Telegram Group Search
በውጪ ሀገር ለምትኖሩ እንኳን ደስ አላችሁ በእጅጉ የምትፈልጉት 37 አልፋ 73 በአማዞን ወጣ ይህንን ሊንክ በመጫን እዘዙት በቤትዎ ይደርሳል
https://a.co/d/2GOO53R
በውጪ ሀገር ለምትኖሩ አማዞን ላይ መጽሐፉ ፈጥኖ በማለቁ ማግኘት አልቻላችሁም ነበር። አሁን ግን አማዞን በድጋሚ ጭኖታልና ኦርደር በማድረግ ቤታችሁ ድረስ ይመጣል
"ከገበያ የጠፉ የበፊት 27 መጻሕፍቶቼን ፈልጋችሁ እንዳጣችሁ ደጋግማችሁ ለምትጽፉልኝ ወዳጆቼ እንደሚታወቀው ከ120 ሚለየን ሕዝብ አንባቢ 10 ሺ የማይሞላ በመሆኑ 5 ሺውም ከጊዜ በኋላ የሚያልቅ በመሆኑ ድጋሚ የመታተም ዕድላቸው አነስተኛ በመሆናቸው መጻሕፍቱ የሚገኙበት ላይብራሪ ብታነቡ ምክሬን እሰጣለሁ።
37 አልፋ 73 መጽሐፉም ካለቀ በኋላ መጽሐፉ በድጋሚ ላይታተም ስለሚችል በእጃችሁ ብታስገቡት ምክሬን እሰጣለሁ።
(መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)
2024/06/20 05:23:07
Back to Top
HTML Embed Code: