ማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ኤፌካፕ አሸንፈዋል !
የማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ቡድን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የ ኤፌ ካፕ ዋንጫን ቶተንሀምን በመርታት ማሸነፍ ችለዋል።
በርካታ ታዳሚያን በዌምብሌይ በተከታተለው ጨዋታ ማንችስተር ዩናይት 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
ለፍፃሜ መድረስ የቻሉት ቶተንሀም እና ዩናይትድ የ ኤፌ ካፕ ዋንጫን ከዚህ ቀደም አሸንፈው አያውቁም ነበር።
ይህን ጨዋታ በዌምብለይ ስታዲየም በርካታ ደጋፊዎች ሲታደሙት የጨዋታ መግቢያ ትኬቶች ሙሉ ተሽጠው ማለቃቸው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/53850
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT
Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/53850