Telegram Group Search
ዣቢ አሎንሶ ስለ ሚኬል አርቴታ ፦

" በእኛ ሰፈር ውስጥ በእግርኳስ ጨዋታዎች ላይ እብድ የሆነ ሰው አለ እሱም አርቴታ ይባላል ፤ ከእሱ ጋር ብዙ የልጅነት ታሪክ አለን ፤ አርቴታ ከእኔ የበለጠ ስለኳስ ያውቃል ፤ ብዙ ነገሮችን አስተምሮኛል ፤ አሁን ሁለታችንም አሰልጣኝ ከሆንን በኋላ በቅርቡ ተገናኝተን ነበር ፤ እናም እኔ ደውዬለት እንዚህ አልኩት ።

"አርቴታ በኢሮፓ ሊጉ ከዌስትሃም ጋር ደርሶናል ፤ እና ምን ታስባለህ።" ስል ጠየኩት ።

አርቴታ ፦ ":እኛም ከባየርሙኒክ ጋር ጨዋታ አለብን ፤ ምን ትለኛለህ።":ሲል መልሶኛል።

እናም አርቴታ እብድ እና ልዩ ሰው ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
የቴሌግራም Premium መግዛት የሚፈልግ በ @KaiHvtz29 ያናግረኝ
🚨 Charles watts አርሰናል በሴስኮ ላይ ያለውን ፍላጎት አስመልክቶ፡

“የተጋነነ አይመስለኝም ፤ አርሰናል ሴስኮን በጣም ፈልጎት ነበር ፣ በእሱ ብዙ ስራዎችን ሊሰሩ አቅደው እና በዚህ ክረምት ሊያስፈርሙት ተስፋ አድርገው ነበር።"

"ሁሉም ሰው የሴስኮን ውሳኔ ሲጠብቅ ቆይቷል ፤ የዝውውር ጥያቄ አርሰናል ለማቅረብ ተዘጋጅተው ሲጠብቁ ነበር ፣ ነገር ግን ማንም ላይፕዚግን ኮንትራቱን ያራዝማል የሚል ግምት አልነበራቸውም ።" ሲል ተናግሯል ።
[YouTube]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
የጁቬንቱሱ አዲሱ አሰልጣኝ ቲያጎ ሞታ እንደ ቀዳሚ ፈራሚ የሚያዩትን ጃኩብ ኪዊየርን ለማስፈረም ለአርሰናል የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው።

[Daily Mirror]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality button
በእንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ውስጥ ስትሆኑ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች ፦

◉ ከመጠን በላይ ካሰብክ ➨ ወደ ፈጣሪህ ፀሎት አድርግ

◉ ድካም ሲሰማህ ➨ በቀዝቃዛ ውሃ ሻወር ውሰድ

◉ ሲከፋ ➨ ስፖርት ስራ

◉ የምትጨነቅ ከሆነ ➨ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ዎክ አድርግ

◉ ስትናደድ ➨ ዝም በል

◉ ስንፍና ከያዘህ ➨ መፅሀፍ አንብብ

የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል በመሆን ለህይወትዎ ጠቃሚ ምክር ያግኙ። 🔥
ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም ከሚደረገው ፉክክር ውስጥ አርሰናል ራሱን አውጥቷል ፤ የቀሩት ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ ኒውካስትል ዩናይትድ ፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ቼልሲ ብቻ ናቸው። [ The Athletic ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
1 ኛ TAPSWAP

TAP SWAP ሊጠናቀቅ የ 18 ቀን እድሜ ቀርቶታል በ TON BLOCKCHAIN ላይ LIST እንደሚደረግ አሳውቀዋል

JULY 1 ማለትም ከ 18 ቀን በኋላ   ኮይን መሰብሰብ ይቆማል TAPSWAP ላይ

ቀጣይ HAMSTER ( 👍)

ለመጀመር ! 👇

https://www.tg-me.com/tapswap_mirror_bot?start=r_7120758084

ለበለጠ መረጃ  ! 👇

https://www.tg-me.com/+xikJ13xbNf45YzQ0
ፋብዮ ቪዬራ በኢንስታግራሙ ገፅ ላይ የለቀቀው ምስል ! 💪

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
LEGEND PHOTOGRAPHY STUDIO
📸 We Capture Your Memories 📸

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

📸 ለሰርግ
📸 ለብራይዳል
📸 ለልደት
📸 ለጨቅላ ሕፃናት
📸 ለቤቢ ሻወር (ቀሚስን ጨምሮ)
📸 ለምርቃት
📸 ለሞደሊንግ ፎቶግራፊ

እንዲሁም ለመሳሰሉ ፕሮግራሞች የስቱዲዮም ሆነ የመስክ ፎቶ አገልግሎት እንሰጣለን!

አድራሻ :- 📍ፈረንሳይ ኬላ ኦሮሚያ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

የ TIKTOK ገፃችንን ፎሎ ያድርጉ በየጊዜው የሚሰጡ Give Away አሸናፊ ይሁኑ
https://www.tiktok.com/@legend_photography21?_t=8mrewaJiGb0&_r=1

Telegram ቻናል @legend_photography_studio

For Booking Use The Numbers Below

ቀድመው ወረፋ ለማስያዝ ከታች ያሉትን ቁጥሮች ይጠቀሙ 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

📱0906906087📱
📱0921064280📱
ቲቪዎትን Smart ማድረጊያ android box
ለ1 ሳምንት የሚቆይ ቅናሽ አድረገናል
📹youtube
📹tiktok
📺Nitflix
🛒 Playstore (ማንኛውንም app ማውረጃ
💬Etv Pro ፣ Yacin tv ( ነፃ የኳስ መመልከቻ
🗄ON Stream እና የመሳሰሉት የፊልም አፖች የተጫነበት ምርጥ እና ጠንካራ እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ቀርበናል

📱0911590613
@UMER4k

ቻናላችንን join በማድረግ ተመሳሳይ መረጃዎችን እና የተለያዩ እቃዎችን ያገኛሉ
https://www.tg-me.com/+nlhsJ8JEAOoyNzE0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አርሰናል ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም ዕቅድ በማውጣት እንቅስቃሴ ጀምሯል ፤ አርቴታ ተጫዋቹን ያደንቀዋል ፤ አትሌቲክ ቢልባኦ ከተጫዋቹ ዝውውር 50ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋል ። [ Caught Offiside]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
ETHIO ARSENAL
🗣️| ኪሊያን ምባፔ ዊሊያም ሳሊባ በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ በቋሚነት መሰለፍ ይገባዋል ሲል ተናግሯል። ከአርሰናል ጋር ጥሩ የውድድር ዘመን ካሳለፈ በኋላ በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ መግባት ይገባዋል ሲል ተናግሯል። SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ክሊያን ምባፔ

“ዊልያም ሳሊባን የማውቀው ገና ከልጅነቱ ጀምሮ ነው። በቦንዲ ተመሳሳይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ነበርን። በእረፍት ጊዜ አብረን እግር ኳስ እንጫወት ነበር፣ ምንም እንኳን እኛ በተመሳሳይ አመት ውስጥ ባንሆንም፣ ግን ከእኛ ጋር ለመጫወት ጠየቀን፣ እሱ አስቀድሞ ትልቅ ነበርና ፈቀድንለት፣ ከዚያም አባቴ በAS ቦንዲ አሠለጠነው።

“ከእርሱ በሦስት ዓመት ስለምበልጠው ጉዞውንና ጨዋታውን በቅርበት በመከታተል ሲያድግ አይቻለሁ። እሱን በብሄራዊ ቡድን ውስጥ ማየቴ፣ ከቦንዲ ወደ ሌስ ብሌውስ መሄዱ በጣም ደስተኛ አድርጎኛል።

"በተቻለ ፍጥነት እሱን ከቡድኑ ጋር ለማዋሃድ ሞከርኩ።" ሲል ከሳሊባ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ተናግሯል።

[Ouest-France]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ዊሎ 😎

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ሊ ትሮስ ለአውሮፓ ዋንጫው ዝግጁ ነው ! 🔥🔥

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ቶማስ ፓርቴ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊሄድ እየተቃረበ መሆኑን ምንጮች ለፉትቦል ኢንሳይደር ተናግረዋል ፤ አርሰናል ለፓርቲ ከ £20m-£25m የሚጠይቀውን ዋጋ አስቀምጧል ፤ ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ የመዘዋወሩ ሁኔታ እርግጥ ይመስላል ። [ Football Insider ]

SHARE" 
@ETHIO_ARSENAL
ዴሻምፕ እና የአሰልጣኝ አባላቶች ሳሊባን በዩሮ ቋሚ ለማድረግ እያሰቡ ነው ሳሊባ አሁን ላይ ቀልባቸውን ስቧል::

[FABRICE HAWKINS]

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
ጄሱስ ከብሔራዊ ቡድን ጓደኛው ኔይማር ጋር ልምምዱን እየሰራ ይገኛል::

"SHARE " || @ETHIO_ARSENAL
የዝውውር መስኮቱ በይፋ ተከፍቷል፡፡

ቸር ያሰማን

SHARE @ETHIO_ARSENAL
2024/06/14 03:23:59
Back to Top
HTML Embed Code: