tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/396
Last Update:
በድረ ገጻችን ላይ ስትመዘገቡ በመመዝገቢያ ቅጹ ላይ የሚገኙ ፊልዶች ላይ ስትሞሉ{
☞ Course Categories: በሚለው ላይ የምትመርጡት መማር የምትፈልጉትን አንድ ኮርስ ከሆነ አንዱን ብቻ፥ ሁለት ከሆኑ ሁለት ኮርሶችን check box select ታደርጋላቹህ፣
☞ Select Attendance Mode: በሚለው ላይ መማር የምትችሉበትን አማራጭ(ኦንላይን፣ በአካል ከሆነ regular, extension, weekend) ትመርጣላችሁ፣
☞ Payment Receipt: በሚለው የመመዝገቢያ 500 ብር እና የኮርሱን ወርሃዊ ቅድመ ክፍያ አንድ ላይ በባንክ፣ በሞባይል ባንኪንግ፣ በቴሌብርና በመሳሰሉት አማራጮች ከከፈላችሁ ቡሃላ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ታያይዙታላቹህ።
☞ Transaction ID: በሚለው በከፈላቹህበት ደረሰኝ ላይ የሚገኝ የፊደላትና ቁጥሮች ድብልቅ የክፍያ መለያ ታስገባላችሁ።
☞ Password: በሚለው የራሳችሁን የፈለጋችሁትንና የምታስታውሱትን ቢያንስ አንድ Capital Letter, Small Letter, Number, Special Character ($,%,&,*,#,@) ያካተተና ቢያንስ 8 ርዝመት ያለው መሙላት።
☞ Repeat Password: የሚለው ላይ መጀመሪያ የሞላችሁትን ፓስወርድ ድጋሜ መፃፍ ነው።
☞ Maths Answer: የሚለው የሚመጡላችሁን 2 ቁጥሮች ድምር መሙላት ነው።
}
የእያንዳንዱ ኮርስ ክፍያ ስለሚለያይ እና ሁለት ኮርስ ለሚወስድ ሰው 7% ቅናሽ ስላለን የተቋሙን የባንክ አካውንቶችና የምትማሩትን ኮርስ ክፍያ ለማወቅ በኢሜይላችን [email protected] ወይም በቴሌግራም @mizaninstituteoftechnologyEthio ላይ ጠይቁን።
BY Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

Share with your friend now:
tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/396