tg-me.com/sunsethiking/652
Last Update:
Dear Sunset hiking families,
We created the Sunset Hiking family over the course of three years. We've conducted over 30 hiking and camping trips in the last few years. We visited more than 15 new destinations. We now have over 5000 members. We are most grateful for the opportunity to create the Sunset family through friendship, marriage, and family.
We promise to see you with new destination and festivals this year in order to strengthen our family. All of this is based on our country's peace. May Ethiopia be ruled by peace.
ዉድ የሰንሴት ሃይኪንግ ቤተሰቦች፣
በዚህ ሦስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ የሰንሴት ሃይኪንግ ቤተሰቦችን ፈጥረናል። ባለፉት ጥቂት አመታት ከ30 በላይ የእግር ጉዞ እና የአዳር ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል እንዲሁም ከ15 በላይ አዳዲስ መዳረሻዎችን ጎብኝተናል፡፡ አሁን ከ5000 በላይ አባላት አሉን። የሰንሴት ሃይኪንግ ቤተሰቦችን በጓደኝነት፣ በጋብቻ እና በቤተሰብ በመፍጠራችን በጣም አመስጋኞች ነን።
ቤተሰብነታችንን ለማጠናከር በዚህ አመት በአዳዲስ ቦታዎች እና በተለያዩ ፕሮግራሞች እንደምናገኝ ቃል እንገባለን፡፡ ይህ ሁሉ በአገራችን ሰላም ላይ የተመሰረተ ነው። ኢትዮጵያ በሰላም ትተዳደር ዘንድ እንመኛለን።
Happy new year
መልካም አዲስ ዓመት
Bara Haaraa Gaarii
ርሑስ ሓድሽ ዓመት
BY Sunset Hiking
Share with your friend now:
tg-me.com/sunsethiking/652