Telegram Group Search
ወደ ምዝገባ ከመምጣትዎ በፊት ይህንን ያንብቡ
ስልጠናዎቻችን በድምፅ እና በ ፅሁፍ  የተዘጋጁ መሆናቸው ግልፅ ነው። ከናንተ የሚጠበቀው....
፩.የምትፈልጉትን የስልጠና አይነት(vocal or music
፪.ሙሉ ስም
፫.እድሜ
፬.ፆታ
፭.ለምዝገባ የሚሆን ክፍያ
   ቮካል-250
   ሙዚቃ-300 ብር (በኢ.ን.ባ ወይም በአቢሲንያ ባንክ) በመክፈል መመዝገብ እና መሰልጠን
ዳኒ:-እኔ ምልሽ ፀዲ ለፀጉርሽ ውበትና ጥንካሬ ምን ትጠሚያለሽ??
ፀዲ:-አሪፍና የሚስማማኝን ሻምፓና ቅባት
ዳኒ:-ለጉሮሮሽ ውበትና ጥንካሬስ???
ፀዲ:-vocal ነዋ..ግን ለና ሀገር የሚመጥን እና የሚስማማን ቮካል አጊኝቼ አላውቅም።
ዳኒ:- አታስቢ! ለዚህ ጥሩ መፍትሄ አለ።
ፀዲ:የምርክን ነው? ምን???
ዳኒ: ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ይባላል።
ጥሩ ሀገርኛ የድምፅ ልምምዶችን
እንደሚሰጥ አውቃለሁ።
ፀዲ:-እና ልምምዶቹን ለማግኘት ምን
ላድርግ???
ዳኒ:-በቀላሉ @nhattym ላይ ትገቢ እና
፩.መማርምትፈልጊው(vocal/musi
፪.ሙሉ ስም
፫.እድሜ
፬.ክፍያ...ለስልጠና ማስጀመሪያ ብቻ
የሚሆን 250 ብር
ፀዲ:-እንዴ ይሄማ አሪፍ እድል ነው።
መማርና መሰልጠን
እፈልጋለው።አመሰግናለው
ዳኒ:- ምንም አደል።
Forwarded from ሀ ቤት ሙዚቃ ት/ት ቤት (💢🚀🚀💢 nati 💢🚀🚀💢)
ከሙዚቃ ስልጣኞች መዝገብ የተወሰደ
HA MUSIC SCHOOL.doc
19.5 KB
Share 'HA MUSIC SCHOOL....
@nhattym ላይ አናግሩኝ
vip የሙዚቃ ስልጠና መሰልጠን የምትፈልጉ @nhattym ላይ አናግሩኝ።
ቆንጆ ጥያቄ አለኝ መልሱን ለመለሰ.....🎁🎁
:- አንድ ሙዚቃ በአንድ ቅኝት ብቻ ሊገለፅ ይችላል። አዎ ከሆነ ለምን?? አይደለምም ከሆነ ለምን....(ጥያቄው የሚመለከተው የ music class ኖቶችን እየተከታተላችሁ ለምትገኙት ነው።)
እያዜምክ/እያንጎራጎርክ
🎤የድምፅ መቆራረጥ
🎤🎤ለዛውን ማጣት
🎤🎤🎤ድርቅ እና ሽክር የማለት
🎤🎤🎤🎤🎤 ጉሮሮክ ፋቅ ወይም ድምፁ ቅይር የማለት ነገር አጋጥሞህ ያውቃል????
እነዚህ ችግሮችስ 🎹 በትንፋሽ አጠቃቀም እጥረት
🎹 በጆሮ አለመብሰል( ስለ ሙዚቃው በቂ እውቀት ካለመኖር ( ቅኝቱን ሪትሙን ዜማውን በአጠቃላይ ፍሰቱን ካለመረዳት
🎹 ከድምፅ ልምምድ እጥረት የመጡ እንደሆነስ ተገንዝበህ ታውቃለህ?????
አታስብ ለሙዚቃ እውቀትህ እና ለድምፅ ልምምድ ( ethiopian scale) እኛ ቀኝ እጅ ልንሆንልህ ሀ ብለን ልናስተምርክ ብቅ ብለናል
ተቀላቀለን.....
ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለን

@nhattym ......ላይ ይመዝገቡ
ለዙር 2 ከ 300 በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል። የፅሁፍና የድምፅ ትምህርቶችንም ወስደው እየተከታተሉ ይገኛሉ። ለዙር 4 አዳዲስ ተመዝጋቢዎችን የምናስተናግበትን የምናሳውቅ ይሆናል። እናመሰግናለን። ha music school with jacobs vocal academy
የዙር 3 ስልጠና በቅርብ ቀን ይጀምራል...
ለክቡራን ተማሪዎቻችን ከ jacobs vocal academy ጋር በመተባበር ለሙዚቃ ሰልጣኞች ድምፅ( keys) ቅኝት (scale) ኮርድ (chords) ኦንዲሁም ሌሎችን ነጥቦችን በቀላሉ ለመረዳት ትችሉ ዘንድ application ተዘጋጅቷል።
ታዲያ ምን እየጠበቅክ ነው። ተመዝገብ ስልጠናዎችን ውሰድ የተሻልክ ዘፋኝ ሁን። @nhattym ላይ አናግሩኝ
ሰላም እንዴት ቆያችሁ ውድ ተማሪዎቻችን።
ለዙር 3 ሰልጣኞች ለየት ያሉ ፓኬጆችን አዘጋጅተናል። ምን አትሉም......
ለቮካል ሰልጣኞች ከቮካል ልምምዶች በተጨማሪ የውድድር የጉሮሮ እና የ vip class አዘጋጅተናል። ነገ ማለትም ከ 25/07/16---30/07/16 ድረስ የምዝገባ እና የስልጠና ትምህርትችን የምንሰጥ ሲሆን ቀድመው ለሚመዘገቡ 25 ተማሪዎች ታላቅ የዋጋ ቅናሽ የምናደርግ ይሆናል። ለተጨማሪ መረጃ
@nhattym ላይ ያናግሩን
HAMUSIC SCHOOL WITH JACOBS VOCAL ACADEMY
ለውድ ሰልጣኞቻችን
እናመሰግናለን።
ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ
@nhattym ላይ አናግሩኝ።
Audio
ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

ሙዚቃን በቤትዎ @nhattym
ለሙዚቃ እና ለቮካል ሰልጣኞች ይደመጥ
Audio
ቮካል ልምምድ
@nhattym
2024/04/25 02:49:09
Back to Top
HTML Embed Code: