Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
የመዘምራን አለቆች በዲ/ን ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር)
ልበ_አምላክ_ቅዱስ_ዳዊት
🤲#ሀብተ_ፈውስ፦ በገናን እየደረደረና መዝሙር እየዘመረ ድውይን ህሙምን መፈወስና የመንፈስን ጭንቀት ማስወገድ።በዚህ በተሰጠው ሀብተ ፈውስ በገና በመምታትና መዝሙር በመዘመር ጊዜና ሰዓት እያየ በርኩስ መንፈስ ይሰቃይ የነበረ ሳኦልን ይፈውሰው እንደነበር ሁሉ ዛሬም ቢሆን በርኩስ መንፈስ ተይዘው የሚሰቃዩትን ሲፈውሳቸው ይታያል። (መዝሙረ ዳዊት አንድምታ መቅድም )
👉ቅዱስ ዳዊት…
🤲#ሀብተ_ፈውስ፦ በገናን እየደረደረና መዝሙር እየዘመረ ድውይን ህሙምን መፈወስና የመንፈስን ጭንቀት ማስወገድ።በዚህ በተሰጠው ሀብተ ፈውስ በገና በመምታትና መዝሙር በመዘመር ጊዜና ሰዓት እያየ በርኩስ መንፈስ ይሰቃይ የነበረ ሳኦልን ይፈውሰው እንደነበር ሁሉ ዛሬም ቢሆን በርኩስ መንፈስ ተይዘው የሚሰቃዩትን ሲፈውሳቸው ይታያል። (መዝሙረ ዳዊት አንድምታ መቅድም )
👉ቅዱስ ዳዊት…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
የከተራ በዓል መቼ መከበር ጀመረ? በዶ/ር ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገብረኢየሱስ @ArtsTvWorld
#ethiopia #orthodox #መዝሙር #ethiopia #orthodox #rama #ተአምኖ_ሚዲያ #bole #medhaniealem
Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1
Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld
Website : http://artstv.tv
Instagram…
Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1
Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld
Website : http://artstv.tv
Instagram…
"ማርያም እኮ ሞተች"
ኤልያስ ሽታኹን
* * * * *
"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን
ማርያምእኮ ሞተች፡፡
ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
* * * * * *
#ማስታወሻ
* በነገረ - ማርያም
* ስንክሳርም እንደተነገረን
እመቤታችን በ፷፬ አመቷ በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡
ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮ ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡
"ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"

«ተዋሕድዋ» - ኦርቶዶክስ እና አድዋ
+++++++++++++++++++++++++++++++
ይኽ ጥናት ቀመስ አድዋዊ ጽሑፍ ከሦስት ዓመት በፊት የዳረጎት ዲጂታል መጽሔት ላይ የወጣና ዛሬ ለ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በጸሐፊው ተተርኮ የቀረበ ነው።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/7_6A_kMAvSs

በቀላሉ በቴሌግራም ቦት የቢትኮይን ሳንቲም በመሰብሰብ ብቻ ገንዘብ ይስሩ
👇👇👇
https://www.tg-me.com/notcoin_bot?start=r_573809_33743311
👇👇👇
https://www.tg-me.com/notcoin_bot?start=r_573809_33743311
Telegram
Notcoin
Probably nothing @notcoin
Forwarded from ዶቃ ትረካዎች Doka Treka
YouTube
አልተዘዋወረችም Altezewawerechim የመጨረሻ ክፍል 4 ምእራፍ 7, 8, 9 እና 10 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ
የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
#EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…
Forwarded from Hawassa Wall art and Gifts / ሀዋሳ የግድግዳ ጌጦች እና ስጦታዎች
በሚታየው ሁኔታ ያልተከፋፈለ በወጥ። ይደውሉ ይዘዙን በፍጥነትና በጥራት እናስረክቦታለን። ይደውሉ ወይም Telegram
0977605523
@HawassaWallartandGift
0977605523
@HawassaWallartandGift
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
"መጻጒዕ" በኤርምያስ በገና | "Metsagu" by Ermias Begena #sewasewmultimedia
ለዓብይ ጾም የአራተኛው ሳምንት "መጻጒዕ" በማለት ከኤርምያስ በገና (@ermiasbegena)
መጻጒዕ
አራተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‘መጻጒዕ’ ነው። ስያሜው በዮሐንስ ወንጌል ፭፥፩ ላይ ከሚገኘው ኃይለ ቃል የተወሰደ ነው። ትርጓሜውም ደዌው የጸናበት በሽተኛ ማለት ነው። በዚህ የወንጌል ክፍል ጌታችን በቤተ-ሳይዳ ሕሙማንን እንደ ፈወሰ ተነግሮአል።
በስፍራው ከነበሩ ፈውስ ፈላጊዎች መካከል ደዌው የጸናበት፣…
መጻጒዕ
አራተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‘መጻጒዕ’ ነው። ስያሜው በዮሐንስ ወንጌል ፭፥፩ ላይ ከሚገኘው ኃይለ ቃል የተወሰደ ነው። ትርጓሜውም ደዌው የጸናበት በሽተኛ ማለት ነው። በዚህ የወንጌል ክፍል ጌታችን በቤተ-ሳይዳ ሕሙማንን እንደ ፈወሰ ተነግሮአል።
በስፍራው ከነበሩ ፈውስ ፈላጊዎች መካከል ደዌው የጸናበት፣…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
🔴አዲስ ዘለሰኛ ዝማሬ " ሞትህ ጌታዬ ነው ሕይወት " ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ @-mahtot
🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
https://www.youtube.com/watch?v=H0jd74NmdwY
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
https…
👇 👇 👇
https://www.youtube.com/watch?v=H0jd74NmdwY
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
https…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma @ZegolaRecords
#like #subscribe #share
#mezmur #ortodox
ታድነኝ ዘንድ
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥
ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ።
ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ ተፈጠሩ፥
በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥
ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥
በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል።
ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥
በቃለ ተግሣፅህ…
#mezmur #ortodox
ታድነኝ ዘንድ
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥
ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ።
ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ ተፈጠሩ፥
በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥
ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥
በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል።
ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥
በቃለ ተግሣፅህ…
ማን ይመራመር? ድንቅ የበገና መዝሙር
ዘሰሙነ ሕማማት - መምህር ኤርምያስ ኃይላይ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
ዘሰሙነ ሕማማት - መምህር ኤርምያስ ኃይላይ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
YouTube
ማን ይመራመር? |መዝሙር ዘሰሙነ ሕማማት | መምህር ኤርምያስ ኃይላይ |መጽሐፈ መሠረት | begena mezmur
በሰሙነ ሕማማት የሚዘመረው ይህ የበገና ዝማሬ "መጽሐፈ መሠረት" የተሰኘው መጽሐፍ ሰኔ 4 ቀን ፣ 2015 ዓ.ም በተመረቀ ጊዜ በመምህር ኤርምያስ ኃይላይ የቀረበ ነው።
#OrthdoxMezmur #EOTC #Himamat
#OrthdoxMezmur #EOTC #Himamat