Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ከንቱ የሆኑ ሦስት ነገሮች ሰውነቴ ናቀች ፈጽማም ጠላቻቸው ኑራቸውም አበሳጫችኝ
1) ትዕቢተኛ ደሀን
2) ንፉግ ባለጸጋ
3) ሴሰኛ አዕምሮ የሌለው ሽማግሌንም
እነዚህን ሦስቱን ጠላሁ። ( ሲራክ 25 : 2-3 )
Audio
ጠበቃ ???

1ኛ የዮሐንስ 2:1

መልስ ለፓስተር ኤርሚያስ አበበ
salv. 1
ቅዱስ ጳውሎስ ሃዋርያዊ አገልግሎት Chat
በነገረ ድኅነት ላይ የተደረገ ቀለል ያለ ውይይት

ክርስቲያን vs ፕሮቴስታንት
Audio
ፀሎተ ሐይማኖት ከነትርጓሜዉ
Audio
Audio
Audio
—————
የሚያድነው ሥራ እንደምን ያለ ነው..??


@Apostolic_Answers
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
THE CREED ( ጸሎተ ሃይማኖት ፤ የሃይማኖት ጸሎት )

"..in one holy Catholic and apostolic church I acknowledge one baptism for the remission of sins I lock the resurrection of the Dead and the life of world to come Amen ፤ ከሁሉ በላይ በምትሆን በአንዲት ቤተክርስትያን እናምናለን ኃጢአት በሚሰረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሙታንን መነሳት ተስፉ እናደርጋለን የሚመጣውንም ሕይወት ለዘለዓለሙ አሜን "
Audio
1 Peter 3 (አማ) - 1 ጴጥሮስ
18: ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥

በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
አዕመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕሌየ
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው ፤ ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ፤ ፈተንኸኝ፥ ምንም አላገኘህብኝም።
⁴ የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው፤ ስለ ከንፈሮችህ ቃል ጭንቅ የሆኑ መንገዶችን ጠበቅሁ። " (መዝሙር 16/17 ፤ 3-4)
ከዚህ ቀደም በቻናላችን የተሰጡ ትምህርቶችን ማውጫ
(ማውጫ 7)

💠የጥያቄዎቻችሁ መልስ💠
{ www.tg-me.com/ApostolicSuccession }

ታናሽ እህት ወንድም ያላችሁ ስሙት www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3430

ተዋናይ መሆን ኃጢአት ነው? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3441

የዘመን አቆጣጠር የእንቁጣጣሽ ትርጉም www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3491

የተሰቀለውን እንጂ የተሰቀለበትን አንሰብክም ለሚሉ 1እና 2 www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3610

በተሃድሶ እንቅስቃሴ የተፈበረኩ የእምነት ድርጅቶች www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3656

መልካም ወጣት በዮናታን አክሊሉ ከ1-3 www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3703

ለምን ተፈጠርኩኝ? በልደቴ ቀን የተቀዳ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3807

የት መጋባት ትፈልጋላችሁ? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3824

በድብቅ የተቀረጹ አስደንጋጭና አስፈሪ ቪዲዮዎችን ማየት www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3902

ምን እንጸልይ? ምን ልጸልይ? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3949

መጽሐፍ ቅዱስ እና ሳይንስ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3960

ስለእምነቴ ምንም አላውቅም ከየት ልጀምር? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/3970

የክርስትና ስም ከንስሃ አባት በቀር አትናገሩ ይባላል www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4078

ለምን የራሳችሁን አትሰብኩም? ለምን ሁሌ ስለ ፕሮቴስታንት ታወራላችሁ? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4157

ለጸጋአብ በቀለ ከማርቲን ሉተር የተሰጠ መልስ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4199

ለቅዱሳን ክንፍ ተሰጣቸው? ከሁሉም ቦታ መስማት ይችላሉ? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4219

ወልድ በብሉይ ኪዳን መልዓክ ሆኖ ተገልጧል? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4229

ለአብርሃም የተገለጡት እግዚአብሔርና ሁለት መላዕክት ወይስ ሥላሴ? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4230

የወንድም አክሊል የሕይወት ተሞክሮ ከ1-5 www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4289

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4378

ከማያምኑ ጋር ጋብቻ በዘመነ ወንጌል www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4402

የውርስ ኃጢአት አስተምህሮና ድንግል ማርያም www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4427

የ1980 እትም ላይ ሥላሴ፣ጳጉሜ.. የሚሉ ቃላት ለምን ገቡ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4438

ቤ/ክ ትላንትናም ዛሬም ነገም ለዘላለም ትቀጥላለች www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4601

የጥያቄና መልስ ቆይታ ከዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ጋር www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4680

አዎ ማርያምን፣ መላዕክትን፣ ቅዱሳንን እናመልካቸዋለን www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4836

ለምንድነው ያፈቀረኝ? ሁሉም እህቶች ሊያደምጡት የሚገባ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4847

እግዚአብሔር ለምን እንዲህ ይፈትነኛል? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4863

መንፈሳዊ ምግባራትን የምናደርገው ለምንድነው www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4864

ሕይወት ምንድነው? ለምንድነው የምኖረው? የመኖሬ ትርጉም ምንድነው www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4882

በገድላትና በድርሳናት እምነታችሁ ለሚሸረሸር www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4895

በአርጋኖን ዘሰኑይ ምዕራፍ 5 ላይ ለሚነሳ ጥያቄ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4907

ከኃጢአት እስራት ወጥቼ እንዴት ከጌታ ጋር ልኑር www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4933

የእህት ያብስራ የሕይወት ተሞክሮ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4943

የክርስትና እናትና አባት ሁኑ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4972

ማርያም የሰማይና የምድር ንግስት አትባልም? እግዚትነ ማለት ጌታችን ማለት አይደል www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4974

ኢሳ 59:16 ወደርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4975

እኔ ለቤተክርስቲያን አስፈልጋታለሁ፣ አንተም ታስፈልጋታለህ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4977

የክርስቶስ መካከለኛነትና የቅዱሳን አማላጅነት ልዩነት www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4978

የጸጥታ ጸሎት። መጮህ እንድንሰማ አያደርግም www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4997

ወደ መንፈሳዊ ገዳማት መሄድ ያለው ጥቅም www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5006

ሠላሳ አመት ከጌታ ጋር www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5030

ዕብ 7:25 በድጋሚ የተሰጠ መልስ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5109

ዕብ 9:24 አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርሷ ወደ ሰማይ ገባ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5110

1ዮሐ 2:1 ጠበቃ አለን በድጋሚ የተሰጠ መልስ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5111

ኢየሱስ በመጽሐፍ ቅዱስ አንድም ቦታ አማላጅ አልተባለም www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5113

በነገረ ድኅነት ላይ በአክሊል እና አቡ የተደረገ ውይይት www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5127

መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ለሚሉና 81 ወይስ 66 በሚለው ቀኖና በቂ መልስ የያዘ PDF www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5162

እግዚአብሔር ስሙ ማነው? www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5149

ካህናት ብቻ የሚገለገሉባቸው የጸሎት መጽሐፍት www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5159

ክርስቲያናዊ ሕይወታችን ምን መምሰል አለበት www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5168

ጸጋው በእምነት አድኗችኋል ኤፌ 2:8 www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5178

በጾም ወቅት እኚን ማድረግ ግዴታ ነው www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4971

ለፕሮቴስታንት እህት ወንድሞቼ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5421

በሰሞነ ሕማማት የሚፈቀዱና የማይፈቀዱ ድርጊቶች www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5199

ሰሞነ ሕማማትን እንዴት ማሳለፍ አለብን www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5200

ለዩንቨርስቲ ተማሪዎችና አዲስ ገቢ ፍሬሾች ከ1-10 www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5256

ከገዳም አባቶች የተላከው እውነተኛ መልዕክት www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5304

የድንግል ማርያምን ፍቅር በሕይወታችን ውስጥ እንፈልገው www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5449

ለእህቶች። በአገልግሎት ወይም በክህነት ካሉ ሰዎች ተጽዕኖ ቢገጥማችሁ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5466

የቤ/ክ ሰዎች መኖፍቅ አሉኝ በምንፍቅና ጠረጠሩኝ www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5472

ከተቃዋሚዎች ጋር አትከራከር፤ ተከራከር www.tg-me.com/ApostolicSuccession/5569

አንድ ቪዲዮ አይቼ ገርሞኛልም አልገረመኝምም www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4204

የመንፈሳዊ ሕይወት መርሆች app www.tg-me.com/ApostolicSuccession/4281

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
ሌሎች የቻናላችን ማውጫዎችንም ይመልከቱ
ለኦንልይ ጂሰስ ጥይያቄ ስትጠይቃቸው

እግዚአብሔር ዓለማትን የፈጠረው ___ነው።
ሀ) በቃሉ
ለ) በልጁ
ሐ) ሀ እና ለ

የኦንልይ ጂሰስ መልስ "መ"


@maedote
@maedote
" ቃልም ሥጋ ሆነ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)
Forwarded from ተስፋ ዓለም ከአብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ለእኛ ሰላም ይሆናል
መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን❤️❤️❤️ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ🙏🙏🙏ሰቆ 3፥40❤️❤️ሁሉ በእርሱ ሆነ🙏🙏
☨ ☩ ☨ ፦የዚህ ግሩፕ አላማ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች እየመረመርን በማወቅ ደስ ከማያሰኙት ነገሮች ደግሞ የምንርቅበትና ስሙን የምናስከብርበት መንፈሳዊ ግሩፕ ነዉ።
✣ የእግዚአብሔር ፍቃድ ምን እንደሆነ የምንማማርበትና የምናዉቅበት የምናሳዉቅበት የምንጠያየቅበት ነዉ።
✤በአጠቃላይ ከተሳሳትንበት ነገር ሁሉ በመመለስ የተፈጠርንበትንና የተጠራንበትን አላማ ማወቅና ማሳወቅ ነዉ።☨☩☨
https://www.tg-me.com/gOuJByrFixlKYzJK
ማቴዎስ 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ?
¹⁸ ደግማችሁም፦ ማንም በመሠዊያው የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በላዩ ባለው መባ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል ትላላችሁ።
¹⁹ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው?
²⁰ እንግዲህ በመሠዊያው የሚምለው በእርሱና በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል፤
²¹ በቤተ መቅደስም የሚምለው በእርሱና በእርሱ በሚኖረው ይምላል፤
²² በሰማይም የሚምለው በእግዚአብሔር ዙፋንና በእርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል።
2024/04/29 16:38:21
Back to Top
HTML Embed Code: