Telegram Group Search
Forwarded from General kids toys (King of love)
እነኝን አስገራም ምርጥ አስተማማኝ የልጆች እቃ በመላው አድስ አበባ እናደርሳለን ተጨማር የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1 የማማከር በማንኛውም የህፃናት እቃዎች ዙርያ የትኛው እቃ ለየትኛው እድሜ ይሆናል
2 አጠቃቀም
3 ማንኛውንም የድኮር እቃዎች ሽያጭ
4 ማንኛውንም የምርቃት የልደት የሰርግ ለቀለበት የምያገለግሉ እቃዎች ሽያጭ
5 ቀርበት ላላቸው ደንበኞች ቤት ለቤት በራይድ የማድረስ ስራ
6 በብዛት ለምገዙ ደንበኞች ለተለያዮ ድርጀቶች ልዮ ቅናሽ
7 ታማኝነት መገለጫችን ነው
8 በዘዙት ስረአት እና ወረፍ መሰረት እቃው ይዘጋጃል

9 ማዘዝ እና ማነኛውም የምክር አገልግሎት ከፈለጉ በ ስልክ መስመራችን
0965764106 በቴሌግራም ያናግሩን @Kiduhbvjbv127
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE

ሀገር አቀፉ የ " ጤና ኢግዚቢሽን " በአዲስ አበባ ፤ በብሔራዊ ሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ይገኛል።

የጤና ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ በጤናው ዘርፍ በሚኒስቴሩ እየተሰሩ የሚገኙ ሥራዎች በሚኒስቴሩ በኩል የቀረቡ ሲሆን ሌሎች የግል እንዲሁም የመንግስት ተቋማትም በኤግዚቢሽኑ ተገኝተዋል።

ሰኔ 14 በተከፈተውና እስከ ሐምሌ 13 በሚቆየው በዚህ ኤግዚቢሽን ለህጻናትና ለተማሪዎች የሚሆኑ ዴስኮች፤ የኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምናን የሚያስረዱ በተለያዩ እጸዋት ላይ የተደረጉ ምርምሮች ማሳያ፤ ስለ አጠቃላይ የሆስፒታል አገልግሎት እንዲሁም የዲጂታል የጤና ሥርዓቶች ላይ ማብራሪያ እንዲሁም ጉብኝት ማድረግ ይቻላል።

በተለይ በጤናው ዘርፍ ለተሰማሩ ፤ ወደፊት በጤና ትምህርት ውስጥ ማለፍ ለሚፈልጉና በትምህርት ላይ ለሚገኙ #ተማሪዎች እንዲሁም በሚኒስቴሩ ያሉ እንቅስቃሴዎችን መረዳት ለሚፈልጉ ጎብኚዎች በኤግዚቢሽኑ ቢሳተፉ እንደሚያተርፉ የጤና ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

@tikvahethiopia
ድንገተኛ አደጋ / የአጥንት ስብራት

አያርገውና ድንገተኛ የሆነ አደጋ ቢደርስቦ ምን ማድረግ እንዳለቦ ያቃሉ?

በሃገራችን የመኪና አደጋ በ ከፍተኛ ደረጃ አየጨመረ እና የብዙ ሰዎችን ሂወት እየቀጠፈም ይገኛል ።

በሃገራችን ያለውም ወቅታዊ ሁኔታም ጦርነቶች ብዙ ሰዎችን ለ ድንገተኛ የሆነ አደጋዎች : ስብራቶች ያጋልጣል።

ዶ/ር ቃልቂዳን (አጥንት ስፔሻሊስት ሃኪም) ስለ ድንገተኛ አደጋ እና ስብራቶች አብራርቶልናል

እርሶም ይህ ችግር ቢደርስቦ ማድረግ ያለቦትን ነገር ቀድመው ይወቁ


ከታች ያለውን በመጫን ይመልከቱ!
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/QI-8oqW80uI
ስንፈተ ወሲብ
================
(Sexual Dysfunction).
ስንፈተ ወሲብ ብዙ ጊዜ በወንዶች ላይ እንዲሁም በትንሹ በሴቶች ላይ የሚከሰት የአእምሮ ጤና ችግር ነው።
~ከነዚህም መካከል ሁለቱ በብዛት ተጠቃሽም ናቸዉ።
1. የወንድ ብልት አለመቆም (Male Erectile disorder.
2. የወንድ የዘር ፈሳሽ በቶሎ መፍሰስ(Male Premature Ejaculation disorder).
=========================
#Male_Erectile_Dysfunction የወንድ የብልት ጡንቻ ጠንካራ ሆኖ የሴትን ብልት ወደዉስጥ ዘልቆ ያለማለፍ ችግር ወይም ያለመቆም ችግር ሲሆን ነው።
ከ10-20% የሚሆኑ ወንዶች ለዚህ ችግር ሰለባ ናቸው ተብሎ ይገመታል።
=======================
ዘላቂ የሆነ ያለመቆም ችግር ያልተለመደ ሲሆን ~1% ተብሎ ይገመታል።
--------------------------------------------------
ከ50% በላይ የሚሆኑ ወንዶች በዚሁ ተቸግረው በህክምና ተቆም ስሞታ በማቅረብ ህክምናም አግኝተዋል።
=========================
-የህመሙ መንስኤ ከሚባሉት መካከል
ተፈጥሯዊ እና ስነ-ልቦናዊ በዋናነት ተጠቃሽ ናቸው።
------------------------
~ጭንቀት( Anxiety) performance failure &
~(Communication difficulty) የተግባቦት ችግሮች ስነ-ልቦናዊ ችግሮች ናቸው።
+በተጨማሪ ተጎዳኝ የውስጥ ደዌ ህመም 20-50% የሚሆነውን ይይዛሉ : እንደ ስኮር: የደም ግፊት: የልብ የኩላሊት ህመሞች ተጠቃሽ ናቸው ።
~እንደ Diagnosticsand Satstical Manual(DSM v)  የህመሙ ቁልፍ መገለጫዎች መካከልም የሚከተሉት ሲሆኑ ;-
ሀ. ቢያንስ ከታች ካሉት 3 ምልክቶች 1ዱ በአብዛኛው ወይንም መሉ በሙሉ (በአንጻሩም 75-100%) በወሲባዊ ግንኙነት የሚፈጥር ከሆነ
1. ሙሉ በሙሉ ብልቱ የመቆም ወይም ያለመነሳት ችግር
2. ብልቱ ከቆመ ወይም ከተነሳ በኋላም ወሲባዊ ድርጊት እስከ መጨረሻ ሳያደርግ የብልት መርገብ
3. የብልት ጡንቻ ያለመጠንከር ችግር
ለ.የተጠቀሱት ችግሮች ረዘም ላለ ጊዜ ቢያንስ ለ6 ወራት ሲሆን
ሐ. ከፍተኛ ግለሰባዊ ጫና  ሲያመጣ
መ. ይህ ወሲባዊ እክል በሌላ ተዛማጅነት ባላቸው የአዕምሮ ህመሞችና ሱሶች አለመምጣቱ ከተረጋገጠ።
~ህክምናው
=========
(Treatment Modalities)
-------------------------------------
A. Pharmacotherapy (የመድኃኒት ህክምና) SSRIs, TCAs, Antihypertensives በዋናነት
PED-5 inhibitors sildnafil (viagra) ለ አጭር ጌዜ የሚሆን ከተጠቀሙት ከ1 ሰአት በሆላ የሚሆን.
B. Mechanical Treatments
~Vaccum Pump
~Surgical Treatment
C. Hormonal Treatment
D. Psychotherapy (የንግግር ህክምና) Behavioural theraphy & Group theraphy.
ለተመሳሳይ ወሲባዊ ችግሮች ( Sexual Dysfunction) ሌሎችም መፋትሄዎች

A.Sensate Focus
B.Squeeze Techniques & C.Start-Stop techniques for PE
D.Couple Education

ተመሳሳይ ችግር ከገጠመወ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቆም በመሄድ የ አዕምሮ ህክምና ባለሙያ ወይም የስነልቦና ባለሙያ ያማክሩ።

Source - Synopsis of psychiatry 12th Edition Psychosexual Medicine ከሚለው የተወሰደ።

አልዓዛር በየነ (የአዕምሮ ህክምና ባለሙያ )
የአእምሮ እድገት ውስንነት (Intellectual Developmental Disorder)
=================

የአእምሮ እድገት ውስንነት ማለት አንድ ልጅ ያለው ትምህርት የመቀበልና የማስታወስ አቅም ፣ የማገናዘብ ፣ ውሳኔ የመወሰን ፣ ችግር የመፍታት ፣ ከሌሎች ጋር ያለው የመግባባት እና ራስን የመርዳት ክህሎት ከእድሜው ከሚጠበቀው በታች ሲሆን ነው።

አንድ ሰው ጤናማ የሆነ የአእምሮ አቅም አለው የምንለው የማገናዝብ ፣ ነገሮች የመረዳትና የማስታወስ አቅም IQ=100 ሲሆን የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው IQ ከ 70 በታች ነው::

እነዚህ ምልክቶች መታየት የሚጀምሩት መቼ ነው?

ከልደት እስከ ትምህርት እድሜ ድረስ ሊታይ ይችላል።
ለምሳሌ:

👉መቀመጥ፣መቆም፣መራመድ እና ማውራት ካልጀመሩ
👉 ነገሮችን የማስታወስ አቅማቸው ዝቅተኛ ሲሆን
👉የባህሪ ችግር ሲኖር
👉በየእለቱ የሚያዩት የህይወት እንቅስቃሴ የመረዳት እና የመተግበር ውስንነት ሲኖር

የአእምሮ እድገት ውስነት መንስኤ👇

ምክንያት ሙሉ በሙሉ መንስኤው ይህ ነው ለማለት ቢከብድም አብዛኛዎቹ እንደመንስኤ የሚታዩት የሚከተሉት ናቸው

👉በዘር ሊከሰት ይችላል

👉 በፅንስ ወቅት እናት አልኮል እና በፅንስ ወቅት ሊወሰዱ የማይገባቸው መድሃኒቶች መውሰድ ፣ የምግብ እጥረት እና የተለያዩ ህመሞች በእናት ላይ ከነበሩ.

👉በወሊድ ወቅት የኦክስጂን እጥረት መከሰት እና ሊወለድ #ከሚገባ ጊዜ ቀድሞ መወለድ.

👉ልጅ ከተወለደ በሁዋላ በመውደቅ ወይም በግጭት የአእምሮ ጉዳት ሲያጋጥም.

👉ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረት ፣ ሜኒጃይተስ በተባለ ህመም መጠቃት ፣ አእምሮን ሊጎዱ በሚችሉ ኢንፌክሽኖች መያዝ እና ለጎጅ ንጥረ ነገሮች ተጋላጭነት .

ይቀጥላል!

#የልጆች_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ

ዮርዳኖስ ይሁን  (የስነ-አእምሮ ባለሙያ)

#ጤናማ_አዕምሮ_ጤናማ_ህይወት!!!"
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ይነበብ

ኢትዮጵያ ውስጥ የካንሠር በሽታ #የከፋ_ደረጃ ላይ እየደረሰ በመሆኑ ማኅበረሰቡ ልዩ ትኩረት እንዲያደርግ ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ አሳስቧል።

የካንሠር ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ ያለው ለምንድነው ?

የድርጅቱ ሜዲካል ዳይሬክተር ናትናኤል አለማየሁ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፤ የዓመቱ ወደ ከ60,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች በካንሠር በሽታ ይያዛሉ። ከእነዚህ ውስጥ 44,000 በላይ የሚሆኑት የካንሠር ሕሙማን ሕይወታቸውን ያጣሉ።

በበሽታው የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ያለበት ምክንያት ፦

- ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ መስፋፋት፣

- በቂ ያልሆነ የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ እና የአኗኗር ዘይቤ መቀየር

- የሲጋራ ፣ ሽሻ አጫሾች መበራከት ፣ የአልኮል መጠቀም

- ለተለያዩ ኬሚካሎች መጋለጥ፣

- ከተለያዩ #ኢንᎊክሽኖች ጋር የሚያያዙ የካንሰር አይነቶች መበራከት

- በወቅቱ ሕክምና ሳያገኙ የኖሩ ሰዎች አሁን አሁን ወደ ሕክምና እየመጡ በመሆኑና ሌሎች መሰል ምክንያቶች ናቸው።

ወደ ሕክምና የሚመጡት 70 በመቶ የሚሆኑት የካንሠር ሕሙማን የህመሙ ደረጃ ከፍ ካለ እና ስር ከሰደደ በኃላ ነው።

ዶ/ር ናትናኤል ፤ " ከካንሠር ሕመም መዳን ይቻላል " ያሉ ሲሆን ይህም ተገቢዉን ምርመራ እና ህክምና በተገቢዉ ጊዜ ማድረግ ሲቻል ፣ ስር ሳይሰድ ህክምና ካገኘ እንደሆነ ጠቁመዋል።

ለህሙማን ሁለንተናዊ የሆነ እንክብካቤ እና ድጋፍ ሁሉም ካለዉ ቀንሶ እንዲያደርግ ፣ ማህበረሰቡ በካንሰር ላለመያዝ አጋላጮቹን መከላከል እና ቅድመ ምርመራ ላይ እንዲያተኩር አሳስበዋል።

@tikvahethiopia
Channel name was changed to «ማህደረ ጤና☞mahdere tena»
WHY can't people breathe and swallow at the same time?

The complex structure of the adult vocal apparatus does not allow humans, unlike animals, to breathe and swallow at the same time.

❗️Behind the root of the tongue is the supraglottic cartilage (epiglottis). It closes the entrance to the larynx when a food lump is swallowed, then opens to allow air to pass into the larynx and then through the respiratory tract.

@mahderetena
ድንገተኛ

የስትሮክ አጠቃላይ እይታ
ድንገተኛ አደጋ በአብዛኛው በ 800,000 አሜሪካዊያን እና
በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ 15 ሚሊዮን ሰዎችን ያጠቃልላል.
አብዛኛዎቹ ሰዎች በስም ቢያውቁም በአትክሌት የታመሙት
አብዛኞቹ አዋቂዎች በትክክል አንድም ምን እንደሆነ በትክክል
አያውቁም, በአብዛኛው ግን, የድንገተኛ ህመም ውስብስብ
የጤና ችግር ነው.
እርስዎ ወይም የሚወዱት ሰው የእርሳቸው ጭንቅላት
(ኮርኒስ) እንደደረሱ ወይም አንድ ሰው ከፍተኛ አደጋ እንዳለው
ቢነገርዎ, ይህ ስለታችበት ሁኔታ እና ስለ ተፅእኖዎች ያስቡበት
ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ሊሆን ይችላል.
ምንም እንኳን በአስቸኳይ ጊዜ ይህን እያነበቡት ቢሆንም, ስለ
ድንርተ-ወባን የበለጠ ማወቅ የበለጠ ስለሁኔታዎ የተሻለ
መፍትሄ እንዲያገኙ ይረዳዎታል. ይህ እርስዎ ካልሆኑ በዚህ
መረጃ ላይ ፍጥነትዎን መቀጠል አንድ ቀን ነፍስዎን ወይም
የምታውቁትን ሰው ሕይወት ሊያድን ይችላል.
የተዳፈጠ በሽታ ምንድነው?
> የደም ውስጥ ግላኮቶች በደም ውስጥ እንዲጓዙ እና
በአንጎል ውስጥ ኦክሲጅን እንዳያግዱ ይደረጋል.
የአንጎል ድንገተኛ ሁኔታ በአእምሮ ውስጥ የአንጎል ጉዳት
ስለሚያስከትል የደም መፍሰስ ችግር ሲኖር ይከሰታል.
የትንንሽ ደረጃ ምልክቶች ምንድነው?
በቲቢ እና ቲአይ መካከል ያሉ ልዩነቶች
ይህም የአካል ብቃት እንቅስቃሴን, የአስተሳሰብ ችሎታዎችን,
ወይም ሁለቱንም ሊያመጣ ይችላል, እናም ይህ የሚከሰተው
ደረጃ በምን ያህል የአዕምሮ ክፍል እንደሚጎዳና የደረሰበት
ጉዳት መጠን ይለያያል.
ያንን የመጨረሻውን ክፍል በአዕምሮአችን ውስጥ ማስቀመጥ
በጣም አስፈላጊ ነው: አንዳንድ ሰዎች ይበልጥ አሳሳቢ የሆኑ
ጉዳዮችን ከሚያስቡት ይልቅ የሚያስከትሉት ተፅዕኖዎች
በጣም አነስተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ, እና በተቃራኒው.
የጭንቅላት ዓይነቶች
በተከሰተው የደም ቧንቧ ችግር ዓይነት ሁለት አይነት ዋና
የትርፍ ዓይነቶች አሉ.
ኤችአይሚክ ስትሪትስ የሚከሰተው አንዱ ሴብራል ደም ስሮች
መካከል በማገገም ነው. እነዚህም-
ቲሞቦቲክ (የታመነው), በደም ውስጥ ባለው የደም
ሥር ውስጥ የታምቡክ (ኮሌታ) ቅርጽ ሲኖር
የደም ግፊት የደም ግፊት, እንደ ልብ ውስጥ ባሉ ሌሎች
የሰውነት ክፍሎች ሲፈጠር እና ወደ አንጎል በሚጓዝበት
ጊዜ ከአንዱ መርዛማዎቹ ውስጥ አንዱን በማገድ
ምክንያት
የደም መፍሰስ ድንገተኛ ደም መፍሰስ የሚከሰተው በደም
መበስበስ ምክንያት ሲሆን በኣንጐል ውስጥ ደም በመፍሰስ
ነው. የደም መፍሰስ ችግር በሁለት ይከፈላል.
የፀጉር ሽፍታ
የሱራሾኒፍ ደም መፍሰስ
በተጨማሪም, በየትኛው የአእምሮ ክፍል ላይ ተፅዕኖ
ያሳደረባቸው ሶስት ዋና ዋና የትርፍና ደረጃዎች አሉ.
የአርብቶ አደር ቀውስ (ትልቅ ሽክርክሪት ) - ሴሬብራል
ኮርቴክ ( cortical cortex) ላይ ተፅዕኖ የሚያስከትለው
የእግር ቃጠሎ (cortical cortical cortex ) (ኮርሶል
ስትሮክ) ወይም እንደ ትልቅ የደም መርከብ (stroke)
ማለት ነው . አንድ የስርዓተ-ነቀርጥ (stroke) በአዕምሮ,
በአስተሳሰብ, በቋንቋ, በማስታወስ, በእንቅስቃሴ, በስሜት
ወይም ራዕይ ጉድለት ያስከትላል.
የድንገተኛ ቁስለት ( ትናንሽ የጭነት ሽክርክሪት) -በ አንጎል
ውስጥ የአንጎል ድንገተኛ ክፍል (stroke ) በአንዲት ትንሽ
መርከቦች (stroke) ይባላል . ይህ ዓይነቱ የጭንቀት ጊዜ
የማስታወስ ድክመትን, ድክመትን, የመደንዘዝ ስሜት ወይም
የስሜት ኪሳራ ሊያስከትል ይችላል.
Brainstem Stroke: የአንጎል ስቴክ የደም መፍሰስ በሁለት
እይታ, ማዞር, የመተንፈስ ችግር, የአተነፋፈስ ችግር, ወይም
ሽባዎችን, የመደንዘዝ ወይም የመደንዘዝ ስሜት ሊያስከትል
ይችላል.
የአፍንጫ መታፈን መንስኤው ምንድን ነው?
ድንገተኛ የጨጓራ ​​በሽታ ያላቸው አብዛኞቹ ሰዎች ለጉዳት
ይጋለጣሉ. ይሁን እንጂ አብዛኛዎቹ መንስኤዎች ሊከላከሉ
ወይም ሊቆጣጠሩ የሚችሉ እና የሚከተሉትን ያካትታሉ:
የልብ ህመም
የአረምቦላር በሽታ
ካሮቲድ የደም ቧንቧ በሽታ
ከፍተኛ የደም ግፊት
ጤናማ ያልሆነ የደም ግፊት
የስኳር በሽታ
ማጨስ
ከፍተኛ የኮሌስትሮል, የስብ እና የስትሮይክሪትይ መጠን
ጤናማ ያልሆነ ውፍረት
ያልተለመደ የሕይወት ስልት
ከልክ ያለፈ ውጥረት
መድሐኒቶች
የደም መዛባቶች
ኢንፌክሽኖች
የራስ-ሙንኩ በሽታ
ከባድ የስርዓት በሽታ
@mahderetena
2024/04/26 00:37:43
Back to Top
HTML Embed Code: