Telegram Group & Telegram Channel
" ምርጥ የቶተንሀም ደጋፊ እሆናለሁ " ሀቨርትዝ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ካይ ሀቨርትዝ ማንችስተር ሲቲ ከቶተንሀም ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ቶተንሀምን እንደሚደግፍ ተናግሯል።

" ማክሰኞ ምርጥ የቶተንሃም ደጋፊ እሆናለሁ " በማለት የተናገረው ካይ ሀቨርትዝ ሁላችንም ቶተንሀምን እንደግፋለን ጥሩ እንዲሆንላቸው እንመኛለን ሲል ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።

ግብ አስቆጣሪው ሊያንድሮ ትሮሳርድ በበኩሉ " ዛሬ ጥሩ አልተጫወትንም ነገርግን ዋናው ሶስት ነጥቡ ነው ቀጣይ ሳምንት በዋንጫ እንደምንደሰት ተስፋ አለኝ " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/53846
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/53846

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Find Channels On Telegram?

Telegram is an aspiring new messaging app that’s taking the world by storm. The app is free, fast, and claims to be one of the safest messengers around. It allows people to connect easily, without any boundaries.You can use channels on Telegram, which are similar to Facebook pages. If you’re wondering how to find channels on Telegram, you’re in the right place. Keep reading and you’ll find out how. Also, you’ll learn more about channels, creating channels yourself, and the difference between private and public Telegram channels.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA