Telegram Group & Telegram Channel
አንዳንዴ ጨለምተኛ ኹነን ምናምን ይመስላል... ግን እውነት አይመስለኝም... እንዴ ይህንን ሁሉ እሳት ችሎ መኖር የሆነ ተዓምር አይደለም?

ኑሮ ውድነቱ ይልፋችኋል... በዚያ በየሐገሩ ያለ ጦርነት ያደማችኋል... በዚህ ከጎንህ ያለ ደም መንቆርቆር ያራዥሃል... እንደኔ ጀናዛ ከሚወጣበትና የሚያለቅሱ ሰዎች በተኮለኮሉበት ቦታ ማለፍ በየቀኑ የሚጠበቅብህ ሲሆን ደግሞ ወይ ሞት ለካ እንዲህ ቀሏል እያልክ መገርመም ነው... ደግሞ ውስጥህ የልብህ ስብራት ይጠዘጥዝሃል...በዚህ ኑሮ ልብ ነፍስ፡ የውስጥ ህመም ምናምን እያሉ መቀባጠር እንዴት ቅብጠት ነው የሚል መንጋ ያጠናግርሃል... ያው ትውጣታለህ.. ዝም ብለህ እያገጠጥክ መቀላቀል ነው... ኧረ ተዐምረኛ ነህ ወዳጄ...
(ነጃት ሐሰን)
:
@Venuee13

tg-me.com/venuee13/3244
Create:
Last Update:

BY Venue

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280

Share with your friend now:
tg-me.com/venuee13/3244

View MORE
Open in Telegram

Venue Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram auto-delete message, expiring invites, and more

elegram is updating its messaging app with options for auto-deleting messages, expiring invite links, and new unlimited groups, the company shared in a blog post. Much like Signal, Telegram received a burst of new users in the confusion over WhatsApp’s privacy policy and now the company is adopting features that were already part of its competitors’ apps, features which offer more security and privacy. Auto-deleting messages were already possible in Telegram’s encrypted Secret Chats, but this new update for iOS and Android adds the option to make messages disappear in any kind of chat. Auto-delete can be enabled inside of chats, and set to delete either 24 hours or seven days after messages are sent. Auto-delete won’t remove every message though; if a message was sent before the feature was turned on, it’ll stick around. Telegram’s competitors have had similar features: WhatsApp introduced a feature in 2020 and Signal has had disappearing messages since at least 2016.

The S&P 500 slumped 1.8% on Monday and Tuesday, thanks to China Evergrande, the Chinese property company that looks like it is ready to default on its more-than $300 billion in debt. Cries of the next Lehman Brothers—or maybe the next Silverado?—echoed through the canyons of Wall Street as investors prepared for the worst.

Venue from us

Telegram Venue
FROM USA