በ ገጣሚ ትህትና የተገጠመልኝ ምርጥ ግጥም.በጣም አመሰግናለው ቲዬ አቺ ባይመጥንክም አልሺኝ ከዚ በላይ ቲዬ ክበሪልኝ
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal
ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነትእንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልጥም። ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal
ና ሲለኝ ሄጄለት ሂድ ሲለኝ ብርቀው
ጭራሽ የማልረባ የወደኩ መሠለው
አልታየውም መሠል የጌታ ማሸነፍ
አይደል አንገት ደፍቶ ሞቶም እደሚታለፍ...፡፡
✍......ትዕቢት....
አብርሀም < ልጅ ኤቢ>
በረከት(አቢቹ)
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal
ጭራሽ የማልረባ የወደኩ መሠለው
አልታየውም መሠል የጌታ ማሸነፍ
አይደል አንገት ደፍቶ ሞቶም እደሚታለፍ...፡፡
✍......ትዕቢት....
አብርሀም < ልጅ ኤቢ>
በረከት(አቢቹ)
@artbekiyechalal
@artbekiyechalal