Telegram Group Search
ጁሪያን ቲምበር ከረጅም ጊዜ ጉዳት ቡሀላ ለአርሰናል የመጀመሪያ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል::

የቲምበርን እንቅስቃሴ እንዴት አያቹት?

SHARE ||@ETHIO_ARSENAL
ቶማስ ፓርቴይ በአርሰናል ያለው ኮንትራት ሊጠናቀቅ 1 አመት ብቻ ይቀረዋል ፤ አሁንም የሳውዲ አረቢያ ክለቦች እሱን የማስፈረም ዕቅድ አላቸው ። [ Simon Collings ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
መድፈኞቹ በዚህ ሲዝን የ CL ሩብ ፍፃሜ ላይ በመድረስ ቢጠናከሩም የፋይናንሺያል ጡንቻቸውን ለማሳደግ በዚህ ክረምት ተጫዋቾቻቸውን ለመሸጥ ተስፋ ያደርጋሉ።

ኤዲ ንክቲያህ፣ ኤሚሌ ስሚዝ ሮው እና ሪስ ኔልሰን ሁሉም በክለቡ የመቆየቴ ዕድላቸው እርግጠኛ ያልሆኑ ተጫዋቾች የወደፊት እጣ ፈንታቸው መፍትሄ ይፈለግለታል ።

አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ፣ ኪራን ቲየርኒ እና ኑኖ ታቫሬስ ይህንን የውድድር ዘመን በውሰት ካሳለፉ በኋላ በቋሚነት ሊለቁ ይችላሉ [ Simon Collings ]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
•|| "በዚህ ውጤት እንዳትረኩ። ከዚህ በላይ እንፈልጋለን እና እናረገዋለን ! " 🗣 አርቴታ

ዝምብላችሁ እመኑት ! 🙌🏽

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
🗣 ካይ ሀቨርትዝ

"የመጀመሪያው የውድድር አመቴ በብዙ መልኩ እንደ ሰው እና እንደ ተጫዋች እንዳድግ የረዳኝ ነው። በዚህ የውድድር አመት ከደጋፊዎች፣ ከሰራተኞች እና ከቡድን አጋሮቼ ለተደረገልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ነገር ለማስኬድ ጊዜ ይወስዳል ነገርግን በዚህ ክለብ ውስጥ ትልቅ ነገር እንደምናሳካ አውቃለሁ።"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
ሮድሪ: አርሰናል ወደ ኢትሀድ የመጡት አቻ ፈልገው ነበር ለማሸነፍ አልነበረም

ነገር ግን ማን.ሲቲ ወደ ኤሚሬትስ መቶ ከ 34 ደቂቃ ቡሀላ አንድ ኳስ እንኳን ወደ ጎል ሳይሞክሩ ነበር የወጡት::

👀 YOU SOON RODRI

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
የሳምንቱ TOP-5 ትልልቅ ድሎች😎

💲7,500 በ KENO
💲8,900 በ AERO/AVIATOR
💲6,750 በ BALL&BALL
💲9,688 በ MINES
💲9,000 በ CRASH X

በድረ-ገጻችን ላይ ወደ Casino ገጽ በመሄድ ጨዋታዎችን ይጫወቱ፣ ያሸንፉ እና ያሸነፉትን ገንዘብ በቀላሉ Withdraw ያድርጉ!

በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ : Maverickhabesha.com
OUR BELOVED CANNON 🔴⚪️


መድፍ በባህሪው ያቆስላል መቼም የሚያቆስል ነገር አይወደድም ነገር ግን የኛ ተወዳጅ ልባችን ላይ ያለው ወድፍ ግን እያቆሰለን እያሳመመን እንኳን እንናፍቀዋለን እንወደዋለው።

አርሰናል ዋንጫ ስለበላ ወይንም ስለሚበላ አደለም የምንደግፈው በቃ አርሰናል ስለሆነ ነው።

የአንድአንድ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ደስታን ሲነፍጋቸው ደስታን የሚሰጥ ሀያል ቡድን ፈልገው ሲቲን (ደርቢያቸውን) ይደግፋሉ እኛ ግን እንደነሱ የገዛ ቡድናችን ላይ አንወሰልትም።

👉 አስታውሳለሁ በአርሰናል ፍቅር ስወድቅ እድሜዬ ከ 7 የሚበልጥ አይመስለኝም ነበር እምንኖርበት ጊቢ ውስጥ የልብ የአርሰናል ደጋፊዎች ነበሩ እና በአንዲት የተባረከች ቀን Dstv ቤት ይዘውኝ ሄዱ በጊዜው አርሰናል ቢጫ ማለያ ለብሶ ይጫወታል...አቤት ይጫወታል አይገልፀውም በቃ እግርኳስን ልክ ሞዛርት ሙዚቃን እንደሚጫወታት ኳሷን በፍቅር እና በጥበብ ይነካኳታል...በዛ መሀል 4 ቁጥር የለበሰ የእግርኳስ አስማተኛን ተመለከትኩ Cesc Fabrigas ይባላል እኔም ከዛች ዕለት ጀምሮ በዚህ ውብ ተወዳጅ መድፍ ፍቅር ወደቅኩኝ አርሰናል ፕሪምየር ሊጉን ሲያሳካ በአይኔ አላየሁም ነገር ግን ከረጅም ጊዜ በኋላ Michael Arteta ተስፋ እና ምልክት እየሰጠን ይገኛል...ባለፈው እና በዚህ ሲዝን በፔፕ ጋርዲዮላው ሲቲ ተበልጠን ዋንጫውን አጥተናል ነገር ግን መሻሻል የሚችል ቡድን አለን በቀጣይ ዋንጫውን ለማሳካት ቡድኑን ጥራት ባላቸው ተጫዋቾች መሙላት መፍትሄው ነው ብዬ አስባለው ከሲቲ የምናንሰው በተጫዋቾች ጥራት ብቻ ነው ብዬ ስለማስብ...Its Just A Matter Of Time እናሳካዋለን።

👉አሁን እኔን የሚያሳስበኝ ነገር አርሰናል ዋንጫ አለመብላቱ አደለምያለ መድፉ 2 ወር ሙሉ እንዴት እንደሚያልፍልኝ እንጂArsenal የኑሮ ውጥንቅጥ እና ጡዘት ማረፊያዬ እና መሸሸጊያ ነው።

እግርኳስ እና አርሰናል ለዘለዓለም ይኑሩልን🙏

ብሩኬ ነኝ ከሀዋሳ !

SHARE @ETHIO_ARSENAL
የኢትዮ አርሰናልን ዋልፔፐር ቻናል በመቀላቀል የምፈልጉትን መድፈኛ ፎቶ ማስለቀቅ ትችላላችሁ 👇

https://www.tg-me.com/+kpAfZc4YY25mMWVk
አሌክሲስ ሳንቼዝ በIG ስቶሪው ላይ 😢

ALWAYS A GUNNER 🔴

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
የአመቱ ምርጡ ፈራሚ ከቤተሰቡ ጋ

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ሜልቤት በውርርድ ዓለም ውስጥ ታማኝ አጋርዎ ነው! በእያንዳንዱ በከፍተኛ ውርርድ ዕድሎች እና ጨዋታዎች ይደሰቱ። ይቀላቀሉ እና ለመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ጉርሻ ይቀበሉ!
ጉርሻ ያግኙ፡-: https://melbet.com/aa?tag=d_3402079m_45415c_
📸

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality button
" ትችቶች ይበልጥ ያበረቱኛል " አንድሬ ኦናና

" ሊጉን ለማሸነፍ 100 ነጥብ ያስፈልጋል " አርቴታ

" አመቱን በዋንጫ እናጠናቅቃለን " ቴን ሃግ

" በቀጣይ አመት አስፈሪ ቡድን እንሆናለን " ፖቸቲኖ

እንደዚህ አይነት ለየት ያሉ አስገራሚ እና አዝናኝ የእግርኳስ አስተያየቶችን ለማግኘት " JOIN" በማለት ይቀላቀሉ ።
ካይ ሀቨርትዝ ፦

" እንደግል ይህ ውድድር አጀማመሩ ከባድ ሆኖብኝ ነበር ፤ ነገርግን አሰልጣኙ ፣ ደጋፊዎች እና የቡድን ጓደኛቼ ትልቅ ድጋፍ አድርገውልኝ ፤ ወደ አቋሜ እንድመለስ አድርገውኛል ፤ ለዚህም ከልብ አመሰግናለሁ ። ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
የ ጋሬዝ ክሩክ የውድድር አመቱ ምርጥ 11 ይህን ይመስላል ከኛ ሳሊባ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ እና ሳካ ተካተዋል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
2024/05/20 17:20:48
Back to Top
HTML Embed Code: