በአቢላማ የቴአትር እና የፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ እየተዘጋጀ #በየወሩ ወደናንተ የሚደርሰው  የግጥም ምሽታችን በ ኦሽን ሆቴል ሸጋ በሆነ መልኩ አለፈ በ  በዕለቱም የተለያዩ ገጣሚያን  ተወዳጅ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል። #እውነት በሚል መጠሪያ የሰየምነው 5ኛ ምሽታችንን ወርሀ የካቲት እንደመሆኑ የ ዓድዋ ክብረ በዓልንም የዘከርንበት ድንቅ ምሽት ነበር:: አክብራችሁን የተገኛችሁ በሙሉ ክበሩልን!

6ተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ
ይምጡ ጥሩ ተዋናይ እና የካሜራ ባለሞያ ይሁኑ !
6ተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ
ይምጡ ጥሩ ተዋናይ እና የካሜራ ባለሞያ ይሁኑ !
2024/06/01 23:48:33
Back to Top
HTML Embed Code: