ለአርሰናል ሴቶች ቡድን ብዙ ጨዋታዎችን ማድረግ የቻሉ ተጨዋቾች፦
ኪም ሊትል ቀጣዮቹን ሁለት ጨዋታዎች መጫወት የምትችል ከሆነ ሁለት ደረጃዎችን መማሻሻል ለአርሰናል ሴቶች ብዙ ጨዋታ የተጫወተች አራተኛው ተጨዋች መሆን ትችላለች።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Footy Headlines በቀጣይ የውድድር ዓመት ክለባችን አርሰናል ከሜዳው ውጪ ሚጠቀመው ማልያ ይሄንን ይመስላል ብለዋል።
በነገራችን ላይ Footy Headlines ከዚህ በፊት ተሳስተው አያውቁም 😭
እኔ ምንም አልተመቸኝም እናንተስ?
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
በነገራችን ላይ Footy Headlines ከዚህ በፊት ተሳስተው አያውቁም 😭
እኔ ምንም አልተመቸኝም እናንተስ?
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ልክ በዛሬዋ ቀን በ2007 ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች አውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫን ማንሳት ቻልን።
ከኛ ሌላ የሴቶች አውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ያነሳ ሌላ ምንም የእንግሊዝ ክለብ የለም።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ከኛ ሌላ የሴቶች አውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ያነሳ ሌላ ምንም የእንግሊዝ ክለብ የለም።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
በዚህ ሊንክ https://bit.ly/4aVQUfX ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ
👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ
በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን
👇👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ
በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን
👇👇
Telegram
TikTok
የሰራዉ ቡድን እሱ በሌለበት ሁሉ ያወራል! ይሄ አርሰናል ከቬንገር ቡሃላ በዚህ ልክ ኮንሲስታንስ ሆኖ አያዉቅም! እድሜያቸዉ ከ23 አመት በታች የሆኑ እግሮችን በወጥነት እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ የሆን ስብዕና ይጠይቃል!
ችግሮቹን እንደምናጎላዉ ሁሉ እዉነት የማይመስል ሀቅ ሲያሳየን መናገር ተገቢ ነዉ ።
ከ አስር ለኔ 9/10 ሰጠዋለው!
SHARE @ETHIO_ARSENAL

ጥራት ያላቸው American European Standard የወንድ የቦንዳ ልብሶች በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇
https://www.tg-me.com/+xeSdEqdIM8VmMDA0
TikTok Account: - Watch Here
አድራሻችን:- ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አጠገብ KCBC ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. B1-215
🤳 0941444455
0910724289
በቴሌግራም:- Join @PrimeBonda 💠

#SIZE_40_41_42_43
👉 REACT KIPSTA #TAKETA
👉 💯% Original
ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉
✅️አድራሻችን_ ድሬዳዋ
👉 ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ📩📩
https://www.tg-me.com/+S2a9xXfFNdPl5RGR

▪️በ2024/25 የውድድር አመት ከሜዳ ውጪ የምንለብሰው ማልያ ላይ ያሉት አረንጓዴና ቀይ መስመሮች የክለባችንን ሌጀንዶች ኢያን ራይትና ዴቪድ ሮካስትልን ለማክበርና ለማስታወስ ሲባል የተደረገ ነው።
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Natben የሚባለው የመድፈኛው ቤተሰባችን በሚኬል አርቴታ ላይ ከአስር ሬት ባስቀመጥነው መሰረት የራሱን ሀሳብን አጋርቶናል?
ከስሜታዊነት ወጥቼ 8.79 እሰጠዋለሁ። 1.21 የቀነስኩበት ምክንያቶች፦
1) ደረቅነት ይጎዳዋል። ታክቲኮች ላይ ድርቅ ማለት አለበት። ለምሳሌ) ጄሱስ ሃቨርዝ እና ትሮሳርድን አብሮ ማሰለፍ በአጥቂ ቦታ ላይ ካልሆነ ሃቨርዝን ስቦ አማካኝ ማድረግ በጣም ጎጂ ነው።
2) ቤንች ላይ ያሉንን ልጆች ውጤት ቀያሪ ማድረግ ላይ መስራት አለበት። እርግጥ ትሮሳርድ አለ ነገር ግን፣ ሌሎች ተቀይረው የሚገቡትም ተጽእኖ ፈጣሪ ማድረግ እና በተመሳሳይ ቴምፖ ላይ ልጆቹን ማስቀመጥ መቻል አለበት። ለዚህም የስኳድ ዴብዙ አሁንም የሚቀረው በመሆኑ ነው።
3) ይሄንን ፕሮሰስ በዋንጫ መታጀብ አለበት። እንደ ደጋፊ ሳይሆን እንደ ተጫዋች ሳስበው መነሳሳት እና ከፍ ወዳለ ደረጃ በሥነ ልቦናም ከፍ ለማለት ዋንጫዎችን መብላት ያስፈልጋል።
በነዚህ 3 ነገሮች ብቻ ነጥቦችን ቀንሼበታለሁ። በተረፈ ግን ላመጣው ለውጥ ተጫዋቾቹን እንድንወድና እንድደግፍ ስላደረገን ከልብ አመሰግናለሁ።
እይታው አሊያም ሀሳብ ያስማማን ይሁን እንዴ?

12 ግብ በ2 ጨዋታ !
Chido-Obi በሁለት ጨዋታ 12 አስቆጥሯል። በአጫራረሱ በጣም ግሩም እና ፈጣን ት ተጨዋች ነው። ሚኬል አርቴታ በቀጣይ አመት ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ እንዲያደርግ ይፈቅድለት ይሆን!? ባርሴሎና ታላቅነቱን ያገኘው በላማሲያ አካዳሚ ነው; ባርሴሎና መውደቅ የጀመረው ላማሲያን በመተው ትላልቅ ተጨዋቾችን በመግዛት ነው። ትላልቅ ተጨዋቾችን በብዙ ብር ማስፈረም ጥቅም እንዳለው ሁሉ ጉዳትም አለው ምክንያቱም ውጤታማ መሆን ካልቻለ የቡድኑ Economy Crisis ውስጥ ይገባል በዚህ ጊዜ ቡድኑ ኪሳራ ያጋጥመው እና ተጨዋቾች እንዳያስፈርም ምክንያት ይሆናል
አንድ ቡድን ውጤታማ ለመሆን ልምድ ያላቸውን ተጨዋቾች ከመ ግዛት በተጨማሪ የአካዳሚ ፍሬዎችን መጠቀም አስፈላጊ ነው ኡናይ ኤምሬ እንዳደረገው አርሰናል በስሚዝ ሮው እና በቡካዮ ሳካ ብዙ ተጠቅሟል ይሄንን እና ሌሎች ልጆችን ወደ ዋናው ቡድን እያሳደጉ መሞከር አስፈላጊ ነው ብዬ አስባለው።
SHARE | @ETHIO_ARSENAL

ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች አንድም ደቂቃ ሳያመልጦ በእንግሊዝኛ ኮሜንታተር መመልከቻ አፖችን ከፈለጉ ETHIO IPTV የቴሌግራም ቻናልንን ይቀላቀሉ!
https://www.tg-me.com/+6yByrILDg6djNzZk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM