ያጽናናኛል ፡ ይደግፈኛል ፡
በጐነቱን ፡ ይገልጥልኛል
መካሪዬ ፡ ነው ፡ አለኝታዬ ፡
ዘልቆ ፡ ሚኖር ፡ ውስጤ ፡ ጟዳ ዬ
አይዳ አብርሃም - መንፈስ ቅዱስ
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
በአባቴ ቤት በሰማዩ ስፍራ
መቀመጤ ከቅዱሳን ጋራ
መዘመሬ ለጌታ መዝሙር
ከዚህ በላይ ምን አለ ክብር

አውታሩ ከበደ - ሁሉ አዲስ ሆነ
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
መኖርስ ፡ ካልቀረ ፡ ትርጉም ፡ ያለው ፡ ኑሮ
ለዘላለም ፡ ተድላ ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ አብሮ
አሁን ፡ ገና ፡ ደላኝ ፡ አሁን ፡ ተመቸኝ
ከሁሉ ፡ የበለጠ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ያዘኝ
አዜብ ሀይሉ - ንገሩልኝ መርዶ
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
ጠልቄ ፡ መሄድ ፡ እፈልጋለሁ
የእኔ ፡ እርካታ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ነው
ላይ ፡ ላዩን ፡ መሄድ ፡ ይቅርብኝና
ይስጠም ፡ ሕይወቴ ፡ በህልውናህ (፪x)
መንፈስ ፡ ቅዱስ (፪x)
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
አቤት ያለው ሰላም ካንተጋ
ሲጠጋጉ ወደደረትህ
ማዳመጥ ስትናገር የፍቅርን ቋንቋ
መቼ ይታወቃል ወፎቹ ሲንጫጩ ለሊቱ ሲነጋ
😍Aster Abebe
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
እንድኖር በማይፈልጉ ፊት
በጤና እንድኖር በህይወት
የመሸ ለሊት እየነጋ
ሁል ጊዜ አንተ ነህ ከኔጋ

😍አገኘው_ይደግ&ፓስተር_እንዳለ_ወ/ጎርጊስ
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ያድናል ጌታዬ ያድናል
ያድናል ብቻውን ያድናል
ያድናል በህይወት ያኖራል

ያድናል ኢየሱስ ያድናል - ዘሪቱ ከበደ
😍😍😍🙏🙏🙏
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በሱ ፅኑ ነው
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
ሪያዬ ሆኖ ጠላት ሲያውከኝ
ያሸነፈ መስሎ ሲፎክርብኝ
በጨነቀኝ ጊዜ ወዳንተ ጮህኩኝ
ሰማይን ዝቅ አርገህ ከተፍ አልክልኝ
kalkidan Tilahun(lily)
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (2x)
የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ
ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ
Addisu worku
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wanti ati jette attam anatti miyaa'a! Isa dammi afaan kootti miyaa'u caalaa anatti in miyaa'a.
(Macaafa Faarfannaa 119:103)
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
" በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። "
(መዝሙረ ዳዊት 23:4)
😍😍
Join Join Mezmur pictures
Join For more
@Mezmurpictures
@Mezmurpictures
Graphics by Nebiyu Belay😘 @Nebexv
2024/04/28 19:01:04
Back to Top
HTML Embed Code: