Telegram Group Search
የሀገረ ስብከታችን ያዘጋጀው ሁለተኛ ቀን ጉባኤ በመራሒ ሚድያ .

የማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

የሀ/ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት መገናኛ ብዙኃን ( መራሒ ሚዲያ )

የፌስቡክ ገፅ:https://www.facebook.com/profile.php?id=100069444095761

የቴሌግራም አድራሻ: https://www.tg-me.com/የሀዋሳደብረምሕረትቅዱስገብርኤልገዳምመራሔድኀነትሰንበትት ትቤትመንፈሳዊቻናል/com.SaintGebrielSundaySchool

የዩቱብ ገጻችን:
https://youtube.com/@MerahiMedia19?si=4xZReUcshuL8rOWU
  👷‍♂️ የሰንበት ት/ቤታችን G+3 ህንጻ ግንባታ ሂደት.

የሰንበት ት/ቤታችን ሕንጻ በምትመለከቱት መልኩ የ፩ኛ ፎቅ ወለል(1st Floor slab) ሥራ ተጠናቅቋል::

በቀጣይም የህንጻችን ግንባታ ስራ በአጭር ጊዜ ተከናውኖ ትውልድ  ለሚፈራበት  አገልግሎት ይውል ዘንድ  የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባናል።

ለሰንበት ት/ቤታችን ትኩረት በመስጠት በጀትም በመመደብ በዚህ ፍጥነት እንዲከናወን በብጹዕ አባታችን አቡነ ዮሴፍ መመርያ ሰጪነትና ክትትል ፤ የሀገረ ስብከታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ጥበባት ቀሲስ ሞላልኝ መርጊያ ፤ የሀዋሳ ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ላዕከ ወንጌል ደግፌ ባንቡራ ድጋፍና ቀና ትብብር እንዲሁም 
የሀዋሳ መንበረ ጵጵስና ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ መ/ፀ/መ/ር/ቆሞስ አባ ኪዳነ ማርያም አንዱዓለም  የግንባታ ሒደቱን በብራኬ ከማስጀመር አንስቶ በቅርበት በመከታተል ከሰበካ ጉባኤ አባላት ጋር ለዚህ ደረጃ በአጭሪ ጊዜ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል።

ቸሩ አምላካችን የአባቶቻችንን የአገልግሎት ዋጋ በመንግስቱ ይክፈልልን።

ይህም ግብር የነገው ተረካቢ ትውልድ ላይ በጠንካራ ሁኔታ የመሥራት አብነት የሆነ ሀገረ ስብከት የመሆኑም ማሳያ ነው።

የሀ/ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት መገናኛ ብዙኃን ( መራሒ ሚዲያ )

የፌስቡክ ገፅ:https://www.facebook.com/profile.php?id=100069444095761

የቴሌግራም አድራሻ: https://www.tg-me.com/የሀዋሳደብረምሕረትቅዱስገብርኤልገዳምመራሔድኀነትሰንበትት ትቤትመንፈሳዊቻናል/com.SaintGebrielSundaySchool

የዩቱብ ገጻችን:
https://youtube.com/@MerahiMedia19?si=4xZReUcshuL8rOWU
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀሲስ በላይ ጉዳይ ከቤተክርስቲያኗ ጋር የሚያገናኘው ነገር እንደሌለ አስታወቀች !

ከሰሞኑ ቀሲስ በላይ መኮንን በሀተኛ ሰነድ 6,ዐ5ዐ,ዐዐዐ ሺህ ዶላር ለማዘዋወር ሞክረዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉበት ጉዳይ ከቤተክርትያኗ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ/ን ማስታወቋን ዶቸቬለ ዘግቧል።  
 
ግለሰቡ በቤተክርስቲያኗ በከፍተኛ ኃላፊነት የሚያገለግሉ ቢሆንም፤ ተጭበርብሯል ከተባለው ሰነድ ጋር ግን ቤተክርስቲያኗን የሚያገናኛት ምንም ነገር እንደሌለ አስታውቃለች፡፡    
መምህር ዶ/ር አካለወልድ ተሰማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትሪያርክ ህዝብ ግንኙነት የሚዲያ ክፍል ዋና ኃላፊ “ሊቀ አዕላፍ በላይ መኮንን በህግ ጥላ ስር በዋሉበት ጉዳይ ላይ ቤተክርስቲያን ጉዳዩን የመከታተል ጥረት ላይ ትገኛለች ማለታቸውን  ሸገር ታይምስ ሚዲያ ከዜና ምንጩ ዘገባ ለመመልከት ችሏል። 
 
ኃላፊው “እስካሁን በተደረገው ክትትል “ሊቀ አዕላፍ በላይ መኮንን በህግ ጥላ ስር የዋሉበት ጉዳይ ከቤተክርስቲያናችን ጋር የሚያገናኘው ምንም ጉዳይ እንደሌለና በግል ህይወታቸው ውስጥ የገጠማቸው ነገር እንደሆነ ነው የተረዳነው” ብለዋል።በቀጣይ ጉዳዩ ቤተ/ንን የሚጎዳ ነገር አለው ወይ? የሚለውን በህግ ክፍል በኩል ማጣራት እንዲደረግ ትዕዛዝ ተላልፏል ብለዋል፡፡

መራሒ ሚዲያ

የፌስቡክ ገፅ:https://www.facebook.com/profile.php?id=100069444095761

የቴሌግራም አድራሻ: https://www.tg-me.com/የሀዋሳደብረምሕረትቅዱስገብርኤልገዳምመራሔድኀነትሰንበትት ትቤትመንፈሳዊቻናል/com.SaintGebrielSundaySchool

የዩቱብ ገጻችን:
https://youtube.com/@MerahiMedia19?si=4xZReUcshuL8rOWU
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ✞✞✞

†††…ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ  በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፣ ሆሳዕና በዓርያም…††† ማቴ ፳፩፥፲፱(21፥ 9)

እንኳን አደረሳችሁ !

የሆሳዕናን በዓል በማስመልከት የተዘጋጀ  ጉባኤ እና መርሐ ግብር  በሀ/ደ/ም/ቅዱስ ገብርኤል ገዳም

👉ቅዳሜ ሚያዝያ 19/08/2016 ዓ.ም
ከቀኑ 7:30
ጀምሮ በአይነቱ የመጀመርያ የሆነ የአውደ ምሕረት ጉባኤ ለወላጆች እና ሕጻናት እንዲሁም ለምዕመናን በሙሉ ተዘጋጅቷል።

👉እንዲሁም እሑድ 20/08/16 ዓ.ም
ጠዋት በአውደ ምሕረት እና ከሰዓት በአዳራሽ የሆሳዕና መርሐ ግብር ለወላጆች እና አዋቂዎች ይቀርባል።

ሁላችሁም ምዕመናን ልጆቻችሁን ይዛችሁ በመገኘት የመርሐግብሩ ተሳታፊ እንድትሆኑ በቤተክርስቲያናችን ስም ጠርተናችኋል።

"…ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ…" መዝ ፰፥፪ (8፥2)

👉 አዘጋጅ:- ደ/ም/ቅ/ገ/ገ መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት

የማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

የሀ/ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት መገናኛ ብዙኃን ( መራሒ ሚዲያ )

የፌስቡክ ገፅ:https://www.facebook.com/profile.php?id=100069444095761

የቴሌግራም አድራሻ: https://www.tg-me.com/የሀዋሳደብረምሕረትቅዱስገብርኤልገዳምመራሔድኀነትሰንበትት ትቤትመንፈሳዊቻናል/com.SaintGebrielSundaySchool

የዩቱብ ገጻችን:
https://youtube.com/@MerahiMedia19?si=4xZReUcshuL8rOWU
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ዝክረ ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ልዑል

በክርስቶስ ክርስትያን የተባላቹ በመስቀሉ ድልን የነሳችሁ ሕዝበ ክርስትያን እንኳን ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ዝክር በሰላም አደረሳችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የቅዱስ ገብርኤል ዝክር የአንድነት ዝክራችንን መሆኑ ይታወቃል ሆኖም በዕለቱ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ሁሉንም አባላት እና ክፍላት የሚገኝበት የጸሎት መርሐግብር ስለተዘጋጀ ሁላችሁም የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በመገኘት ለሃይማኖታችን ለሀገራችን ብሎም ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ጸሎት የምናደርስበት ስለሆን በዕለቱም ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በእግዚአብሄር ጠርተናችኋል።

የዕለቱ መርሐ ግብራት
👉ውዳሴ ማርያምና መዝሙረ ዳዊት
👉 መሐረነ አብ ፀሎት
👉 የበገና ዝማሬ

    📆ቅዳሜ ሚያዚያ 19 
   🕰 ፦  11:30
   📍፦  በሰንበት  ት/ቤት አደራሽ
  
🗣 መርሐ ግብሩ ከአውደ ምሕረቱ ጉባኤ ቀጥሎ ይከወናል።

የማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

የሀ/ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት መገናኛ ብዙኃን ( መራሒ ሚዲያ )

👉 የፌስቡክ ገፅ:https://www.facebook.com /profile.php?id=100069444095761

👉 የቴሌግራም አድራሻ: @SaintGebrielSundaySchool

👉 የዩቲዩብ ገፅ: https://youtube.com/@MerahiMedia19?feature=shared
#ደብረ፡ መንክራት፡ ሥዕል፡ ቤት፡ ኪዳነ፡ ምሕረት፡ ቤተ፡ ክርስቲያን
አዲስ፡ አበባ||4 ኪሎ፡ ቤተ፡ መንግሥት፡ አጠገብ
ታዕካ፡ ነገሥት፡ በአታ፡ ለማርያም፡ ገዳም፡ ግቢ፡ ውስጥ፡ የምትገኝ።

ምንጭ : ታዕከ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

የማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

የሀ/ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኅነት ሰ/ት/ቤት መገናኛ ብዙኃን ( መራሒ ሚዲያ )

👉 የፌስቡክ ገፅ:https://www.facebook.com /profile.php?id=100069444095761

👉 የቴሌግራም አድራሻ: @SaintGebrielSundaySchool

👉 የዩቲዩብ ገፅ: https://youtube.com/@MerahiMedia19?feature=shared
2024/04/26 11:02:16
Back to Top
HTML Embed Code: