መሻ አላህ በብዙዎቻችሁ ተመልሷል
ታላቁ መውሊዳችን
መስከረም 16 /2016 ዓ·ል
September 27 /2023
ረቢዓል አወል 12 /1445
እሮብ ቀን ይውላል 🙌
👉 @IkhladsTube
ታላቁ መውሊዳችን
መስከረም 16 /2016 ዓ·ል
September 27 /2023
ረቢዓል አወል 12 /1445
እሮብ ቀን ይውላል 🙌
👉 @IkhladsTube
Forwarded from Amin Multimedia Production (Abdi Amin)
የምስራች ፣ ለመውሊድ አፍቃሪያን በሙሉ
እጅግ በዘመነ የጥራት ደረጃ የተዋቀረው ተቋማችን በዘመናዊው የመንዙማ ሂደት ላይ ያለውን የተደራሽነት ክፍተት ለመሙላት በልዩ ሁኔታ ዝግጅቱን አጠናቋል
የተለያዩ አዳዲስ ማዲሆችና ጀመዓዎችን ለማውጣትና ነባሮችንም ለማማከለ ያለመ ልዩ አሰራር ይዘን ከተፍ ብለናል
አሚን መልቲ ሚድያ ፕሮዳክሽን ለሰራችሁት መንዙማ የክሊፕ ስራዋችን በተመጣጠነ ዋጋ በራሱ ስቱድዮ በመቅረፅ በአዲስ መልክ በአዳዲስ የአሰራር ዘይቤ ከኡማው ጋር ሊያገናኞት ነው ፣ ከርሶ ሚጠበቀው የሰሩትን የመንዙማ ኦድዮ ይዘው በራችንን ማንኳኳት ብቻ ነው ባማረ ቪድዮ ወደ ኡማው ይደርሳሉ
እኛን ለማግኘት ይህን ስልክ ይጠቀሙ 0921664122
Tg👇inbox
@Likuya
Youtube.link👇
https://youtube.com/channel/UC-AuCcH1MNXHZ0eek4DwVXQ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአሁን ሰአት ሀደሬ ሰፈር የመውሊድ ኢሽቅ ይሄን ይመስላል ፣ መውሊደ ሙባረክ ሀባይቢ
ነገ ዙልሂጃ 1 ይጀምራል በፆም ብናሳልፈው ተቆጥሮ ማይዘለቅ አጅር እናፍሳለን ነይተን እንፁመው
ከተቻለ ሁሉንም ቀናት ካልተቻለ የተወሰነውን ካልሆነ ሰኞና ሀሙሱን ካልሆነ የመጨረሻ 2 ቀናትን አላህ ይቀበለን