Telegram Group Search
*ኢስላማዊ የሰርግ የሙሽሮች ልብስ ለግልም ለማከራየትም ብዛት ምትፈልጉ …… እናስረክባለን ሚሰሩን እናበረታታለን* ይደውሉ 👇🏽👇🏽 +971569421749
#አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ #መንፈሳችሁ አይረበሽ #ተረጋጉ እናንተ የትግሉ ዋና መሰረቶች ናችሁ #ላለፈውም ትግል ለሚመጣውም ትግል እናንተ ጀግኖቻችን ናችሁ ወሳኝ ሚና አላችሁ #በማልቀስ በማዘን በመበሳጨት ውስጥ ህመም አለ ስትታመሙ ስትረበሹ አእምሮም ጀሰድም ይደክማል ለዚህም ብንታመም ሚያሳክም ብንደክም እሚያሳርፈን ስለለ ከወዲሁ ጠንከርና ቆረጥ አርገን መነሳት ይኖርብናል። ##ድምፃችሁን #በሚዲያ #ሼር ማረግ አትዘንጉ በፍፁም #ጠንክረን እንሰራለን
ድምፃችንን እናሰማለን
#መረጃ እናቀብላለን
#በገንዘባችንም ያለንን ሁሉ ለዲናችን እንሰጣለን።
ዱአችንን እናረጋለን
አላህም ያግዘናል።
ድምፄና ፖስቴ ምን ያረጋል ብላችሁ ለደቂቃ ወደ ሁዋላ እንዳትሉ ይህ የሙስሊሞች ጉዳይ አይመለከተኝም ብሎ ገፍላ ውስጥ የመሆን ሙናፊቅነት ነው ሀቂቃ በዚህ ጊዜ።ዙልምን አለመቃወም ክህደት ነው።በርቱ ድምፃችሁን አሰሙ በብእራችሁ በድምፃችሁ በቻላችሁት ሁሉ…………ትግላችን ይቀጥላል በዚህ ትግልም ውስጥ ወደአላህ መቃረቢያ መንገዳችን ይሆናል ኢን ሻ አላህ …………
ምንሳሳላቸው አሚሮቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለው አልፈዋልና
የነሱን ከፊት መቅደም 😥አልሻም ግን ሁላችንም በአንድነት መነሳት አለብን መጠቋቆማችንን ትተን ።
🌸በመንገድሽ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ብቻሽን መሄድ ካለብሽ አድርጊው… …።

🌿ለሌላ ስትይ እራስሽን አትተይ……።

🌸አንድን ሰው ላንች ስላለው ፍቅር እና ተቀባይነት በፍፁም መታገል ወይም ማሳደድ የለብሽም……።

🌿ለራስሽ ከምትፈልጊው የህይወት ደረጃሽ ባነሰ ቦታ ላይ አትቀመጭ ።

🌸ተያቸው፣ መልካሙን ተመኝላቸው፣ "የአንችን ሰዎች " በተፈቀደልሽ ጊዜና መንገድ እንደምታገኛቸው እመኝ……።

(ከጀርባሽ ከሚነጋገሩብሽ ፣ ከጥረትሽ ጋር የማይጣጣሙ ፣ ድንበሮችሽን የማያከብሩ መሀል ከምትሆኝ ብቸኝነት በእጅጉ ይሻላል።

ብቻሽን መሆን አትፍሪ።

መልካም ጁመአ ራሀቱል ቀልብ

https://www.tg-me.com/RAHA_TUBE
https://www.tg-me.com/RAHA_TUBE
🌹ሕይወት ሁለት የምርጫ መንገዶች አሏት ።
አንዱ ስኬት ወይም ውድቀት ።
ምርጫው የእናንተ ነው መንገዱም ለየቅል ነው ።

💠ገብያ ሄዶ የሚፈልገውን ለመሸመት የሚሻ ሠው የመግዣ ገንዘቡን ቀድሞ ይቋጥራል ፣ ቀኑ ለዝግጅት ሌሊቱ ለጉዞ መወሰኑን የተረዳ ሠው ባትሪና በትሩን ቀን ያሠናዳል ።
   ⚠️ሳታርሱ አትዘሩም ፤
   ⚠️ሳትዘሩም አታጭዱም ። ደምቃችሁ ዋሉልኝ እናንተ ድንቅ መልካምና ውብ እንስቶች የኢስላም ፈርጦች የኡማው ብሌኖች ብርቱ ስደተኞች ………… እየዘራችሁ 🌹
📗📒📕📗📒📕📗📒📕📗
ዛሬ ላይ ብዙ ሀብቶች የሀሳብ፣ የጭንቀትና የሰላም ማጣት ምንጭ ሆነዋል፤ ሰው ዉድ መኪና ይዞ ወጥቶ እንዳይሰረቅብኝ የት ላቁም ብሎ ይብሰለሰላል፣ ስለ ደህንነቷ ይጨነቃል፡፡
ሞላም ጎደለ ዱንያ ላይ እንከን የሌለው ነገር የለም፡፡ ካለህ ብዙ አትፈንጥዝ፤ ከሌለህም ብዙ አትተክዝ፡፡
ጠንክረህ ሥራ። አላህን የሰው እጅ ከማየት የሚጠብቅህን ያህል ሪዝቅ ለምነው፤ ጤናን ለምነው፡፡
ሆስፒታል ከሚተኙበት የስፖንጅ ፍራሽ ይልቅ እቤት የሚተኙበት የገለባ ፍራሽ ምርጥ ነው፤ ታመህ ትንፋሽህ ከሚያጥር ሪዝቅህ ቢያጥር ይሻላል፡፡

ወዳጄ! ያለህበት ሁኔታ የቱን ያህል ቢከፋም ካንተ በባሰ ሁኔታ ዉስጥ ያለ ሰው መኖሩን ላፍታም ቢሆን እንዳትዘነጋ፡፡ ከሁሉም በላይ በአላህ ተደሰት፡፡ እሱን ካለህ አህያህን ቆስቁሰህ ዉጣ፡፡ መንገድ ላይ የምታገኘዉን ሁሉ በሙሉ ፈገግታ ሰባሐል ኸይር በል።

ሰባሐል ኸይር ❤️

ይለናል ውዱ መካሪያችን መሀመድ ሰኢድ Abx
ራስን ክብርን መጠበቅ የደስታ ቁልፍ ናቸው ።
ኒቃብ ሁለት ነው ለኔ አንዱ ጀሰዴን(ሰውነቴን) ሲሸፍን ሌላኛው ለውስጣችን የአላህ ፍራቻ መልበስ ነው ።

ክብሬን ጅልባብና በኒቃሜ እጠብቃለሁ
ለውስጥ ውበት ለተቅዋ ሁሌ በጥረቴ ቀጥላለሁ።

ኒቃብን ለብሰው በተዋረደ ቦታና ምግባር ላይ ለሚገኙ ሰዎች አላህ ይዘንላቸው አላህ ይመልሳቸው
ለዲናችሁ ክብር ስተሉ መእሲያችሁን ሰትሩ።

ወንጀሉን አላህ ሸፍኖለት ዟሂር ያደረገ ሰው
ጀሊሊ እዘነቱን ይነፍገዋልና… …።

ተዋርደው አላህ ፊት ከመዋረድ አላህ ይጠብቀን።
#ንጋታችን በተስፋ መቁረጥ ውሰጣችን እንዳይዳከም ያበስረናል አልሀምዱሊላህ።
በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ ይቀያየራሉ… ………
በተስፋ …ይነጋል…………ነግትዋልም

ሰባሁል ኸይር
በኢትዩፒያና በዱባይ በሳኡዲ ለምትገኙ  ምእመናኖች

ምንግዜም አዳዲስ ፋሽን ጅልባቦች

ማዘዝ ይችላሉ

https://www.tg-me.com/RAMAK_fashion
https://www.tg-me.com/RAMAK_fashion
የሀበሻ ሙስሊም ከትንሽ እስከ ትልቅ «መሀላ ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው ምንድን ነው?» ብትለው
«3 ቀን መፆም» ብሎ ነው የሚመልሰው።

ሸሪዐው እንደዚያ ሆኖ ሳይሆን ለኛ የሚመጥነን ይህ ነው ብለን አእምሯችን ውስጥ Set Uፑን ስለሰራነው ነው።

መሀላውን ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው፦
1) አስር ሚስኪኖችን ማብላት
2) አስር ሚስኪኖችን ማልበስ
3) ሙእሚን ባሪያን ነፃ ማውጣት።

ከዚህ ሁሉ አንዱንም ያልቻለ
3ቀን መፆም የመጨረሻ አማራጭ ነው።

እኛ ግን ለኛ የምትመጥነን ይች ናት ብለን መጀመሪያ ስላሳመነው ስንጠየቅ የምንመልሰው እሷኑ ነው።
የምትኖሩለት ህልማችሁ እየደበዘዘ እንደሄደ እና እሱን አጥብቆ መያዝ ምንም ፋይዳ እንደሌለው ከንቱ ድካም መስሎ ሲሰማሽ የሚችልበት ጊዜ ይኖራል ።
አንዳንድ ጊዜ ከባድ ቀናቶች ወደ ከፍታ ያሻገራሉ።
እርግጠኛ ሁኝ ፣ እነዚህ ሁኔታዎችና ጊዜያቶች ትልቅ ህልም ባላቸው የጥረት ሰዎች ላይ በጣም የተለመዱ ናቸው፣ ዝም ብለሽ ህልምሽን አትስጫቸው፣ ቀኖቹ እንዲያልፉ ፍቀጅላቸው፣ ዋጋሽን የሚፈትኑ ናቸውና።
" ከፍታ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ አለው ወደ ትልቅ ግብ የሚወስደው መንገድም ያለችግር እና ያለ ፈተና አያደርስም
መንገዱሽን አታቁሚ ህልምሽን አትስበሪ እለፊ መከራው ድልድዩን ተሻገሪ " ኢን ሻ አላህ ትእግስት ያለውሰው ያሰበበት መድረሱ ለሱ በአላህ ፍቃድ የተረጋገጠ ነው ☀️#ለንጋታችሁ #እድል #ስጡ #ኡም #ማዒዳ
#ራሀቱል #ቀልብ
ዛሬ የተሻለ ይሆናል በሚለው እምነት ዛሬን ጀምርያለሁ።

በብሩህ ተስፋ፣ በቅን እሳቤ በታላቅ ጥረት ውስጥ
እውላለሁ ኢን ሻ አላህ ።
#እራስሽን እመኝ #ከአላህ ጋር…………

STAY POSITIVE, THINK POSITIVE.

#BELIEVE IN #YOURSELF
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📮🌻  



(ጁመዐ 1 = ሕዳር 21 )


ሕይወታችንን የገነቡ ቁርጭራጨ
ነገሮች በርካታ ናቸው፡፡

የሰበሩን አጋጣሚዎች፣ ከፍ ያደረጉን እና መስመር በማስያዝ የቀረፁን ሁነቶች…

የወሰንናቸው ወይም ሳንወስን የተውናቸው ውሳኔዎች……

ወደ ህይወታችን የገቡና የወጡ እስከመጨረሻው ድረስም እንድንቀየር ያደረጉን ሰዎች፣

የወደድናቸው፣ የጎዱን ወይም የተዉን ሰዎች እነኚህ ሁሉ በሕይወታችን ግንባታ ዉስጥ ሚና አላቸው፡፡


አንዳንድ ጊዜ እነኚህን ቁርጭራጮች አናስተውልም፣ ወይም ብናስተውልም ልብ እንላቸዉም፣ ትኩረት አንሰጣቸዉም፡፡

ጊዜ ሄዶ፣ ነገሮች አልፈው መለስ ብለን ስናያቸው ብቻ ድንገት መላ ሕይወታችን በእንቆቅልሽ መልኩ የተቀረፀ መስሎ ይታየናል፡፡

በእርግጥ እነኚህን የሕይወት እንቆቅልሾች አትፍሯቸው፡፡ የህይወታችን አካል መሆናቸዉንም ዉደዱ፡፡ በርግጠኝነት ፍጹም በሆነ መልኩ ይስማማችኋል፡፡ የሚያስፈልጓችሁ ናቸውና… ……።🌹

https://www.tg-me.com/RAHA_TUBE
https://www.tg-me.com/RAHA_TUBE
ሕይወትሽን የሚቀይረው ውሳኔ
የክህሎትሽን ዋጋ ማወቅ ይህ በሌሎች ላይ መታማመንን እንድናቆም ያደርገናል... በሌሎች ላይ መደገፍ እውነተኛ የሆነ ሰባሪ መከራ ነው በራሳችን ላይ መታመን ግን የጥንካሬ መሰረት ነው።
#ሰሉዓላረሱሊላህ #ኢምርዐቱ #ሷሊሀ
⇄ ከአላህ ያዘናጋሽ ወደ አላህ የምታደርጊውን ጥሪ እንድትረሽ ያደረገሽ ነገር ሁሉ ወደ ህሊናሽ በሚመልስሽ አሳዛኝ ክስተት አላህ በእዝነቱ ያነቃሻል።

⇨ የመከራ ትልቁ ነገር ይህች አለም ምን
ያህል ወራዳና አላቂ እንደሆነች ያስታውሰናል ።

🌻 ስለዚህ ነፍስሽ ቢጎዳም ገንዘብን፣ ልጅን፣ ጓደኛን ወይም ማንኛውንም ነገር በማጣት አትዘኝ፣ ምክንያቱም ብቻሽን ብትሆኝም መጠበቅ ያለብሽ ብቸኛው ነገር ከአላህ ጋር ያለሸን ግንኙነት ብቻ ነው ። በጌታሽ ያለሽን ጥርጣሬ ማሳመር ነው ።🤍

ደህና ዋላችሁ 😊
ባለፈሽና ባጣሽው ነገር በሀሳብ አትስመጭ . እየጠበቀሽ ያለ ህይወት አለ, ለመኖር የሚያምሩ እና የሚያጓጉ ነገሮች ያጋጠመሸን ሀዘን ሁሉ ለማጥፋት ለማስረሳት የሚችል ታላቅ ደስታ አለ በአላህ ይሁንብሽ እሱ በቂ ነውና በአላህ ተማመኝ ሙሉ የሆነ ልባዊ መታመን… ………ይኑርሽ ሆኖልኛል………ይሆናል …………አለ…………ገና………… መልካም ቀን………¶¶. #ኢምርዐቱሷሊሀ #መልካምሴት

https://www.tg-me.com/RAHA_TUBE
https://www.tg-me.com/RAHA_TUBE
https://www.tg-me.com/RAHA_TUBE
💎⇒ ሃሳብሽን  አስተሳሰብሽን
ከሚያቃልሉ  ሰዎች ሁሉ ራቂ ፡፡
በአእምሮሽ  ውስጥ ግዴለሽነት
ተስፋ ቆራጭነት ለመዝራት ከሚሞክሩብሽ
ኔጌቲቭ ሰዎች በሙሉ እራቂ ።

እንች  ጠንካራ ነሽ  ..
ለእራስሽ ስትይ  ጠንካራ ሁኝ  ፡፡
የህይወት አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እራስሽ  ተጋፈጫቸው
ሰዎች መተው ወይም ሀሳብ ሰጥተው እንዲቀርፉውልሽ እድል አትስጭ ይህን ስል አዋቂ ሰዎች ማማከር እራቂ
ማለት አይደለም  ሰዎች ግን ባንች ህይወት እና አቅም ላይ እንደዲፈርዱ እድል አትስጫቸው ፡፡
ህይወት ለምጠይቅሽ ጥያቄ
አንችው መልሻላት ማዘን ካለብሽ ስታዝኒ መደሰት ካለብሽ ስትደሰች መጠንከር ባለብሽ ስትጠነክሪ ሁሉንም እንደ አስፈላጊነቱ ስጭ! ሆኖም እራስሽን አትጉጅ ለነገ ስንቅሽ ማዘጋጀት የምችይበትን አቅምሽን ሰው ለማስደት አበደን አትልፊ። ሁሌም እንደምትፈልጊው ሁኝ። ለራስሽ ጊዜ እንክብካቤ ስጭው! በሚደርሰብሽ መከራ ቶሎ ለመስበር አስቸጋሪ ሁኝ! እጅ አትስጭ!

💜 በዚህ ጥንካሬሽ ስትዋቢ በጌታሽ አብዝተሽ ስትመኪ ፍርሀቱ  ጭንቀት ካንች ሲርቅ አስደናቂ እና  የተለየሽ ነሽ።

   💎⇒  እራስሽን ሁኝ… ……💜

#ራሀቱል ቀልብ {ኢምርዐቱ ሷሊሀ}

#ጥንካሬሽ ነው መልካም ሴትነሽ!

Join us ➤➤ Te » @Rahatul_Qelb
Join us ➤➤ Te » @Rahatul_Qelb
👆👆👆👆👆
2024/04/28 00:26:53
Back to Top
HTML Embed Code: