ባለራዕይ የፋሽን ዲዛይነር ነሽ?
ከእኛ ጋር በመተባበር የምርት ስምሽን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነሽ?
በስራ ላይ ላሉ ልብስ እየሰሩ መሸጥ ለጀመሩ ሁለት የፋሽን ዲዛይነሮች ልዩ ግብዣ እያቀረብን ነው። 💼✨
በነጻ የእኛ አጋር በመሆን?
🔹 ነፃ ግብይት፡- የምርት ስምሽን ተደራሽነት በእኛ አገልግሎት አሳድጊ
🔹 ማስታወቂያ፡ ሰፊ በሆነው የቴሌቭዢን እና የማህበራዊ ቻናሎቻችን ስራሽን አስተዋውቂ
🔹 አማካሪ፡ የንግድ ስልቶችሽን ለማሻሻል የባለሙያዎችን ምክር እና መመሪያ አግኚ
🔹 የሥልጠና አገልግሎቶች፡ የአንቺን ወይም የቡድንሽን ችሎታ በልዩ የሥልጠና ፕሮግራሞቻችን ላይ አሳድጊ
በአዳዲስ እና ልዩ ፕሮጀክቶቻችን አስደሳች ጉዞ አብረን እንጀምር! 🚀✨
በዚህ የB2B አጋርነት ላይ ለመሳተፍ
በ09-04-41-36-62 ስልክ ላይ የብራንድ ስም እና ያንቺን ሙሉ ስም ላኪልን

ሌላ አለም ውስጥ ነበርኩ.....! በብዙ ፍርሀት ደግሞ በብዙ ድፍረት የምናገረው እውነት!
የደረስኩበትን እንጂ የመጣሁበት መንገድ ለብዙዎች ሚስጥር ነው
ከታች ባለው ሊንክ ሙሉውን ይመልከቱ
https://youtu.be/NCEFh03K2DU?si=6fgqIAb0VgdGTzzt

ለመላው የክርስቲያን እምነት ተከታይ ሳይሆን ለሚከተሉትም፣ ለማይከተሉትም ፣ለሚያምኑትም ፣ለማያምኑትም ፣ ለሚወዱትም ለሚጠሉትም ሁሉ ራሱን የሰጠ! አለምን እንዲሁ የወደደ ጌታ....
እንኳን አደረሳችሁ!
@hanahailu
እንኳን አደረሳችሁ!
@hanahailu
#ነገ_ስራ_አለ!
የስራ ቦታ አለቃችን "ነገ ስብሰባ አለን ብሎ" ከመሸ ላከልን
"እንዴ እረ ነገ ስራ የለም".....ብሎ የሆነ ሰው ፃፈ
ማነው እንደዛ ያላችሁ የትኛው ካላንደር ነው የሚዘጋው ሲለን ይሄኔ ነው ለአመታት የገነባሁትን አስተሳሰብ እና ልማድ የተገረምኩበት!
ለብዙ ጊዜ በበዓል ማግስት ማንም ሰው ስራ የመስራት ወይም ትምህርት ቤት የመሄድ ግዴታ ያለበት አይመስለኝም ነበር!
🚀 የሰንፍና ልማዶችን ዑደት መስበር!
ሀበሻ ወዳጆቼ ሆይ!
ነገ የስራ ቀን ነው ካላንደር አልዘጋም መንግስት አላወጀም!
በስራ ባህላችን ውስጥ ሾልኮ ከገባው አንዱ ይሄ ነው 💼 የተሻለ ለመሆን፣ የበለጠ ውጤታማ ለመሆን እና አርአያ ለመሆን እራሳችንን የምንፈትንበት ጊዜ ነው።
በዓል መሆኑ ግን ጥሩ ሰበብ ሆኖን ለዘመናት ኖረናል ⏰ እንግዲ ብዙ ለምርታማነት እና ለቁርጠኝነት ቅድሚያ የሚሰጡትን ትላልቅ እና ትናንሽ ኩባንያዎችን በተለይ ከሀገራችን ውጪ ያሉትን እንመልከታቸው።
💪በበዓል ምክንያት አንዳንዶች የዕረፍት ጊዜያቸውን ለማራዘም ቢመርጡም፣ ለሥራችን፣ ለማኅበረሰባችን እና ለወደፊት ሕይወታችን ያለንን ቁርጠኝነት ለማሳየት ስራ መግባትን ግን ልንመርጥ ይገባል።
እኛ ከነገ ጀምሮ ይሄንን መርጠናል በተለያዩ ምክንያት ስራ ከማይገቡት ወገን አንሆንም። የእድገት ፣የለውጥ መስፈርቱን ለራሳችን የምናወጣው እኛ እንሆናለን።
🏛️ የስራ ባህላችንን ታሪክ በድጋሚ መፃፍ እንጀምር....
🔥 #ስነምግባር #የሀበሻ_ኩራት_ስራ
ሀና ሀይሉ
የትንሳኤ ምሽት ሀሳብ
#Abriminds

Forwarded from AWAQI | አዋቂ ኢትዮጵያ
💡 AWAQI'S INSPIRING WOMEN LEADERS SERIES
Hana Hailu, the dynamic force at the helm of Abri Minds PLC. A trailblazer in the tech world, Hana is recognized for her innovative approach to leadership and development training.
Empowering the Future, Hana’s dedication to nurturing talent is paving the way for the next generation of leaders. Her work as a dynamic speaker and developer trainer is not just about imparting knowledge, but about igniting change.
Let's applaud Hana Hailu, a woman whose leadership lights the path for others to follow. Her journey is a beacon of inspiration for women everywhere, proving that with vision and determination, the sky’s the limit.
Salute to Hana and all the incredible women leaders who are redefining the youth empowerment, societal impact and beyond!
@awaqiethiopia

✍ ስልኬ ጮኸ. ....
አንዲት እድሜዋ በሀያዎቹ መጀመሪያ ላያ ያለች ጠንካራ ወጣት ደወለችልኝ....
ሰው እንዲያነብ እፈልጋለሁ ምንም ሳላስከፍል ባሉበት ላድርስላቸው ወደ ፊት የDelivery company መክፈት እፈልጋለሁ አለችኝ....እኔም እሷን ለማበረታት በአከፋፋይ ዋጋ ልሰጣት አሰብኩ....
🔖ገበያ ላይ ከሚገኘው ዋጋ ባነሰ በነፃ ያላችሁበት ድረስ መጥታ በ450 ብር ትሸጥላችኋለች!
❤️ ለማንበብ የመረጡትን መፀሀፍ ይዘዙ #ያሉበት_እናደርሳለን
ለማዘዝና ስለ መጽሐፎቹ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ስልክ
📱 0939309055 ወይም በቴሌግራም በዚህ User Name ያውሩን @Yhwyhyyyyy

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነገ ምሽት 1:00 ሰዓት በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን!
#Endet #ዓባይ_ቲቪ #Abriminds
በማህበራዊ ሚዲያ የምናውቃት በአመራር ላይ ብዙ የሰራችው እና ሁለት መጽሐፍ ያበረከተችው ጠንካራ ሴት ፍፁም አጥናፈወርቅ ኪዳነ ማርያም የዚህ ሳምንት እንግዳችን ናት።
ነገ አርብ ምሽት አንድ ሰዓት ላይ በእንዴት....

⚠️ ድሬዳዋ ውስጥ ከሆናችሁ ⚠️
ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን!
በ https://forms.gle/34U9fXkRmPxyZzsT6 ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ።
🗓️ መስከረም 09, 2017 ዓ.ም
🕒 ከጠዋቱ 3:00 እስከ 7:00 ሰዓት
📍 በኤም ኤም ሆቴል (MM Hotel), ድሬዳዋ
የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው?
- መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣
- ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣
- ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።
- በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
#መስራት #ስራፈጠራ #MesiratEthiopia #Entrepreneurship #Opportunity #GPM #Mesirat

ገቢዎን እና ወጪዎን እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ ይማሩ! 📊💡
"የግል በጀት አወጣጥ መሠረታዊ ነገሮች" በሚል ላዘጋጀነው የኦንላይን ስልጠና ይመዝገቡ!
🗓 መስከረም 10, 2017 ዓ.ም
⏰ ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት
💻 https://forms.gle/t2KczdEpPrNstvjz5 በመጠቀም ይመዝገቡ!
ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!

አልመለስ ካለ!
ሊሞት ለሚያጣጥር ሰው መድሐኒቱን ይዛችሁ እንዴት ዝም ትላላቹ?
ይወዳቸው ስለነበር መታመሙን ሰሞቶ ዝም አለ? አልሮጠም አልፈጠነም? ጭራሽ ሁለት ቀን ባለበት ቆየ...
ከቆየ ፣ዝም ካለ ሰው ሁሉ በቃ ሲል ሊመጣ ነው!
ለታመምንበት ነገር ዝም ሲል እኛ እስክንጨርስ እየጠበቀ ነው።
ነገሬ ሞተ ብላችሁ ንገሩት ነገሩ ሲሞት ሙከራ እና ትግል ስናበቃ ጠብቆ እርሱ ይመጣል.....! ሲመጣ ግን የሚሆነው ያልተጠበቀው ነው!
ተስፋ የቆረጣችሁበት የቀበራችሁት ነገር! የሞተው ነገራችሁ ይነሳል.....ትንሳኤ ይሆናል።
ጥያቄያችሁ አልመለስ ካለ መልሱ ትልቅ ደግሞም ትንሳኤ ስለሆነ ነው!
ዮሐንስ 11:5-6
ኢየሱስም ማርታን፣ እኅቷንና አልዓዛርን ይወድዳቸው ነበር። ሆኖም አልዓዛር መታመሙን በሰማ ጊዜ፣ በነበረበት ስፍራ ሁለት ቀን ቈየ።
መልካም ቀን
እህታችሁ ሀና ሀይሉ
#Life #New #Ethiopia #friday #christian

⚠️ ሐዋሳ ውስጥ ከሆናችሁ! ⚠️
ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን!
በ https://forms.gle/RFt2RTUhznLSi7np9 ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ።
🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም
🕒 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:30
📍 በኬር አውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል (Ker-Awud International Hotel), ሐዋሳ
የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው?
- መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣
- ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣
- ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።
- በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
#መስራት #ስራፈጠራ #Mesirat #Hawassa #Entrepreneurship #Opportunity #GPM

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሚመለከተው አካል የተፃፈ...
-የሆነ ቀን የሰዎች ከበባ ትንፋሽ ያሳጣችኋል!
-ወዳጃችሁ ይበዛል ያላችሁን ሁሉ መስጠት ትጀምራላችሁ ከምንም በላይ ጊዜያችሁን።
-ፈገግታቸው የልባቸው ፎቶ ይመስላችኋል
እናንተ ፊት ሲያለቅሱ ሲስቁ እናንተም የልባችሁን መዘርገፍ ትጀምራላችሁ።
-ሩቅ እያሉ የማያውቁትን ድክመታችሁ ያዩታል በዛው ጉዳይ መልሰው ያደክሟችኋል!
የሆነ ቀን የከበበ ይርቃችኋል ፣ ያጀባችሁ ይበተናል ያን ጊዜ ወደ ላይ ቀና በሉ ለሰዎች የሰጣችሁትን ያህል ልብ እንኳን ባትሰጡት
በድክመታችሁ ፣በጥፋታችሁ፣ በውድቀታችሁ ፣በከፍታችሁ የማይተዋችሁ ጌታ አለ!
Let Go and Let God
2016 ዓ.ም ሲጨመቅ Let Go and Let God

🚨 አስፈላጊ መረጃ! የሐዋሳ ኢንፎ ሴሽን የቦታ ለውጥ 🚨
📍 አዲሱ አድራሻ፦ ሳውዝ ስታር ሆቴል (South Star Hotel)፣ ሐዋሳ
🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም
🕒 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:30 ሰዓት
የመስራት ፕሮግራም ንግድዎን እንዴት ማጎልበት እንደሚችል፣ ስለ ሥራ ፈጠራ ፕሮግራማችን ቁልፍ ግንዛቤዎች እና ስለ ቴሌግራም ቦት ስልጠና ጥቅሞች ምንመለከትበት ዝግጅት ነው።
ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ!
https://forms.gle/RFt2RTUhznLSi7np9
#Mesirat #Entrepreneurship #Hawassa #BusinessGrowth

#ጨለማው_አዳራሽ
ዛሬ በሸራተን ለመጀመሪያ ጊዜ ስሞል ላይት የተሰኘ ለሁለት አመት ከ5 በላይ ከተሞች ላይ ከሚገኙ ወጣቶች ጋር የሰራነው ፕሮጀክት በኢትዮጲያ የአሜሪካ አምባሳደር እና የUSAID ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ለኤግዚቢሽን በቅቷል!
ትልቅ ጨለማ ውስጥ ትንሽ ብርሀን ያለውን ዋጋ ለማሳየት ይሄንን ቤት ገንብተናል በውስጡም ስራችን ተጎብኝቷል።
ሰው ቤቱ ገብቶ መብራት ሲጠፋበት ሻማ ይፈልጋል እንጂ ስለጨለማ ቁጭ ብሎ አያወራም....ውጤታማ ስራ ነበረን!
USAID Ethiopia U.S. Embassy Addis Ababa

#Bookshower
Memory of the First Book Shower!
Now a Days We're celebrating both a bride-to-be and a mom-to-be in a unique way. I’ve taken this special moment and turned it into an inspiring opportunity by sharing my book. It’s a fresh approach to marketing and supporting one another.
This book is deeply personal to me, as I poured to much time, energy, and resources into making it a reality.
It has been an incredibly rewarding journey, filled with meaning and purpose.
Get Your Copy:
In Addis Ababa: Free delivery and discounts! Call: +251939309055
Available at various bookstores in Addis.
Internationally:
Get easly on
kulu Books https://lnkd.in/eAVxSiEA
on amazon https://lnkd.in/e5YXhhfs
#Book #መጽሐፍ #Bookshower #motivation #fypシviralシ2024 #ምስሌን #ምስሌንፍለጋ