#ተነስቷል

በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ።

ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን
መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም
መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!
እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም።
ማቴ 28፡6

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ሰኞ
👉ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ማክሰኞ
👉ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡
ዮሐ. 20፡27-29

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ረቡዕ
👉አልአዛር ይባላል በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ሐሙስ
👉አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ግንቦት ፩
ልደታ ለማርያም

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች! እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሠን!!!

#ድንግል_ሆይ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው፡፡
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ዓርብ
👉ቅድስት ቤተክርስቲያን  ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ቅዳሜ
👉ቅዱሳት አንስት   ይባላል፡-በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
#ዳግም_ትንሳኤ

በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን
መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡

ጌታ ሆይ ሞትህ ሞታችን
ትንሳኤህ ትንሳኤያችን ነው።
#እንኳን_ አደረሳችሁ!🙏❤️

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
መዝሙር 56:3

JOIN US https://www.tg-me.com/winaGraphics
#ግንቦት 21
"እናቴ _ማርያም _ደጓ_እናቴ"
እንኳን _ለደብረ _ምጥማቅ _አመታዊ _የመገለጥ _በዓል _በሰላም _በጤና _አደረሳችሁ_አደረሰን።

#ግንቦት _ 21
"እመቤታችን _ቅድስት_ድንግል_ማርያም" በደብረ ምጥማቅ በምትባል ቦታ ወርቅ ወንበር ላይ ተቀምጣ ለአምስት (5)ቀን የታየችበት ነው ።

ጥንት ነገሩ እንዲህ ነው ።
ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ስግደት ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድረ ግብፅና ኢትዮጵያ በተሰደደበት ጊዜ ።

ከድንግል እናቱ ፣ ከዮሴፍ ፣ ከሰሎሜ ጋር በደብረ ምጥማቅ ነበር።
እመቤታችን ቦታውን ስለወደደችው ።
ልጇ እንዲህ አላት ይህ ቦታ ወደፊት ያንቺ መገለጫ ይሆናል ብሎ ቃል ኪዳን ገባላት ።

እመቤታችን በልጇ ፍቃድ ግንቦት 21ቀን ከአእላፍ መላእክት ፣ፃድቃን ፣ሰማዕታት አስከትላ መታ ለአምስት ቀን ና ለክርስቲያኑና ለአሕዛቡ የተገለፀችበት ቀን ነው ።

    ይህም በዓል ከ33ቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ሲሆን በዚህ ቀን ግብጽ ደብረ ምጥማቅ በተባለ ቦታ በተሰራችበት ቤተክርስቲያን እመቤታችን ጻድቃንን መልአክትን አስከትላ ትገልጽላቸው ነበር።
እስላምም ክርስቲያንም በግልጽ ይመለከቷት ነበር።

ከየአገሩ ያሉ ሰዎች ይሰበሰባሉ ድንኳን ተክለው ስቅላት ሰርተው አጎበር ጥለው ይከትማሉ ፤ ድንግልም ከግንቦት 21 ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሳታቋርጥ ትገልጽላቸው ነበር ።

ህዝቡ የተለያየ ጥያቄ ይጠይቃታል አዳም አባታችንን አሳይን? ይሏታል
° ገሚሱ ነብዩ ዳዊትን
° ገሚሱ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሳይን ይሏታል ?
° አንዳንዱም ከዚህ ቀደም የሞተ ዘመዱን እንድታሳየው ይጠይቃታል?

• እርሷም ለሁሉም ፍቃዳቸውን ትፈጽምላቸው ነበር፤
አዳምን ስትጠራው ከሔዋን ጋር
ዳዊትን ስትጠራው ከበገናው ጋር ቅዱስ ጊዮርጊስን ስትጠራው ከጸአዳ ፈረሱ ጋር ነው ።

ወይ ግሩም ታድያ ይህ በዚያ ደጉ ዘመን ነበር ፤
አሁን ግን ኃጢአታችን ሲበዛ በረድኤት ወይም ለበቁ ካልሆነ
በገሃድስ ተገልጻ አትታይም።

ለእናቱ ለቅድስት ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁሀን
ለአዛኝቷ ድንግል እመቤቴ ለቅድሳን እናታቸው
ለነቢያት ትንቢታቸው
ለሰማእታት አክሊላቸው ለሆነች ለእናቱሲል ይማረን ።
አሜን ፫

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #ማርያም #ግንቦት21 
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
#ግንቦት 21
"እናቴ _ማርያም _ደጓ_እናቴ"
እንኳን _ለደብረ _ምጥማቅ _አመታዊ _የመገለጥ _በዓል _በሰላም _በጤና _አደረሳችሁ_አደረሰን።

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #ማርያም #ግንቦት21 
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
የማንደክም ሆነን አይደለም

JOIN US https://www.tg-me.com/winaGraphics
መዝሙር 119:105

JOIN US https://www.tg-me.com/winaGraphics
2024/06/09 06:58:42
Back to Top
HTML Embed Code: