Telegram Group Search
የግጥሙ ትርጉም
የጭንቀት ወታደሮች ቢዘምቱብህ
በረሱል ላይ ሰለዋትህ አንኮታኮቱልህ
የግጥሙ ትርጉም
የጭንቀት ወታደሮች ቢዘምቱብህ
በረሱል ላይ ሰለዋትህ አንኮታኮቱልህ
Forwarded from Woliyu Assefa
ጌታዬ ከረህመትህ አንጠግብም!
አላህ(ሱ. ወ) የነብዩላህ አዩብን(ዐ. ሰ) ዱአ ተቀብሎ ከመከራቸው ነፃ አወጣቸው፣ከሰማይም ከወርቅ የሆነ አንበጣን አዘነበላቸው፣እርሳቸውም በጣም ተደስተው በልብሳቸው ላይ ይሰበስቡት ጀመር በዚህ ወቅት ከጌታቸው ዘንድ*አዩብ ሆይ! አትጠግብምን? ተብለው ተጠየቁ፣*ጌታዬ ሆይ! ከራህመትህ ማን ይጠግባል? በማለት መለሱ።
Forwarded from Woliyu Assefa
ፈጅርን ሰላት በወቅቱ ለማንሰግድ ሰዎች ትዝብት ነው!
العلم مطلوب من الكل كما يقال-العلم من المهد إلى اللحد- إستفيدوا وبادروا بالتسجيل
الكلية للجميع لا تعنى أي قوميات ولا يوجد فيهالجور الكل يستفيد فيها على حد سواء ليس كبعض المدارس التي تهتم بقومياتها فقط
بادرو بالتسجيل الله يعينكم وانشروها حتى يستفيدوا إخوانكم

أخوكم أبو نور الزمان عبد الرحمن إبراهيم- مشرف مركز الريان لرعاية الأيتام وتحفيظ القرآن الكريم -
Forwarded from Woliyu Assefa
አል—አህነፍ የተባሉ አዋቂ ሰው ጓደኛህ በአንተ ላይ እነዚህ መብቶች ሊኖሩት ይገባል ይላሉ፣
1,በንዴት ጊዜ ወሰን ሊጥስ
2,ላንተ ካለው ጥልቅ ውዴታ ድንበር ሊተላለፍ እና
3,ያላሰበውን ስህተት ሊፈጥር
Forwarded from Woliyu Assefa
ልጆችን ስንቀርፃቸው በእስላማዊ እሴቶቻችን ሊሆን ይገባል፣ቅንነትን፣የተቸገሩን መርዳትን፣ለታናሽ ማዘንን፣ታላቅን ማክበር እና ሌሎችንም የተርቢያ ዘርፎች ልናስገነዝባቸው ግድ ይላል። አላህ ይወፍቀን።
Forwarded from Woliyu Assefa
እንግዲህ እነዚህ ልጆች ባስ ውስጥ እየተጓዙ ነው፣መልካም ጉዞ
የአረፋ ቀን ፆም ያለፈውን 1አመትና ወደፊት የሚመጣውን 1አመት ወንጀል ያስምራል።
Forwarded from አንደሉስ መድረሳ ግሩፕ (Moderator)
ነገን መፆም አይርሱ!
#አረፋ
እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
2024/06/03 13:42:19
Back to Top
HTML Embed Code: