Telegram Group Search
ማንቸስተር ዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድን መልቀቅ ከፈለገ በዚህ ክረምት ለመሸጥ ይፈልጋል።

[ Times ]

SHARE @MULESPORT
ጄናሮ ጋቱሶ አዲሱ የሁጅዱክ ስፕሊት ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።

በክለቡ ቤት የሚያቆየው ውል እስከ ሰኔ 2026 ድረስ ነው።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

SHARE @MULESPORT
አልፎንሶ ዴቪስ ከባየር ሙኒክ የቀረበለትን አዲስ የኮንትራት ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።

- La Ser

SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል ጀርሚ ፍሪምፖንግ ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ነው ፣ የውል ማፍረሻው €40m ፓውንድ ነው።

- Bild

SHARE @MULESPORT
የዩሮ 2024 ሊጀመር ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ሁሉንም ጨዋታዎች በቻናላችን መከታተል ትችላላችሁ !

SHARE @MULESPORT
ፔድሮ ሊማ ወደ ቼልሲ

HERE WE GO

-Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT
🚨 ሪያል ማድሪዶች የቶተንሃሙን እና አርጀንቲናውን ተከላካይ ክርስትያን ሮሜሮን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

( ESPNArgentina)

SHARE @MULESPORT
ባየር ሙኒክ ባለ 25 አመቱን ወጣት ጃፓናዊ ከስቱጋርት  በ30 ሚሊዬን ፓውንድ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል።

የህክምና ምርመራዎች በቅርቡ ይከናወናሉ ስምምነቱ ጥር ደረጃ ላይ ይገኛል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

SHARE @MULESPORT
🗣 ሊዮኔል ሜሲ

"ማራዶና በጣም ይወደኝ ነበር እኔም በጣም እወደው ነበር  ፣ ማራዶና በኳታር ያሳለፍነውን ነገር መኖር ባለመቻሉ በጣም አዝኛለው። ለብሄራዊ ቡድኑ ያለውን ስሜት አውቃለሁ።"

SHARE @MULESPORT
ራፋኤል ቫራን በኢንተር ማያሚ በጥብቅ የሚፈለግ ተጫዋች ነው።[ arielsenosiain ]

SHARE @MULESPORT
"ትልቁ ቡድን ነን"

የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ዩአን ላፖርታ ክለባቸው ባርሴሎና የአለማችን ምርጡና እና ከባዱ ቡድን መሆኑን ተናግረዋል።

"እኛ የአለማችን ምርጡና ጠንካራ ቡድን ነን እኛ 48 የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን በሁሉም ስፖርቶች ማሳካት ችለናል።" ሲሉ ተናግረዋል።

SHARE @MULESPORT
🗣️ ሊዮኔል ሜሲ፡ "በባርሴሎና ቤት በጋርዲዮላ፣ ሉዊስ ኤንሪኬ እና በቫልቨርዴ እየተመራን በነበርንበት ወቅት በጣም ደስተኛ ነበርኩ።"

SHARE @MULESPORT
የአለም ዋንጫው የመጨረሻ ፊሽካ ?

🗣 ሊዮኔል ሜሲ  "በዛ ሰአት ማልቀስ አልቻልኩም በኋላ ግን ሁሉም ነገር ሲረጋጋ እና ሰላም ስሆን ብቻዬን በደስታ አልቅሽያለው።"

SHARE @MULESPORT
🗣 ሊዮኔል ሜሲ፡ “የአለም ዋንጫን ባሸነፍንበት ቅጽበት ማልቀስ አልቻልኩም ባሳካነው ነገር ግን እየተደሰትኩ ነበር።"

SHARE @MULESPORT
ቶተንሃሞች በዚህ ወር ኮኖር ጎልገርን ለማስፈረም ጥረት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

- Times

SHARE @MULESPORT
ሳንት ፓውሊ ፋቢያን ኸርልዘርን በይፋ የለቀቀች ሲሆን በቅርቡም የብራይተን አሰልጣኝ ሆኖ አዲስ ኮንትራት ይፈርማል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

SHARE @MULESPORT
ግራሃም ፖተር እና ካርሎስ ኮርብራን ሌስተር ሲቲን ለመረከብ የሚገኙ ዋና አማራጮች ናቸው።

- The Athletic

SHARE @MULESPORT
አርሰናል ከናፖሊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲምሄን ወኪል ጋር ተገናኝቷል።

- II Roma

SHARE @MULESPORT
በዚህ ቀን በ2022 ኤርሊንግ ሀላንድ ማንቸስተር ሲቲን በ60 ሚሊየን ዩሮ ውል ተቀላቀለ ።

🏟 98 ጨዋታዎች

⚽️ 90 ጎሎች

🤖 በአንድ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን ብዙ ጎል አስቆጣሪ

🏆🏆 ፕሪምየር ሊግ

🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ

🥇🥇 የፕሪምየር ሊግ የወርቅ ጫማ አሸናፊ

SHARE @MULESPORT
2024/06/13 08:17:19
Back to Top
HTML Embed Code: