Telegram Group & Telegram Channel
╔═══════════════╗
አቡ ሚህጀን አስ-ስቀፊ
╚═══════════════╝

የተዋጣላት ጀግና ተዋጊ ነው። በየጦር ሜዳው የካፊርን አንገት ቀንጥሶ ከአፈር ጋር በመቀላቀል ይታወቃል። የአላህንና የነቢዩን ጠላት በማሸበር ወደር ያልተገኘለት ጀግና ነው። ወደ ጦር ሜዳ ሲገባ ጭንቅላቱ ላይ የሚጠመጥማትን ቀይ ጥምጥም የተመለከተ ከሐዲ በፍርሐት ይርዳል።
ግና አንድ መሰረታዊ ችግር ግን ነበረበት። ሁሌም ይጠጣል። ጭንብስ ብሎ ይሰክራል። የአላህን ህግ በተደጋጋሚ እየጣሰ አስቸግሯልና በአደባባይ ብዙ ጊዜ ተገርፏል። ከዚህ ተግባሩ ባለመላቀቁ በእግረ ሙቅ ተጠፍሮ በግዞት ወደ እስር ቤት ተወርውሯል።
ዕለቱ የቃዲሲያ ዘመቻ እየተደረገ የነበረበት ወቅት ነበር። አቡ ሚህጀን የታሰረው ጦርነቱ ከሚካሄድበት ቦታ ብዙም አይርቅም። የፈረሶችን ማሽካካት የሰይፍ ግጭቶችና የተክቢራ ድምፆችን ሲሰማ መታሰሩን አምርሮ ጠላ። ከተጋጋለው ጦር ገብቶ የአላህን ጠላቶች አንገት በሠይፍ መሸልቀቅን በእጅግ ናፈቀ። ከአይኖቹ እንባን እያረገፈ ውስጡ ክፉኛ ተረበሽ። የጂሃድ ናፍቆት እንደነበልባል እያንገበገበ አላስችል ቢለው የታሰረበትን ክፍል በር ደብድቦ ለጦር መሪው ሚስት መልዕክትን ላከ። እንዲህም አላት "ካቴናዬ ተፈቶ የጦር መሳሪያና ፈረስ አዘጋጅተሽ የናፈኩትን ጂሃድ እንድካፈል አድርጊኝ። ከካፊር መሐል ገብቼ እፋለም ዘንድ እርጂኝ። በህይወት ከተረፍኩ ራሴ መጥቼ የእስር ቤቱን በር በላዬ ላይ እከረችማለሁ" አላት።
የጦር መሪው ሚስት ፈረስና ሠይፍ ሰጥታ ለቀቀችው። አቡ ሚህጀን ፊቱን በጨርቅ ሸፍኖ ከጦር ሜዳው መሐል ሰፈረ። ካፊሮች የበላይነትን ለመቆጣጠር ቀርበዋል። የሙስሊሙ ጦር ተዳክሟል። በዚህ ቅፅበት አቡ ሚህጀን ከመሐላቸው ተከሰተ። አንዱን በአንዱ ላይ አነባበረ። ድል ወደ ሙስሊሞች ማዘንበል ጀመረ። የካፊርን ደም የተጠማው አቡ ሚህጀን የአላህንና የሙስሊሙን ጠላቶች አረገፋቸው። ከፊቱ የቀረበ የጠላት ጦር አንገቱን ቀንጥሶ መሬት ላይ እየጣለ፣ ከፊቱ ያገኘውን የኢስላም ጠላት እየገነዳደሰ ወደመሐል ገሰገሰ።
የጦር መሪው ሰዕድ የዚህን ተዋጊ ስራ ይመለከታል!! እንዲህ በፅናት የአላህን ጠላቶች አመድ የሚያደርገው ማን ነው ሲል ጠየቀ። የሚያውቀው ሰው ጠፋ። አቡ ሚህጀን ነው እንዳልል እሱን አስሬዋለሁ አለ።
ጦርነቱ በሙስሊሞች ድል አድራጊነት መጠናቀቁን የተመለከተው አቡ ሚህጀን ተመልሶ ወደ እስር ቤቱ ገባና እነዛን በጦርነት የደከሙ እግሮቹንና እጆቹን በካቴና ጠፍሮ አሰራቸው። ሰዕድ ወደ ቤት ሲመለስ ሚስቱ ዛሬ ውጊያ እንዴት ነበር በማለት ጠየቀችው።
ሰዕድም መጀመሪያ የሽንፈት ማቅ ልንከናነብ ቀርበን ነበር። አላህ ግን ሳናስበው አንድ ልዩ የሆነ የጦር ተዋጊ ላከልንና ያ የመነመነ የድል ተስፋ ወደእኛ ተቀልብሶ ለማሸነፍ በቃን። አቡ ሚህጀንን አስሬው ባልሄድ ኖሮ ያ ጀግና ተፋላሚ እሱ ነው ብዬ እጠረጥር ነበር። የጦር ስልቱ የእሱን ይመስላል በማለት ተናገረ።
ሚስቱም በአላህ ይሁንብኝ እራሱ አቡ ሚህጀን ነው ብላ የተከሰተውን አስረዳችው። በሁኔታው በእጅጉ የተደሰተው ሰዕድ አቡ ሚህጀንን አስጠርቶ ከዛሬ ጀምሬ አልገርፍህም። አላስርህም በነፃ ለቅቄሀለው አለው።
አቡ ሚህጀንም እንግዲያውስ እኔም ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣም አልሰክርም በማለት መለሰ።

ረድየላሁ አንሁም አጅመዒን

═════════════════
ይህ የዩቱዩብ ፔጄ ነው ሰብስክራይብ አድርገው የጀግኖችን ታሪክ ይከታተሉ
👇👇
https://youtube.com/channel/UCPgxFIQ_qZ2XHM1di_y_xoA

ይህ ደግሞ የቴሌግራም አካውንቴ ነው
👇👇👇
http://www.tg-me.com/us/የሼኽ ኻሊድ አር ራሺድ ዳዕዋዎች/com.sehkaliderashid
═════════════════
ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ
╔═══════════════╗
Like Comment Share
ኢኽላስ - ታማኝነት - ትጋት - ስኬት
╚═══════════════╝

tg-me.com/sehkaliderashid/1060
Create:
Last Update:

BY የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280

Share with your friend now:
tg-me.com/sehkaliderashid/1060

View MORE
Open in Telegram

የሼኽ ኻሊድ አር ራሺድ ዳዕዋዎች Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Dump Scam in Leaked Telegram Chat

A leaked Telegram discussion by 50 so-called crypto influencers has exposed the extraordinary steps they take in order to profit on the back off unsuspecting defi investors. According to a leaked screenshot of the chat, an elaborate plan to defraud defi investors using the worthless “$Few” tokens had been hatched. $Few tokens would be airdropped to some of the influencers who in turn promoted these to unsuspecting followers on Twitter.

Mr. Durov launched Telegram in late 2013 with his brother, Nikolai, just months before he was pushed out of VK, the Russian social-media platform he founded. Mr. Durov pitched his new app—funded with the proceeds from the VK sale—less as a business than as a way for people to send messages while avoiding government surveillance and censorship.

የሼኽ ኻሊድ አር ራሺድ ዳዕዋዎች from us

Telegram የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች
FROM USA