Telegram Group & Telegram Channel
ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል።

1- Encrypt Decrypt Tools

ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ።

2- Whats web scan

ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የ ተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ።

3- Drive Droid

በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት

4- Network mapper

ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል።

አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን ip address ወስደን በ phonesploit ip address እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን።

4- Change my mac spoof

በቀላሉ የዚህ App mac address ሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው።
በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ።

5- Network Manger

በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ
Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት።

6- Kali linux NetHunter

ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው።

@prooftech
@prooftech

tg-me.com/prooftech/54
Create:
Last Update:

BY Pro-hacker

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283

Share with your friend now:
tg-me.com/prooftech/54

View MORE
Open in Telegram

Pro hacker Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What is Secret Chats of Telegram

Secret Chats are one of the service’s additional security features; it allows messages to be sent with client-to-client encryption. This setup means that, unlike regular messages, these secret messages can only be accessed from the device’s that initiated and accepted the chat. Additionally, Telegram notes that secret chats leave no trace on the company’s services and offer a self-destruct timer.

Importantly, that investor viewpoint is not new. It cycles in when conditions are right (and vice versa). It also brings the ineffective warnings of an overpriced market with it.Looking toward a good 2022 stock market, there is no apparent reason to expect these issues to change.

Pro hacker from vn

Telegram Pro-hacker
FROM USA