Telegram Group Search
የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት  የመሠናዶ ተማሪዎች  ግቢ ጉባኤ 13ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በደመቀ ሁኔታ አከበረ::

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...
Instagram + Facebook + Telegram
👉 YouTube - www.youtube.com/c/ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ባሕር ዳር/com.DebreSelamBealeEgziabhier
👉Mesenado Temariwoch
Telegram: @pregubae
📚#ኮርስ📚

እንሆ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት የመሰናዶ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ "የመናፍቃን ምላሽ" የተሰኘ ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። ።

➤ ቀን ፡ ዘወትር አርብ
➤ ሰዓት፡ ከቀኑ 10:00
➤ ቦታ ፡ በደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት አዳራሽ
  እርስዎም በእለቱ በመገኘት ጥዑም ኡሆነውን የልዑል እግዚአብሔርን ቃል ይመገቡ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል

'Share' በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።

👉Mesenado Temariwoch
Telegram: @pregubae
Audio
AudioLab
​​መንፈሳዊ  ትረካ​​  ለንስሐ የሚቀሰቅስ ዶሮ

በደ/ሰ በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ማኅተመ ክርስቶስ ሰ/ት/ቤት ኪነጥበብ ክፍል የተዘጋጀ

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
👉 YouTube - www.youtube.com/c/ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ባሕር ዳር/com.DebreSelamBealeEgziabhier
Audio
AudioLab
​​መንፈሳዊ  ግጥም  እግዚኦታ ስማን ጌታ

"እግዚአብሔርን፡በመሰንቆ፡አመስግኑት፥ ዐሥር፡አውታርም፡ባለው፡በበገና፡ዘምሩለት።"
(መዝ.33(34)፥ 2)

እነሆ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት የመ/ተ/ግቢ ጉባኤ በአይነቱ ልዩ የሆነ የመዝሙር ድግስ መርሐ ግብር አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
በእለቱም፦
ወረብ
የማህበር መዝሙር
መዝሙራዊ ተውኔት
የግል ዝማሬ
እንዲሁም ሌሎች ለነፍስ ስንቅ የሆኑ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራት ይቀርባሉ።

👉እርስዎም በእለቱ በመገኘት የመርሐ ግብራችን ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በልዑል በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።

➤ ቀን ፡የፊታችን አርብ ሰኔ 2/2015
➤ ሰዓት ፡  ከቀኑ 9:30
➤ ቦታ ፡ በደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት አዳራሽ

አዘጋጅ ፡ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት የመ/ተ/ግቢ ጉባኤ

'Share' በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
👉 YouTube - www.youtube.com/c/ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ባሕር ዳር/com.DebreSelamBealeEgziabhier
🔹 ዮራይ መንፈሳዊ የሥነጽሑፍ ምሽት
🛳 መንፈሳዊ የባሕር ላይ ጉዞ የፊታችን እሑድ ሰኔ 25
Audio
AudioLab
​​መንፈሳዊ  ተከታይ ትረካ "በዚህ ምሽት እንዲህ ሆነ" ክፍል ፩

በደ/ሰ በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ማኅተመ ክርስቶስ ሰ/ት/ቤት ኪነጥበብ ክፍል የተዘጋጀ

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
👉 YouTube - www.youtube.com/c/ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ባሕር ዳር/com.DebreSelamBealeEgziabhier
Audio
AudioLab
​​መንፈሳዊ  ተከታይ ትረካ "በዚህ ምሽት እንዲህ ሆነ" ክፍል ፪

በደ/ሰ በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ማኅተመ ክርስቶስ ሰ/ት/ቤት ኪነጥበብ ክፍል የተዘጋጀ

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
👉 YouTube - www.youtube.com/c/ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ባሕር ዳር/com.DebreSelamBealeEgziabhier
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 3100 በላይ ተማሪዎችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ የገዳማት አድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ ተመራቂ ተማሪዎች ፣ በተገኙበት  በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ሰ/ቤት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ አስመርቋል።

ሐምሌ 23 ፡ 2015
Instagram + Facebook + Telegram
👉 YouTube - www.youtube.com/c/ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ባሕር ዳር/com.DebreSelamBealeEgziabhier
2024/06/16 07:09:37
Back to Top
HTML Embed Code: