"እስልምና ውብ ነው"
~~~~
مِنْ أَجْلِ ذَٰلِكَ كَتَبْنَا عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنَّهُ مَن قَتَلَ نَفْسًا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍ فِي الْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ النَّاسَ جَمِيعًا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَا أَحْيَا النَّاسَ جَمِيعًا ۚ وَلَقَدْ جَاءَتْهُمْ رُسُلُنَا بِالْبَيِّنَاتِ ثُمَّ إِنَّ كَثِيرًا مِّنْهُم بَعْدَ ذَٰلِكَ فِي الْأَرْضِ لَمُسْرِفُونَ

በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን፡፡ መልክተኞቻችንም በግልጽ ተዓምራት በእርግጥ መጡዋቸው፡፡ ከዚያም ከዚህ በኋላ ከእነሱ ብዙዎቹ በምድር ላይ ወሰንን አላፊዎች ናቸው፡፡
سورة المائدة {32}
||
#islamophobia_መራራ እውነታ❗️
#ፍትህ_እንሻለን❗️
#Islam_አሸባሪ አይደለም❗️
=================
Ibnu Yimam
~~~
T.me/قناة أبي فوزان السلفي الكميسي/com.IbnuYimamSelefiaDawa
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲን አድስ ለምትቀላቀሉ እህት ወንድሞች መረጃ ስትፈልጉ ለየካምፓሱ አስተባባሪዎች በመደወል አስፈላጊው ትብብርና ቅበላ ይደረግላችሇል
____
Main ካምፓስ ፦
①) 0938398248 : ኣደም መካሻ
②) 0983368223 : ሙሐመድ ጃቢር

ጫሞ ካምፓስ (Social, FBE, Others)፦

+251902707240 ነቢል

ነጭ ሳር ካምፓስ (Health)፦

0917 79 8377 : ዐብዱ-ር'ረሕማን
0938331616 : ሚዕራጅ

አባያ ካምፓስ (Natural Science & Computational):-

+251908349108 አሊ

ኩልፎ ካምፓስ (Agriculture):-

+251962761683 ሲራጅ

ሰውላ ካምፓስ፦
0934189265: ሰዒድ

https://www.tg-me.com/daewaselefiyaArbaminch/11855
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አስደሳች ዜና ከፉደይል ኢብኑ ዒያድ መደረሳ ‼️
==============================

ኪታብ በደረጃ መቅራት ለሚፈሊጉ ተማሪዎች በሙሉ(በአማረኛ እና በኦረመኛ ቋንቋ)
==============================

ፉደይል ኢብኑ ዒያድ መደረሳ ከዚህ በፊት የቁርዓን ቂርዓት ማስጀመሩ ይታወቃለ። በመሆኑም ኪታብ መቅራት ለሚፈሊጉ ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ ዘንድ ኪታቦችን በደረጃ/Level/مستوى አዘጋጅቶ ወደ ምዝገባ ገብቷል

1ኛ ደረጃ [Level I] المستوى الأول
========================

1) ኹዝ ዓቂደተክ........16 ክፍል ግዜ
2) መቶ ሀዲስ.............16 ክፍል ግዜ
3) ኡሱሉሰላሳ..............16 ክፍል ግዜ
4) ሹሩጡሰላት(ሙሃመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ)...............16 ክፍል ግዜ

1ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 4ወር
ከ64~70 ክፍል ግዜ ይኖረዋል።
================================

2ኘ ደረጃ [Level II] المستوى الثاني
========================

1) ቀዋዒዱል አርበዓ.......10 ክፍል ግዜ
2) ነዋቂዱል ኢስላም......12 ክፍል ግዜ
3) ወረቃት....................16 ክፍል ግዜ
4) በይቁኒያ..................32 ክፍል ግዜ

2ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 4½ወር

ከ72~75 ክፍል ግዜ ይኖረዋል
==============================

3ኛ ደረጃ [Level III] المسوى الثالث
========================

1) መትኑል አጅሩሚያ......48 ክፍል ግዜ
2) አዱሩሱል ሙሂማ.......16 ክፍል ግዜ
3) ዐቂደቱል ዋሲጥያ......16 ክፍል ግዜ
4) ኹላሰቱ ኑሩል የቂን.....48 ክፍል ግዜ

3ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 8ወር

ከ128~135 ክፍል ግዜ ይኖረዋል
==============================

4ኛ ደረጃ (Level IV) المستوى الرابع
========================

1) አርበዒንነዋዊያ..........16 ክፍል ግዜ
2) መንሀጁሳሊኪን..........64 ክፍል ግዜ
3) መትኑል ቢናአ............32 ክፍል ግዜ
4) ኪታቡተውሂድ(ሙሃመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ)...............64 ክፍል ግዜ


4ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 9ወር
ከ144~150 ክፍል ግዜ ይኖረዋል
===============================

5ኛ ደረጃ (Level V) المستوى الخامس
==========================

1) ዑምደቱል አህካም......64 ክፍል ግዜ
2) ከሽፉሹቡሃት.............32 ክፍል ግዜ
3) ረውደቱል አንዋር........64 ክፍል ግዜ

5ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 10ወር

ለ160~165 ክፍል ግዜ ይኖረዋል።

ለመመዝገብና ሙሉ ኢንፎርሜሽን ለማገኘት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ።👇👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeltevn2JWUS-cV2bUvlHAnr2jzSlPNf40Ham9d271ODGhkjQ/viewform?usp=pp_url

ማስታወሻ:- ሀገር ዉስጥ የሚኖሩት በአካል መቶ ትምህረቱን መከታተል ይችላሉ።


ለተጨማሪ መረጃ 0912784898/0927457999/0985819853

ለቁርዓን ለመመዝገብ👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUgCvUiaSuD-hk19BU7VjP7XJDiwbNGs7gEz2ToaSefO49GA/viewform?usp=pp_url

★ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም(ZOOM) ነው።

የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇
https://www.tg-me.com/fudeylmedresa
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
ከሚዋሽ ሰው እውቀት አይወሰደም

(ሰዎችን ሲያወራ በውሸት ከታወቀ ሰው ከርሱ እውቀት አይወሰድም አንድ ሺ ምስክር ሁለት ሺ ኢጃዛ ሶስት ሺ ተዝኪያ ቢሰጠው እርሱ ውሸታም ከሆነ አጠቅመውም ምክኒያቱም እርሱ አይታመንም)

አንኳን ሸይኽህ ይቅር እና
ጓደኛህ ውሸታም ከሆነ ብህ
ትልቅ ሙሲባ ነው።

🎤 አል ዐላመቱ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ አል መድኸሊይ

ሙሉውን ከዚህ ያዳምጡት
https://a.top4top.net/m_995lgdqr1.mp3
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://www.tg-me.com/IbnuMuhammedzeyn
#ድንቅ _ምክር

«አንድ ሴት አግብታ የፈታች ስለሆነች፣ ልጆች ስላላት፣ አንድን ወንድ በእድሜ ስለበለጠችው አትገባም አይባልም ፡፡ እንዲህ አይነቷ ሴትም ነውረኛ አትባልም፡፡ ብትባል ኖሮ ነብዩ ﷺ ያገቧት ኸዲጃ የሴቶች ቁንጮ፣ እሷንም ጨምሮ ሌሎች ሚስቶቻቸው የምእመናን እናቶች ነውረኛ በተባሉ ነበር፡፡ እንዲህ አይነቷን ሴት ያገባ ነውር እንደሰራ ሊታይ አይገባም፡፡ ቢባል ኖሮ ነብዩ ﷺ ያገቧቸው ሴቶች ከአኢሻ ውጭ ሁሉም ባል የሞተባቸው፣ አግብተው የፈቱ ነበሩ፡፡
"ውዱ ነብይ ከነ ሚስቶቻቸው ታላቅ ተምሳሌቶቻችን ናቸው፡፡"»
ታላቅ ወንድማችን አቡ መርየም
||
ዳዕዋ ሰለፊያ||በከሚሴ
T.me/قناة أبي فوزان السلفي الكميسي/com.IbnuYimamSelefiaDawa
የዛሬ ማታ የደዓዋ ፕሮግራም ለየት ባለ መልኩ
ይጠብቁን በአላህ ፍቃድ
ታጋባዥ እንግዶች ይሆሩናል

🎤 ኡስታዝ ኢብኑ ኸይሩ ከ ሳዑድ አረቢያ
🎤 ኡስታዝ አብዱሽኩር ከ አሶሳ
🎤 ኡስታዝ አቡ ረይስ ከ ደሴ


ማታ ከ 3:10 ቡሀላ ይጀምራል በአላህ ፍቃድ

https://www.tg-me.com/UstazKedirAhmed
https://www.tg-me.com/UstazKedirAhmed
https://www.tg-me.com/UstazKedirAhmed
➧ ትክክለኛ አማኝ ሴት ልጅ ለትዳር መስፈርቷ ዲን ነዉ ዲን የለለዉ ሀብታም ወንድ አትፈልግም።

➧እሷ የምትፈልገዉ ዲነኛ የእዉነት የሚወዳት ሁል ግዜ ከጎኗ የሚሆንን ወንድ ነዉ።


https://www.tg-me.com/umufwzan/3608
https://www.tg-me.com/umufwzan/3608
👉#ቡጢ_ነው_ፍፃሜው__!!
------------------------------------
የአህባሽ የኢኽዋን አላቻ ጋብቻ፡
አንድ ጥቅም የለው ትርፉ ቡጢ ብቻ፡
ያውና መጂሊሱ ሆኖ መደበቂያ፡
አደረጉን እኛን የጠላት መሳቂያ፡
የኦርቶ አክቲቪስቶች ግሩም መሳለቂያ፡
የላይክና የሸር ፈገግታ ማድመቂያ፡
#አይ_ዘንድሮ_በስንቱ ልቃጠል፡
የት አባቴ ልሒድ ወደ ምን ልንጠልጠል፡
------------------///-----------------
በዚህ ጊዜ ቡጢው እጂግ ያሳፍራል፡
እንድህ ሆነ ብሎ ለማውራት ያስፈራል፡
በጠላት መካከል እንደት ይነገራል!!?
ከህዝበ ሙስሊሙ ተቋም ላይ ተቀምጦ፡
ሀቅን ከመናገር ስሜት አስበልጦ፡
------------------------------------------_
የእምነትን መርህ በርሱ ልክ መስፋት፡
ግድ እመኑኝ ብሎ ተረቶችን መትፋት፡
ደፋ ቀና ማለት ሌትም ቀንም መልፋት፡
መጥፎ ነው ፍፃሜው ተያይዞ መጥፋት፡
----------------------------------------------
በጣም ያሳፍራል ይህን ነገር መስማት፡
ግን ይህ ነው ፍፃሜው ባጢል ላይ መስማማት፡
የዕምነት መሪ ሆኖ ማይክ እንደመቀማት፡
መወያየት ቀርቶ ፊትና እንደመጠማት፡
አርቆ ላሰበ ቆሞ ላስተዋለ፡
ከዚህ ነበለጠ ምን የሚከብድ አለ!!?
-------------------------------------------
ለመጣው ፈተና እንደመመካከር፡
የሙስሊሙን ዑማ እንደማጠናከር፡
መጂሊሱ በስልጣን ይዟል መከራከር፡
ሽርክን ተገድፎ በጨለማ ጉዞ፡
መንገድን መጀመር ሳርን ተመርኩዞ፡
ፍፃሜው ውድቀት ነው አያዛልቀንም፡
ተውሒድን እንዘምር እንተወው ሁሉንም፡
------------------------------------------------
ሙስሊሙን በመተው ካፋር ጋር መታከክ፡
ከጠላት ወግነው ከወዳጂ መላከክ፡
ራስን ማታለል ውጤቱ ነው እከክ፡
አህባሽ ተመሳስሎ አንድነት መመስረት፡
በቡጢ መመታት በሚገርም ንዝረት፡
ከታላቅ ተቋም ላይ የሚያስነሳ ውጥረት፡
በዚህ ወቅት ፀቡ ለኛ ሆኗል ሀፍረት!!?
መጨረሻው ይህነው ፍፁም ውል የሌለው፡
ግን ይህ ነው ለኢኽዋን ስኬት የሚመስለው!
-----------------------------------------------
#ሰላም_ነው_ቦክሰኛው_!?
የመጂሊሱ መሪ እንደምን ነሁ ማኛው!?
የካፊሮች ወዳጂ የስልጣን ሱሰኛው!?
እኛ አለን በቡጢሁ ሰላም ነው ቦክሰኛው!?
------------------------------------------------
እኔ እናገራለሁ የሚሰማ ካለ ሲነገረው እውነት፡
ቡጢ ነው ፍፃሜው ይህ አይነት አንድነት፡
ብዙ ርቀት ሳይሔድ ፈጥኖ ያጥራል እድሜው፡
መጠውለግ ነው እንጂ የለም ልምላሜው፡
ቁንጨጮው ነው እንጂ አይታይም ጋሜው፡
የውሸት አንድነት ቡጢ ነው ፍፃሜው፡
--------------------------------------------
#በኑረዲን_አል_አረቢ
--------------------------------------------
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
--------------------------------------------
📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
-----------------------------------------------

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከረመዷን በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብን ሸይኽ ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የመሳኢሉል ጃሂሊያህ ማብራሪያ ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።

📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"دعائم منهاج النبوة"

የኪታቡ አዘጋጅ :-
فضيلة الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ሸዋል 15-1443 ሂጅሪ (ግንቦት 8-2014) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-

📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://www.tg-me.com/SheikhMuhammedZainAdam
📍قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

"إذا قرأت القرآن ولم تشعر بأن قلبك لان، فاعلم أنه أشد قسوةً من الحجارة؛ لأن الحجارة تلين وتخشع، والقلب الذي لا يلين ولا يخشع بالقرآن أشد قسوةً من الحجارة، فنسأل الله أن يلين قلوبنا وقلوبكم بذكره".

📚 [شرح أصول في التفسير (ص: ٥٠ - ٥١)].
═══ ❁❁❁ ═══
T.me/قناة أبي فوزان السلفي الكميسي/com.IbnuYimamSelefiaDawa
ሙሓደራ 143 የነብያት ጥሪ እና አላማ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሓደራ 143 የነብያት ጥሪ እና አላማ

ዛሬ በ ሚጢ_ቆሎ መስጂድ የተደራገ ደዓዋ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)


https://www.tg-me.com/UstazKedirAhmed
https://www.tg-me.com/UstazKedirAhmed
https://www.tg-me.com/UstazKedirAhmed
◉ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ድግስ
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲

🗓በዕለተ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ

🎙ተጋባዥ እንግዶቻችንና ርዕሶቻቸዉ👇
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

🎙ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ረይስ حفظه الله


ርዕስ ፦ኒቃብና ተያያዥ ነጥቦች!

🎙ዉዱ ኡስታዛችን አቡ ፈዉዛን حفظه الله

ርዕስ፦ስለ ኢኽቲላጥና በተቃራኒ ፆታዎችላይ የሚደርሱ ትንኮሳዎችና መፍትሄዎቻቸዉ!

🎙ዉዱ ኡስታዛችን አቡ አብዲላህ حفظه الله


ርዕስ ትዳር በኢስላምያለዉ ደረጃ የመልካም ትዳር እንደት የምንመርጠዉ!

🎙ዉዱ ወንድማችን አቡ ዑበይዳህ حفظه الله

ርዕስ ፦ሴት ልጂ ያላት ቦታ በኢስላም!

🔴ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል👇

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tg-me.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://www.tg-me.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
Forwarded from MuhammedSirage MuhammedNoor
Forwarded from MuhammedSirage M.NOOR (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ሸክላ ሰሪ ፣ አንጥረኛ ቡዳዎች ናቸውን ? እነሱን ማግባት ….. ለሚል ጥያቄ የተሰጠ አጭር መልስ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

#አዲስ_አፕሊኬሽን_ተለቀቀ
🎉🎉🎉
نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتب والسنة
📖 የተውሒድ ብርሀን እና የሺርክ ጨለማዎች በኪታብና ሱና።

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም)
🎊🎊
ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!
🟠
#share በሚደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

▢App developer:- Yusuf App
ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት!

http://www.tg-me.com/Yusuf_App1
2024/06/06 01:59:31
Back to Top
HTML Embed Code: