tg-me.com/GAT_Tutorial/168
Last Update:
ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የሚያስመርቁ ይሆናል።
በ2016 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ተከታትለው የተመረቁ ተማሪዎችን እንየው👇
✅ AAU፣ Hawassa እና Civil Service University በሺዎች የሚቆጠሩ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን አስመርቀዋሉ።
✅ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,269 ተማሪዎች አስመረቀ። ከእነዚህ ውስጥ
➭ በሦስተኛ ዲግሪ - 27
➭ በሁለተኛ ዲግሪ - 2,120
✅ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 3 በህክምና ስፔሻሊቲ
✅ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1,211 የሁለተኛ ዲግሪ፣ 38 የህክምና ስፔሻልቲ፣ 46 የዶክትሬት ዲግሪ
✅ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 281 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመርቋል
✅ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 64ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው።
✅ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 103 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡
✅ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 122 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ
✅ ወልቅጠ ዩኒቨርሲቲ 108 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም
✅ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 268 በድኅረ ምረቃ
✅ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ 366 ተማሪዎችን
✅ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 446 በማስተርስ ዲግሪ
✅ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ120 በላይ የሚሆኑት በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡
✅ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከተመራቂዎቹ መካከል 85ቱ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አሰልጥኖ ያስመረቃቸው መሆኑ ተገልጿል
✅ መቱ ዩኒቨርሲቲ 50 ተመራቂዎቹ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
✅ ASTU በሦስተኛ ዲግሪ - 32, በሁለተኛ ዲግሪ - 397 ተማሪዎችን አስመረቀ።
✅ ሰላለ ዩኒቨርሲቲ 238 ሁለተኛ ድግሪ
👆ይሄ የ2016 ዓ.ም ነው Not የ2017 ዓ.ም
🔵 በ2016 ዓ.ም እና አብዘኞቹ በዚህ ዓመት የሚመረቁ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ምሩቃን የ GAT ፈተና ከመጀመሩ በፊት ትምህርታቸዉን የጀመሩ ናቸው። አሁን ከዚህ በኋላ በዚህ ልክ ይመረቅ ይሆን🤷♂️ ( NAGT/GAT Era )
ለNGAT/GAT Tutorial ምዝገባ : @GATtutorialbot
share and Join
@GAT_Tutorial
BY GAT Tutorial Official
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/GAT_Tutorial/168