tg-me.com/GAT_Tutorial/161
Last Update:
"መጭው የNGAT ፈተና ከሀምሌ 29-30 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።" ይህ ማለት ለፈተና በትክክል አንድ ወር ከ 15 ቀን ገደማ ይቀራል አንደማለት ነው!!
💢እውነት ለመናገር ይሄ ጊዜ ለዚህ ፈተና ለመዘጋጀት በጣም በቂ ነው። ፈተናውንም በኮንፍደንስ ሰርቶ ሰቅሎ ማለፍም ይቻላል::
ግን አንድ ነገር አለ🤝እሱም ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል!
እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ?
🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣ ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል::
🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ
💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ።
💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው::
💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️
✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣
✍️GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!
✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል::
✍️በየሳምንቱ የGAT ፈተና analysis እና የመጪው GAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service)
🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75% Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ::
🔆በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር እየተመዘገቡ ይገኛሉ!! ሰኞ 16/2017 ዓ.ም Officially የቱቶርያል ክላስ የሚጀምር ይሆናል።
ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው
ለመመዝገብ ⤵️
@GATtutorialbot
Join us for more:
Telegram @GAT_Tutorial
BY GAT Tutorial Official
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/GAT_Tutorial/161