ፒኤስጂ ሽንፈት አስተናግዷል !
በፈረንሳይ ሊግ የሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ፒኤስጂ ከቱሉስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የፒኤስጂን ግብ ኪሊያን ምባፔ ከመረብ ሲያሳርፍ ለቱሉስ የማሸነፊያ ግቦችን ዳሊንጋ ፣ ግቦሆ እና ማግሪ ማስቆጠር ችለዋል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ ሀያ ሰባተኛ የሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
በአመቱ መጨረሻ ፒኤስጂን የሚለቀው ኪሊያን ምባፔ በፓርክ ዲ ፕሪንስ ስታዲየም የፒኤስጂ የመጨረሻ ጨዋታውን አድርጓል።
የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ፒኤስጂ :- 70 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ቱሉስ :- 43 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?
እሮብ - ኒስ ከ ፒኤስጂ
እሁድ - ቱሉስ ከ ብረስት
@tikvahethsport @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/53855
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT
Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/53855