Telegram Group Search
Forwarded from PILLAR FURNITURE (🌹𝙯𝚞𝚣𝚞🍓ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ🌹 🌹ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ🍓)
*አንተ ነፍሲያህን /አንችም በመልካም ነገር ካልጠመድካት
*እሷ በመጥፎ ነገር ትጠምድሃለች ።


@Muslimstudentsgroup

ሼር///share
#አሳንሰህ አትመልከት…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَا تَحْقِرَنَّ مِنَ الْمَعْرُوفِ شَيْئًا، وَلَوْ أَنْ تَلْقَى أَخَاكَ بِوَجْهٍ﴾

“መልካም ስራን አሳንሰህ አትመልከት። ወንድምህን በጥሩ ፈገግታ መገናኘት ቢሆን እንኳ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2626
@Muslimstudentsgroup
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
➡️የጧት ዚክር
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Muslimstudentsgroup
☑️ «ታጋሽ በመሆንህ የምታተርፈው እንጂ የምትከስረው ምንም ነገር የለም።»

➡️ ታላቅ ብስራት ለታጋሾች

📖{ إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب }
➲«ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚስሰጡት ያለ ሂሳብ ነው፡፡»

📖{ اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ }
➲«በመታገስና በሶላት ተረዱ። አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።»

📖{ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ }
➲«ታጋሾችን (በጀነት) አበስራቸው።»

📖{ وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ }
➲«አላህ ታጋሾችን ይወዳል።»

📖{ واصبروا ان الله مع الصابرين }
➲«ትዕግስት አድርጉ። አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።»

@Muslimstudentsgroup
Forwarded from PILLAR FURNITURE (🌹𝙯𝚞𝚣𝚞🍓ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ🌹 🌹ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ🍓)
#ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ للهِ تعالى عند كلِّ فطرٍ عُتَقاءَ من النارِ، وذلك في كلِّ ليلةٍ﴾

“አላህ በሁሉም የረመዳን (የኢፍጣር ቀን) ከእሳት ነፃ የሚላቸው አሉ። ይህም የሚሆነው በሁሉም ሌሊት ነው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1340
@Muslimstudentsgroup
*አፍጡር ላይ የሚባል*
═══════════
*ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.*

_'ዘሐበዝዘመኡ ውበተልለቲል ዑሩቁ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ  ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’_

*اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ.*

_‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊርሊ , አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡’_
ኑሮህን ከሀብታሞች ጋር ከማወዳደርህ በፊት > ኢባዳህን አላህን
ከሚፈሩ ሰዎች ጋር አወዳድር ፣
- ዱኒያ አላቂ ናት
- አኼራ ግን ዘላቂ ናት !"
ዐብዱላህ ብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦

‏إنَّ من أَكْبَرِ الذنب أن يقول الرجل لأخيه : اتّق الله فيقول : عليك نفسك أنت تَأْمُرُني

"ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ አንዱ አንድ ሰው ወንድሙን 'አላህን ፍራ!' ሲለው 'በራስህ ጉዳይ ተጠመድ። አንተ ልታዘኝ ነው?' ማለቱ ነው።"
[አልከቢር፣ ጦበራኒይ፡ 8587
ብቸኛው ተመላኪ ጌታችን ሆይ
ፈቃጅ እና ከልካይ፣ ሰጪ እና ነሺ ፣ ይቅር ባይ እና አላፊ የሆንክ፣ የታላቅ ግርማ ሞገስ ባለቤት ፣እጅግ አዛኝ እና ለጋሽ የሆንከው ጌታችን ነህ

ኢላሂ
በአዛኝነትህ እዘንልን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን፣ ቀሪ ዘመናችንን ባርክልን፣ የታመሙትን ሁሉ አሽርልን፣ በፈተና ውስጥ የወደቁትን ሁሉ ይቅር በላቸው፣ የሞቱብንን ሁሉ ምህረት አድርግላቸው፣ ያስጨነቀንን ነገር ሁሉ ፈርጀን፣ የጠየቅንህን ሁሉ ተቀበለን፣ ሲሳያችንን አግራልን፣ ስራችንም በመልካም ስራ የሚጠናቀቅ አድርግን
አሚን
*#ረመዷን*
*ረሱል ﷺ ሠለሏሁ ዐለይሂ* *ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-*
*"ስሁርን ተመገቡ ስሁርን
*መመገብ በረከት አለበትና"
☑️ የዊትር ቁኑት ዱዓ
     

اَللَّهُمَّ اهْدِنِيْ فِيْمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِيْ فِيْمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِيْ فِيْمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِيْ فِيْمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِيْ شَرَّ مَا قَضَيْتَ، فَإِنَّكَ تَقْضِيْ وَلاَ يُقْضَى عَلَيْكَ، إِنَّهُ لاَ يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، [وَلاَ يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ]، تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ.

አላህ ሆይ! ሌሎችን እንዳቀናኸው እኔንም አቅናኝ፡፡ ለሌሎች ጤና እንደሰጠኸው ለእኔም ስጠኝ፡፡ ለሌሎች ዋቢ እንደሆንክ ለኔም ዋኒ ሁነኝ፡፡ በሰጠኸኝ (ፀጋ) ረድኤትህን ጨምርልኝ፡፡ ከወሰንከው ክፉ ነገር ጠብቀኝ፡፡ አንተ ትወስናለህ፡፡ በአንተ ላይ አይወሰንብክም፡፡ አንተ የተወዳጀኸው አይዋረድም፡፡ አንተ ጠላት የሆንከው ክብር አይጎናፀፍም፡፡ የተቀደክና ልዑል ነህ፡፡

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِرِضَاكَ مِنْ سَخَطِكَ، وَبِمُعَافَاتِكَ مِنْ عُقُوْبَتِكَ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْكَ، لاَ أُحْصِيْ ثَنَاءً عَلَيْكَ أَنْتَ كَمَا أَثْنَيْتَ عَلَى نَفْسِكَ.

.አላህ ሆይ! በእርካታህ ከቁጣህ÷ በይቅር ባይነትክ ከቅጣትክ እጠበቃለሁ፡፡ በአንተ ከአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አንተ ራስክን ያወደስከውን ያክል ላወድስክ አይቻለኝም፡፡

اَللَّهُمَّ إيـَّاكَ نَعْبُدُ، وَلَكَ نُصَلِّيْ وَنَسْجُدُ، وَإِلَيْكَ نَسْعَى وَنَحْفِدُ، نَرْجُوْ رَحْمَتَكَ، وَنَخْشَى عَذَابَكَ، إِنَّ عَذَابَكَ بِ
@Muslimstudentsgroup
💜

መርከቧን ማፍረስ የደግነት ቁንጮ ሲሆን ልጁን መግደል የምሕረት ቁንጮ ነው ፤ የሙት ልጆችን ሀብት ማሰር የታማኝነት ቁንጮ ነው !!

وَكَيْفَ تَصْبِرُ عَلَىٰ مَا لَمْ تُحِطْ بِهِ خُبْرًا

«በዕውቀትም በእርሱ ባላዳረስከው ነገር ላይ እንዴት ትታገሳለህ»
【 አል_ከህፍ ⑥⑧】

በማትረዱት ነገር ላይ ታገሱ !!
@Muslimstudentsgroup
https://www.tg-me.com/Dikor_68

👆🌹ግቢ በዚህ

ዲኮር ና የቤት ማስዋቢያዎች
የዙል ሂጃ ወር ጨረቃ በመታየቷ ነገ ሰኞ ፆሙ ይጀምራል ከነገ ጀምሮ እስከ ዙል ሂጃ 9ነኛዉ ቀን ድረስ መፆም እጅግ ከሚወደዱ መልካም ስራዎች ዉስጥ አንዱ ነዉና በፆም እንበረታታ

ማሳሰቢያ፦

ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ የተለያዩ ዒባዳዎች ላይ መጠንከር አጅሩ እጂግ ላቅ ያለ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለዉምና ፦
-በፆም
-በሶደቃ
-ቁርዐንን በመቅራት
-ዚክር በማለት
-ከወንጀል እራሳችንን በማቀብ
-ሱና ሶላቶችን በመስገድ እንደዚሁም ሌሎችንም መልካም ስራዎች ላይ ልንበረታ ይገባል
ወለድና አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ መዘዞቹ
ኢልያስ አሕመድ
🎤 ወለድና አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ መዘዞቹ
💵💵💵💵

🔊 ስለ ንግድ መርሆዎች ተሰጥቶ ከነበረው ተከታታይ ትምህርት የተቀነጨበ ወቅታዊና አስፈላጊ ትምህርት

https://www.tg-me.com/ustazilyas/196





https://www.tg-me.com/ustazilyas
ይህ ነው የኛ ኢስላም!
===========
ሁላችንም ሼር እናድርገው

ስለ አንድ ሀይማኖት እውነተኛ ይዘት ለመረዳት ወደ ትክክለኛ መዛግብቱና ምንጮቹ መመለስ አማራጭ የሌለው እርምጃ ነው። ይህ ሲሆን ግን መመሪያዎቹንና አንቀፆቹን በቁንፅል እይታና በጥራዝ ነጠቅ መዘዛ እየገመገሙ ለፍርድ መቻኮል ታላቅ ስህተትን ያወርሳል፤ ለበደልም ያበቃል።

የእምነቱን ሁለንተናዊ ይዘትና አስተምህሮት መገንዘብ የሚቻለው አናቅፁን በታትኖ ሳይሆን ሰብስቦ፣ አራርቆም ሳይሆን አቀራርቦ ነውና። በአንድ ቦታ ያልተብራራው በሌላ ቦታ ይብራራል፤ እዚህ ጋር ያልተገደበውም እዚያ ጋር ሊገደብ ወይም መስፈርቱ ሊገለፅ ይችላል። ከዚህም ጋር ቃሉ የተነገረበትን አገባብና አኳያ ማስተዋል የግድ ነው። በጥናት ሂደት ላይም በአሻሚ ገለፃዎች ላይ ከመንጠልጠል ወደ ግልፅ መመሪያዎች መመለስ ይገባል። ይህን መተግበር የአንድ ዘርፍ ምሁራን ከሰርጎ ገቦች ከሚለዩባቸው ነጥቦች አንዱ ነው።

ይህን እንደመግቢያ ከተረዳን ዘንድ ወደ አንድ ሁነኛ ምሳሌ እንሸጋገር፦
ሙስሊሞች ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በሚኗኗሩበት ሂደት ሊከተሉት ስለሚገባቸው አጠቃላይ ስርዓት ኢስላም ያሰፈረውን ድንጋጌ መገንዘብ የሚቻለው በጦረኛ ጠላቶች ላይ ውጊያ በታወጀባቸው አንቀፆች በኩል አይደለም። እነዚህ በውስን የጦርነት ሂደት ላይ ብቻ ሊተገበሩ የሚችሉና በተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎች የተከበቡ ህግጋት እንጂ የሁልጊዜ ደንቦች አይደሉም።

-› ይህንን ከሚያብራሩት አንቀፆች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፦
لَا يَنْهَاكُمُ اللَّهُ عَنِ الَّذِينَ لَمْ يُقَاتِلُوكُمْ فِي الدِّينِ وَلَمْ يُخْرِجُوكُمْ مِنْ دِيَارِكُمْ أَنْ تَبَرُّوهُمْ وَتُقْسِطُوا إِلَيْهِمْ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُقْسِطِينَ * إِنَّمَا يَنْهَاكُمُ اللَّهُ عَنِ الَّذِينَ قَاتَلُوكُمْ فِي الدِّينِ وَأَخْرَجُوكُمْ مِنْ دِيَارِكُمْ وَظَاهَرُوا عَلَى إِخْرَاجِكُمْ أَنْ تَوَلَّوْهُمْ
= {ለእነዚያ በሀይማኖታችሁ ላልተጋደሏችሁና ከአገራችሁ ላላስወጧችሁ በጎ ብታደርጉና ፍትህን ብትውሉ አላህ አይከለክላችሁም፤ አላህ ፍትኸኞችን ይወዳልና።
አላህ የሚከለክላችሁ እነዚያ በሀይማኖታችሁ (የተነሳ) የተጋደሏችሁንና ከአገራችሁ ያስወጧችሁን እናንተን በማስወጣትም ላይ ያገዙትን እንዳትወዳጇቸው ነው።}
[አል-ሙምተሒነህ 60 ፡ 8-9]

ይህ ሌሎችን ሙስሊም ስላልሆኑ ብቻ መግደል እንደማይቻል ያሳያል፤ በየትኛውም የታሪክ ማህደር ሙስሊሞች ሌሎችን ኢስላምን ስላልተቀበሉ ብቻ ገድለው አያውቁም። በኢስላማዊ አስተዳደር ውስጥ ለምዕተ አመታት የኖሩት ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖችም ተገድደው ኢስላምን እንዳልተቀበሉ ተጨባጩ አለም ይመሰክራል። ይህም ማለት የግዛቱ መተዳደሪያ ህግ ቁርኣናዊ ሆኖ ሳለ መብታቸው በጥቅሉ ተጠብቆ ነበር ማለት ነው።

አደራ! እንደነ isis ያሉትን ቡድኖች እዚህ ርዕስ ላይ ማስገባት ራሱ ስህተት ነው! እነርሱ ከማንም ይልቅ የገደሉት ሙስሊሞችን ነውና! በዚህ ላይ ደግሞ ስለማንነታቸው የምንለው፦ ውስጡን ውስጠ-አዋቂ ይወቀው፤ ነው!

እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ጥቂት ግለሰቦች በኢስላም ስም ለሚፈፀም የደም መፍሰስ ሁሉ ክቡሩን ቁርኣን ተጠያቂ ያደርጋሉ፤ ወይም ሀማኖቱን ራሱ ይኮንናሉ። ይህንን የሚያናፍሱት አብዛኛዎቹ ሙግተኞች መረጃዎችን ከላይ በጠቆምነው መልኩ ለማገናዘብ ብቃቱ ብቻ ሳይሆን ፍላጎቱም የላቸውም!
.
.
.
.
ይህ ነው የኛ ኢስላም!!
በኢልያስ አህመድ

ሙሉውን ያንብቡት! የኢስላም ጠላቶች ለሚነዙት ውዥንብር አርኪ ምላሽ ያገኛሉ።

በሚከተለው አስፈንጣሪ በዚሁ በቴሌግራም ያንብቡ...
https://www.tg-me.com/iv?url=https%3A%2F%2Ftewhidfirst.blogspot.com%2F2015%2F06%2Fblog-post_15.html&rhash=e0afe308584546


👍🏻👍🏻 SHARE 👍🏻👍🏻
ፌስ ቡክ ላይ አንብቦ ሼር ለማድረግ
https://www.facebook.com/397552227770329/posts/446515572873994


የፌስቡክ አድራሻችን
https://www.facebook.com/ustathilyas
ጊዜ ነፃ ነው ፣ ግን በዋጋ ሊተመን የማይችል ነው። አንተ ባለቤት መሆን አትችልም , ግን መጠቀም ትችላለህ ። ልታስቀምጠው አትችልም፣ ግን ልታወጣው ትችላለህ። አንዴ ካጣኸዉ በፍፁም ልታገኘው አትችልም።
በህይወታችን ውስጥ የምንሰራው ትልቁ ስህተት ጊዜ እንዳለን በማሰብ ነው።
‏استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب:
በዋርሳፕ ለሴቶች 🌹🌹🌹👌https://chat.whatsapp.com/JvmrGlrvw9m9b7WAmba0Tz
عن ثوبان رضي الله عنه أن رسولُ الله صلى الله عليه وسلم قال:

[ من صام رمضان وستا من شوال فقد صام السنة ]

                   📚رواه إبن حبان

               🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸

ከሠውባን(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና)  እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

[ ረመዷንን እና ከሸዋል ስድስት ቀን የፆመ ሰው በእርግጥ አመት ፆመ።]

         📚ኢብን ሒባን ዘግበውታል።


🔖ሐዲስ በአማርኛ:-
Telegram:  https://www.tg-me.com/HadithAmharic
Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic
2024/04/26 16:29:21
Back to Top
HTML Embed Code: