ዝግጁ ሆኗል🔥
አዲሱ ያሲን አኘ  ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ማጫዎቻ አይፈልግም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ማውረጃ Link 👇
https://www.tg-me.com/+AOo4MkcmsxE1NjE8
አርቴታ ፦

" የነገውን ጨዋታ ካሸነፍን ወደ ሊጉ መሪነት እንመለሳለን ፤ አላማችን ይህ ነው ፤ ይህን ንግግሬን በአዕምሮህ ውስጥ አስቀምጠው ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
የ j.cole አነጋጋሪው አዲሱ አልበም ፣የሮፍናን አዲስ አልበም ፣ የ Future እና metro አዲስ አልበም ...... ሌሎችም ቆየት ሀገረኛ አልበሞችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇👇

https://www.tg-me.com/+5QNL9CIKhtE1NmU8
https://www.tg-me.com/+5QNL9CIKhtE1NmU8
ጆርጂኒዮ በኢንስታግራሙ ገፅ ላይ በባየርንሙኒክ ሽንፈት ማዘኑን ገለፀ ።

ዲክላን ራይስም ፦ አንድ ላይ ወደፊት መቀጠል አለብን ወንድሜ ሲል ድጋፉን ሰቶታል ።

Family !

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
🔠🅰️🔠🔠🔠 🔠🅰️🔠

🇬🇧 34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ፦

➝  ወልቭስ ከ አርሰናል#EPL

የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ ቅዳሜ

የጨዋታ ሰዓት ፦ ማታ 03:30

የጨዋታ ሜዳ ፦ ሞሊኔክስ

❤️ @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዘ አትሌቲክስ አርሰናል የንውካስትሉን ብሩኖ ጉማሬስ ማስፈረም እንደሚፈልጉ ዘግበዋል። ነገር ግን ኒውካስትሎች ብራዚላዊውን አማካኝ መልቀቅ አይፈልጉም።

❤️ @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📊 አርቴታ ወደ አርሰናል ከመጣ በውሃላ ክለቦች ለዝውውር ያወጡት ገንዘብ:

ቼልሲ : 1.44 ቢልየን ዩሮ
ዩናይትድ : 748.38 ሚልየን ዩሮ
ሲቲ : 729.9 ሚልየን ዩሮ
ስፐርስ : 690.9 ሚልየን ዩሮ
አርሰናል : 682.74 ሚልየን ዩሮ
ሊቨርፑል : 493.85 ሚልየን ዩሮ

❤️ @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የካይ ሃቨርትዝ አዲሱ EAFC [FIFA] ካርድ 🤪

ሃቨርትዝ በካርዱ ላይ 4 ቦታዎች ላይ ይጫወታል በግራ መስመር ተከላካይ የመሃል ተጨዋች የአማካኝ አጥቂ ሆኖ እንዲሁም አጥቂ ሆኖ።

❤️ @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎖 ሳካ እስከ ኤፕሪል 2024 ከቀረቡት አስር የባሎንዶር እጩዎች መካከል አንዱ እንደሆነ የጎል ድረ-ገጽ ዘግቧል፡-

1: ቤሊንግሃም
2፡ ፎደን
3: ምባፔ
4፡ ሀላንድ
5፡ ሩድሪ
6: ኬን
7፡ ቪኒሲየስ
8፡ ግሪዝማን
9፡ ዊርትዝ
10፡ ሳካ

❤️ @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሴቶች ክለባችን ድንቅ የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነውች ኤምሊ ፎክስ እሁድ በኤምሬትስ የመጀመሪያ ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል።

❤️ @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ግን እነዚህ ሁለት ተጨዋቾች ላይ ከሌሎች ተጨዋቾች በበለጠ የበረታንባቸው አለመሰላችሁም?

አስቡት እስኪ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ሊጉን ስንጀምር ለቶፕ 4 ነበር ነገር ግን እነሱ ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ እንድንፎካከር ተስፋ እና ወኔ ሰጡን።

በተለይ ጋብርኤል ጄሱስ የዓለም ዋንጫ ከመጀምሩ በፊት የነበረውን አቋም አስታውሱ እናም ጄሱስ አሁን ከጉዳቱ በውሃላ አንዴ በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የሳካ ሚና ተሰጦት ተጫውቶ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጦ ነበር እንዲሁም ሲቲን በኤምሬትስ ባሸነፍንበት ጨዋታ የሳካ ቦታ ላይ ድንቅ ብቃትን አሳይቶን ነበር።

አርቴታ ሳካን ሙሉ ጨዋታ ከነ ድካሙ ከሚያለፋው እዛ ቦታ ላይ በገባ ቁጥር ሁሌ ድንቅ ምሆነውን ጋቢ ጄሱስን አስገብቶ ለሳካም እረፍት ለጀሱስም ተስፋ ቢሰጥ ጥሩ ነው።

❤️ @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/04/20 03:08:35
Back to Top
HTML Embed Code: