ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ  ቤተክርስቲያናችን በውስጥም ሆነ በውጪ ያጋጠማትን ፈተና ሁላችንም በአንድነት ሆነን ልናወግዘው ይገባናል።

ይቺ ቤተክርስቲያን በአሸዋ ሳይሆን በአለት ላይ የተገነባች የክርስቶስ አምላክ ማደሪያ ናት።ማንም ዛሬ ላይ መቶ ላፍርሳት ብሎ ቢነሳ እናፍርሳት ብለው የተነሱትን ሰዎች የኋላ ታሪክ መመልከት ብቻ በቂ ነው፤አወዳደቃቸው እጅጉን የከፋ ሲሆን ነው የሰማነውም ያየነውም። የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ እነዚህም ባለጊዜዎች አወዳደቃቸው የከፋ ነው።

ስለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን፡አባቶቻችን በሰማዕትነት ያቆይዋትን ይህቺን ቤተክርስቲያን እኛም ልንጠብቃት ልንሟገትላት ከፍ ካለም ሰማዕት ልንሆንላት ይገባልና ከዛሬ ጀምሮ ሁላችንም ቤተ ክርስቲያናችንን እንድንጠብቃት ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ አዞናልና ትዕዛዙን በመቀበል ሀላፊነታችንን እንወጣ።

የእግዚአብሔርን ቸርነት፣የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ፣የቅድሳን መላዕክትን ጥበቃ፣ የፃድቃንንና የሰማዕታትን ፀሎትና ምልጃ እያሰብን በደሙ ያዋጃትን የዚህችን ቤተክርስቲያን የደም ስር በመቁረጥ ሊያጠፏት ከሚመኙ ጠላቶቻችን እንጠብቃት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም መዕልክታችንን እናስተላልፋለን።

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
"ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ"

ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Channel name was changed to «🇪 🇹ONLINE SHOPPING»
La Roche Posay Invisible Fluid SPF 50+

👉በፀሐይ ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችን ለመከላከል ይረዳል.
👉ይህ ምርት ከሁለቱም UVA እና UVB ጨረሮች ጎጂ ውጤቶች ለመከላከል ከፍተኛ ሰፊ የፀሐይ መከላከያ ይሰጣል።
👉ነጭ የማይሆን ፈሳሽ የፀሃይ መከላከያ
👉Ideal for normal, combination and sensitive skin

🫥 original 🇫🇷🇫🇷🇫🇷

🫥 price 3000

☎️ 0991150666

🏍️ delivery service Available
BATH AND BODY WORK PERFUMES
Made in USA🇺🇸🇺🇸🇺🇸

price 1500 birr

☎️ 0991150666

🚚delivery service available
🌼AIR FORCE 1
Size 41-43
🌼ORIGINAL 👟
Sold🚫
🌼Price 5000birr

0991150666

🌼Free delivery service 🏍
Pastel lipstick(Turkey)
No.19,28,36

Price 750birr

0991150666

🏍Free delivery service
Sample perfume
BRAND=Smart collocations
NO=28, 94, 210
price=600$
No charge for delivery(free)
እንኳን  ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ አደረሠን። በዓሉ የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንልን። መልካም የፋሲካ በዓል።
2024/05/29 10:22:37
Back to Top
HTML Embed Code: