Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው!

ክርስትያኖ ሮናልዶ ጥቅምት 21 2017 ኢትዮጵያ ይመጣል…😭

ማይደርስ መስሏት…አሉ!
አንዱ ወንድማችን ጭራሽ ተስቢህ ሁላ ሚያደርገው በኖትኮይን ነው…እንደዚ ይቻላል እንዴ¡¿
የባሪያ ባሪያ……የአገልጋይ አገልጋይ……የአጎብዳጅ አጎብዳጅ…ከመሆን ፈጣሪ ይሠውራችሁ። ያውም የፍጡር ባሪያ ከመሆን…


አሽሙር ነው የሚል'ኮ አይጠፋም!🙄
“እንደ ገብስ እንጐቻም አድርገህ ትበላዋለህ፥ ከሰውም በሚወጣ ፋንድያ በፊታቸው ትጋግረዋለሁ።”
— ሕዝቅኤል 4፥12

No need caption!🤭
ሥላሴያውያን አብ የራሱ የሆነ አንድ አካል አለው ፣ መንፈስ ቅዱስም የራሱ የሆነ አንድ አካል አለው፣ ወልድም እንደዛው ሲሆን በአካል ሦስት ናቸው ይሉናል።


በዚህ አረዳዳቸው መሠረት እዚጋ መንፈስ ቅዱስን ቢያፋልጉን ብዬ መልካም ሆኖ ታየኝ፦

“ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።”
— ማርቆስ 13፥32
ሶደቃ(ምፅዋት) መስጠት አትዘንጉ ያ አሕባቢ! ለይለተል ቀድር ወቅት ነውና።
አላህ ፆማቸውን ሶላታቸውን ዒባዳቸውን ተቀብሏቸው ዒድ ላይ ደስታቸውን እና ሃጃቸውን ካሟላላቸው ባሮቹ ያድርገን።


ዒድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል!
ውድ የሀገሬ አሕዛብ ክርስትያኖች ሆይ! ኢየሱስ ወደ እናንተ አልተላከም።

ማቴዎስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እነዚህን አሥራ ሁለቱን ኢየሱስ ላካቸው፥ አዘዛቸውም፥ እንዲህም አለ፦ በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ፥ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ፤
⁶ ይልቅስ የእስራኤል ቤት ወደሚሆኑ ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ እንጂ።


“እርሱም መልሶ፦ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ።”
— ማቴዎስ 15፥24


ወደ እስራኤልም ልጆች መልእክተኛ ያደርገዋል……[ቁርዓን 3:49]


ለእስራኤል እንጂ ለእናንተ አልተላኩም እያለ በግድ ተልከሃል ይባላል እንዴ? ነውር ነው!
የክርስትያኖች ሎጂክ በጣም ከጭፍንነት የመነጨ መሆኑን የምታውቁት በሚያነሷቸው የወደቁ ሀሳቦቻቸው ነው።


ሠለሞን እና ሌሎች ነቢያቶች ከአንድ በላይ አግብተው እስከ1000 ሚስትም የነበረው ሰለሞን ሳይቀር ነቢይ ብለው ተቀብለው፤ ወደ ነቢዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ ወ) ሲመጡ አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው ከአንድ በላይ ማግባቱ ነቢይ እንዳልሆነና ከፈጣሪ እንዳልተላከ ማሳያ ነው ይሉናል። weak logic! ማለት ይሄ ነው።


ሌላው ሎጥ ከ2 ልጆቹጋ ግንኙነት አድርጎ ልጅ ወልዷል…ኢየሱስም ከእዚያው ዘር ነው ይባላል ሌላ ቀን እናየዋለን…ግና! አሁንም ሎጥን ነቢይ መሆኑን ያፀድቃሉ።


ዳዊት የሠው ሚስት ሸዋር ስትወስድ አይቶ በወታደሮቹ ካስመጣት በኋላ ደፍሯታል። ግና! አሁንም ዳዊት የእግዚአብሔር ዙፋን የተረከበና የተከበረ የኢየሱስ አባት ታላቅ ነቢይ ሲሆን ኢየሱስንም የዳዊት ልጅና ዘር እያሉ ታላቅን ክብር ችረውታል።


ክርስትያኖች ሆይ! ጥላቻችሁንና ጭፍንነታችሁን ትታችሁ ስለ ውዱ ነቢዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ.ወ) ለማንበብና ለመማር ሞክሩ። አለበለዚያ ጥላህ አሠናከለኝ በሚመስል ተራ የጥላቻ ክስ ራሳችሁን አታድክሙ።


ወዳጃዊ ምክሬ ነው!


https://www.tg-me.com/እውነት ለሁሉ truth for all /com.ewnet_lehulum
ሠው ሠርቶ መብላት አይችልም እንዴ?

ብዙ ጊዜ ባይብልን በማነብበት ጊዜ ይሄን ጥቅስ ሳይ በጣም እገራረማለሁ። እንዴት አብዛኞቹ ክርስትያኖች ይህን ህግ ቀለል አድርገው ያዩታልም እላለሁ። በመፅሃፍ ቅዱስ ላይ እንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ሕግ እናገኛለን። እርሱም እሁድ ቀን የሚሰራ ፈፅሞ ይገደላል…አትገረምም!?

“ስድስት ቀን ሥራን ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገደል።”
  — ዘጸአት 31፥15

ሰው ሰርቶ መብላት አይችልምን?
እናንተስ በየአካባቢያችሁ ስራ የሚሰራ ሰውን እየገደላችሁ ነው ወይስ?
በዚ ኑሮ ውድነት እንኳን ሳትሰራ ሰርተህ ራሱ አልሆነም።
😟 ሌላው የስራ ተነሳሽነትንና ፍላጎትንስ አይገድልምን? ለነገሩ ሠውዬው ይገደል ተባለ አይደል እንዴ!😐



ሕዝቅኤል 20፥12 በእኔ እና በእነርሱ መካከል ምልክት ይሆኑ ዘንድ ሰንበታቴን ሰጠኋቸው።

ሰው ሰርቶ መብላት አይችልም ጉድ አትልም!? ይሄንን ታቅፎ ኢስላም ላይ ጣት ለመቀሰር መራወጥና መጋጋጥ የተቆላበት እያለ የተጋፈበትን መጠየቅ ነው።

በእሁድ ቀን ከሰራህ ትገደላለህ እልሃለው ወዳጄ ዛሬ በበዓሉ የታክሲ ሹፌርና ሱቅ ሻጮች!!!
🔪



https://www.tg-me.com/እውነት ለሁሉ truth for all /com.ewnet_lehulum
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሙስሊሞች በኢየሱስ ክርስቶስ ያምናሉን

አዎ! ኢየሱስ ክርስቶስ የአላህ ባሪያ፣ ነቢይ እንዲሁም ክርስቶስ(መሲሕ) እንደሆነ እናምናለን።

በዒሳ (ዐ.ሰ) ማመን ማለት እርሱን እንደ አምላክህ መውሰድ ማለት አይደለም። በዒሳ (ዐ.ሰ) ማመን ማለት እሱን ማምለክ ማለት አይደለም። ነገር ግን እኛ ሙስሊሞች ኢየሱስ ሲያመልከው የነበረውን ብቸኛ አምላክ እናመልካለን።

ነገር ግን ክርስቲያኖች ወንድማችን ኢየሱስን በደፈናው ያለ ማስረጃ ያመልኩታል።

"የሰውንም ሥርዓት ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል"።
ማቴዎስ 15፡9

ክርስትያን ወገኖቻችን! ምንም መለኮታዊ ትዕዛዝ በሌለው ኢየሱስን በላከው አምላክ ፈንታ ኢየሱስን በከንቱ ያመልኩታል።

ኢየሱስ (ዐ.ሰ) በእስልምና ከታላላቅ ነቢያት አንዱ ሲሆን ከሌሎች ነብያት ጋር ሁሉም ለኛ ልዩ ናቸው። ሁሉም እንደኛ ሰው ነበሩ፤ አንዳቸውም አይመለኩም! ነገር ግን እኛ የላካቸውን አምላክ አላህን ብቻ ነጥለን እንገዛለን እርሱን ብቻ እናመልካለን። ኢየሱስ ክርስቶስ (ዐ.ሠ) የተከበረ የአላህ መልእክተኛ እንጂ አምላክም ሆነ የአላህ ልጅ እንዳልሆነ እናምናለን። እግዚአብሔር ልጆች የሉትም፣ ቤተሰብም የሉትም፣ አልወለደምም አልተወለደምም። ኢየሱስን ከልባችን እንወደዋለን እውነተኛ ትምህርቱንም እንቀበላለን። እናም እንደ እርሱ እንጸልያለን፣ እንደ እርሱ እንጾማለን፣ እንደ እርሱ አንድ አምላክ ብቻን እናመልካለን። ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስን ወይም ራሱን አላመለከም ስለዚህ እኛም እርሱ ካመለከው አንዱ አምላክ ውጭ አናመልክም። አንድ ሰው እስልምናን ከተቀበለ ኢየሱስን አያጣውም ነገር ግን ፈጣሪውንና ኢየሱስን ጨምሮ ሌሎች ነቢያቶችን ያተርፋል።


ይህ ነው እንግዲ አቋማችንም እምነታችንም!
ክርስትያን ወገኖቻችን እንዲህ ይላሉ፦ ፈጣሪ ፍቅር ነው፣ ፍቅርን ይወዳል፣ መጋደልን ይጠላል። የእኛ አምላክ የብሉይ ኪዳን ህግጋቶች ሽሯቸዋል፤ የተሻሩበትም ምክንያት በያዙት አረመኔያዊ ህግጋት አማካኝነት ነው። ነገር ግን ኢየሱስ የብሉይ ኪዳን አምላክ መሆኑንም እናምናለን ይሉናል። እንደ እውነቱ ህግጋቶቹ ባይሻሩም ይህ እንግዲህ የክርስትያኖች ሎጂክ ነው!


ኢየሱስ ነው ፈጣሪ ካላችሁን! እነዚያን አረመኔያዊ የብሉይ ሕግጋቶች ማን ይሆን የደነገጋቸው?🫣
እውነት ለሁሉ [truth for all]
ክርስትያን ወገኖቻችን እንዲህ ይላሉ፦ ፈጣሪ ፍቅር ነው፣ ፍቅርን ይወዳል፣ መጋደልን ይጠላል። የእኛ አምላክ የብሉይ ኪዳን ህግጋቶች ሽሯቸዋል፤ የተሻሩበትም ምክንያት በያዙት አረመኔያዊ ህግጋት አማካኝነት ነው። ነገር ግን ኢየሱስ የብሉይ ኪዳን አምላክ መሆኑንም እናምናለን ይሉናል። እንደ እውነቱ ህግጋቶቹ ባይሻሩም ይህ እንግዲህ የክርስትያኖች ሎጂክ ነው! ኢየሱስ ነው ፈጣሪ ካላችሁን! እነዚያን አረመኔያዊ…
ከሠሞኑ ከተወያየኋቸው ሠዎች መኃል አንዱጋ በኢየሱስ ዙሪያ እያወራን ሳለ ኢየሱስ ንፁህ ነው ወይስ ኃጢአተኛ? ብዬ ጠየኩት! እርሱም ንፁህ ነው ኃጢአት የለበትም የሚል ምላሽ ሠጠኝና ውይይታችን ቀጠል አደረግን… በውይይቱ መሃል ወደ ውስጥ እየጠለቅን ስንሄድ በአዳም ምክንያት የሠው ልጅ ሁሉ ኃጢአተኛ ነው፤ ያንን ኃጢአት ደግሞ ኢየሱስ ስለ እኛ ተሸከመ፤ የእኛ ኃጢአት በእሱ ላይ ሆነ! ብሎኝ አረፈ።


ኃጢአት ነበረበት ወይስ ንፁህ ሠው?

ግራ ተጋባነ ጎበዝ!
እሱ እንደተሸከመው ነው¡


የሸክም መዓት አሸከሙትኮ ጎበዝ!😁
የምር ግን ከዚህ በላይ ቀልድ አለ እንዴ? አምላክ ስለፈጠረው ፍጡር እውቀት የለውም ቢባል ማን ይዋጥለታል? በለስ ፍሬ እንዲያፈራ የሚያደርገውስ ማን ሆነና? ፈጣሪ አይደለምን? ክርስትያኖች ፈጣሪያችን የሚሉት አካል ግን ስለ ፈጠረው ነገር ምንም አያውቅም። ምክንያቱ ምን ይሆን? የእኔ ምልከታ ከታች ይመልከቱ፦


1: ቅጠሏ ላይ ፍሬ ይኑርባት አይኑርባት የሚያውቀው ታሪክ የለም Just Random Person እንጂ በለሷን እንዳልፈጠራት ግልፅ ነው።
2: እውነት የቅጠሏ ፈጣሪ እሱ ራሱ ከሆነ ለምን ረገማት? ያለ እሱ ፍቃድ ፍሬ ማፍራት ትችላለችን? ይህ ማለትኮ እጅህን አሳስሮ ውሐ ውስጥ ከቶ ዋኝልኝ እንደማለት ነው። እንዲ ማድረግ ግን Fair ነው?


ማርቆስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² በማግሥቱም ከቢታንያ ሲወጡ ተራበ።
¹³ ቅጠልም ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት እንደ ሆነ ብሎ መጣ፥ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና መጥቶ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም።
¹⁴ መልሶም፦ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ አላት። ደቀ መዛሙርቱም ሰሙ።


የእርስዎስ ሐሳብ…?
አንድ የማይካድ እውነታ ሹክ ልበላችሁ! እዚህጋ 10000 ክርስትያን አምጥታችሁ ስለ ክርስትና አስተምህሮ ለምሳሌ፦ ስለ ስላሴ ብትጠይቋቸው ወይም በፈተና መልክ ብተሰጧቸው እርግጠኛ ሆኜ የምነግራቹ 10000ውም የተለያየ መልስ ነው የሚመልሱላችሁ። ምክንያቱም ሁሉም ስላሴን ስላልተረዱትና ስላልገባቸው የመሰላቸውን ብቻ ነው የሚመልሱት። Sad Reality!


Complex Concept In History Is Trinities Concept! የክርስትያኖች ራስ ምታት!
2024/06/12 06:45:56
Back to Top
HTML Embed Code: