Telegram Group Search
ስላሴ ስንት ናቸው
Anonymous Quiz
0%
4
1%
5
1%
8
99%
3
2ተኛ ጥያቄ ከ3 ደቂቃ በኋላ
15000 በግእዝ የቱ ነው
Anonymous Quiz
39%
፼፼፭፷
8%
፼፻፺
40%
፼፶፻
13%
፸፷፶፼
3ተኛ ጥያቄ ከ 3 ደቂቃ በኋላ
የአብ ግብሩ ምንድን ነው
Anonymous Quiz
11%
ሰራፂ
5%
ተወላዲ
73%
ወላዲ
12%
መልስ የለም
የወልድ ግብሩ ምንድን ነው
Anonymous Quiz
84%
ተወላዲ
9%
ወላዲ
5%
ሰራፂ
2%
ማስረፅ
የመንፈስ ቅዱስ ግብር ምንድን ነው
Anonymous Quiz
4%
መውለድ
4%
መወለድ
43%
ማሳረግ
50%
መልስ የለም
ወር በገባ በ25 የሚከበር ሰማዕት ማን ተብሎ ይጠራል
Anonymous Quiz
13%
ቅዱስ እስጢፋኖስ
5%
ቅዱስ እንጦስ
2%
ቅዱስ ጊዮርጊስ
80%
ቅዱስ መርቆርዮስ
እንቀጥል ወይስ እናቁም
ከዛ በፊት መንፈሳዊ ጉዞ መሄድ ይፈልጋሉ?
ደስ የሚል ጉዞ ሚያዝያ 30 ተዘጋጅቷል
እናም መሄድ ሚፈልግ ኮመንት ላይ ያስቀምጥልን
ዳዊት በጠጠር የገደለው ሰው ማን ነው?
እግዚአብሄር የተወለደው የት ነው
Anonymous Quiz
88%
በረት
3%
ቤት
1%
መሬት ላይ
9%
መልስ የለም
ጥያቄ መጠየቅ የፈለገ በ @designethi ይላክልን እዚ ላይ እንለቀዋለን
ነቢያት የሚባሉት ማን ማን ናቸው?
. የሥላሴን ሶስትነት ከብሉይ እና ከሐዲስ ማስረጃ ከታች አቅርቡ።
ለዛሬ ይበቃል ነገ ስንት ሰዓት እንገናኝ
ስንት ጥያቄ መለሳቹ
በሰላም ያገናኘን
ዛሬ ጥያቄ እና መልስ ይኑር ወይስ ይቅር
ዛሬ ጥያቄ እና መልስ ይኑር ወይስ አይኑር

3:00 ላይ
2024/04/19 08:48:00
Back to Top
HTML Embed Code: