Telegram Group Search
ታላቅ ለውጥና እድገት የምታመጣው ዋነኛው ያለህ ትምህርት/ዲግሪና ዶክትሬት ሳይሆን በማንነትህ ውስጥ በምታደርጋቸው ድርጊቶችና ተግባሮችህ ነው። ስለዚህ ያለህን እውቀትና ትምህርት በተጨባጭ ለማውረድ አንተነትህ የተገነባበትንና ተግባሮችህን የሚመራው አእምሮህ አስቀድሞ የተቀረጸበትን ጽንሰ ሃሳብና ምስሎች በመለወጥ እራስህንና ማንነትህን መጠቀም ስትችል ብቻ ነው። ይህንን ሃሳብ ይጋራሉ? 1. አዎ፣ ግን እንዴት የሚለው ነው ዋናው ጥያቄ። 2. አልስማማም፣ ሁሉም በፎርማል ትም/ት የሚገኙ ናቸው።
በልጅነት አስተዳደጋችንና በህይወት እድገታችን ውስጥ በውስጣችን ስለራሳችንና ስለህይወት ያለንን አመላካከትና አስተሳሰብ በተለያዩ ሃሳቦችና ምስሎች፣ በሰዎችና በአከባቢያችን ሁኔታዎች በተቀረጽንባችው ጽንሰ ሃሳቦች ስር የማንነታችንና የህይወታችን እሳቤዎች (Assumptions) አጥር ውስጥ ተቀርጸናል። እናም እነዚህ የተቀረጽንባቸው ጽንሰ ሃሳቦችና ምስሎች አብዛኛዎቹ ለእኛ የማይረቡን እና የእኛ እውነተኛ ማንነት አልያም እኛ መሆናን ማድረግ የምንችለው አቅም ልክ ፈጽሞ አይደሉም። የአስተሳሰብ ለውጥ ለዘላቂ ለውጥና እድገት ሂደት የሚያግዞትን እውቀት በቅርብ ቀን...
አእምሮዎዊና ውስጣዊ አለማችንን ሃሳባችንን በመቆጣጠርና በመምራት ሰው በመሆናችን ብቻ ብቁ የመሆናችንን ውስጣዊ አቅም እና ተፈጥሮዋዊ እውነተኛ ማንነታችንን መልሰን በማግኘትና በመጠቀም ነው ታላላቅ ነገር ከእኛ ውስጥ ሊገኝ የሚችልበትና ታላቅ ለውጥ የምናገኝበት ብቸኛው አማራጭ። ይህንን ሃሳብ እርሶ ይጋራሉ? 1. አዎ ሙሉ ለሙሉ 2. ሃሳብ በመቆጣጠር ይህንን ያህል ነገር ሊገኝ አይችልም የማይመስል ነገር ነው። 3. አዎ በከፊል እጋራለው።
አብዛኛዎቹ ስለእኛነታችን ያለን አስተሳሰባችንና ምልከታችን እኛ የተቀረጽንባቸው በአእምሮዎችን የተመዘገቡ የመረጃዎች ስብስብ የሆኑ ጽንሰ ሃሳቦችና ምስሎች ናቸው እናም አብዛኛዎቹ ለእኛ የማይረቡን የውሸት የአእምሮ እሳቤዎች ብቻ ናቸው። በዛው ልክ ስለራሳችን የሚሰማን ስሜቶችና ልማዳዊ ተግባራችንም የዚሁ የተቀረጽንባቸው ጽንሰ ሃሳብ ውጤት ብቻ ናቸው።
https://whatsapp.com/channel/0029VaCf95AJpe8n2FzNlW3j

WhatsApp.com
Coach Kalid Said- Personal Development Digital Training Creator
WhatsApp Channel Invite
የነጻ ሴሚናሩን ለመሳተፍ ምዝገባ ያስፈልጋል ይህንን ፎርም በመጠቀም ይመዝገቡ👇
https://forms.gle/XGAeq6r3QxwFqoe79

ሴሚናሩን የሚሳተፉበት የእርሶን የወረፋ ቀንና ሰአት ባስገቡት አድራሻ ይላክሎታል።

አድራሻ:
ኡራኤል ሸገር ህንጻ 2ኛ ፎቅ
ሞሽን ኮንሰልታንሲና ትሬኒንግ
ሰልክ  +251 118 691799

ሞባይል 0911240565
በቅዳሜ ሴሚናር ለነበረን ድንቅ ግዜና ውይይት እናመሰግናለን። ላመለጣቹህ በሚቀጥለውም ነጻ ሴሚናር ሐሙስ ከ ምሽት11:30 ለመሰተፍ መመዝገብ ተችላላቹህ።

የስልጠናችንን የመጀመሪያ ክፍል ለማየት ለጠየቃቹህ ይህንን ዲጂታል ሊንክ በመጠቀም የቪዲዮወን ስልጠና የመጀመሪያ ክፍል መሞከር ይችላሉ። ይህንን ዲጂታል ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://www.proctorgallagher.institute/tir-preview/thinking-into-results
በራሶ ላይ ለመፍጠር የሚፈልጉት ማንነት እና ለመኖር የምትፈልገው ህይወትን የመመስረት ሃሳቡ ወይ ፍላጎቱ አለዎት? ወደ አላማና ግብ ያልተመራ ማንኛውም ሃሳብ ተስፋና ከንቱ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራልሃሳቦን ወደ ተግባር፣ አላማዎን ወደ ስኬት፣ ህልሞን ወደ እውነታ የሚቀይሩበትን መንገድና ሂደት ካስፈለጎ ይምጡ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ።

ስለስልጠናው ሰዎች ምን ይላሉ?
👇
Testimony
የነጻ ሴሚናሩን ለመሳተፍ ምዝገባ ያስፈልጋል ይህንን ፎርም በመጠቀም ይመዝገቡ👇
https://forms.gle/XGAeq6r3QxwFqoe79

ወይም ስምዎን እና ሰልክዎን FS በማከል በቴሌግራም @kalidPGICertefiedConsultant በመላክ ይመዝገቡ

ሴሚናሩን የሚሳተፉበት የእርሶን የወረፋ ቀንና ሰአት ባስገቡት አድራሻ ይላክሎታል።

አድራሻ:
ኡራኤል ሸገር ህንጻ 2ኛ ፎቅ
ሞሽን ኮንሰልታንሲና ትሬኒንግ
ሰልክ  +251 118 691799

ሞባይል 0911240565
2024/05/27 01:00:59
Back to Top
HTML Embed Code: