Telegram Group Search
ዶ/ር ቤተልሄም መዝገቡ የጡትና የሴቶች ኢሜጅንግ ሰብ እስፔሻሊስት ራዲዮሎጂስት ሀኪም ሲሆኑ ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ፣ በኦንኮ የፓቶሎጂ የምርመራ ማእከል በመገኘት በአልትራሳውንድ በመታገዝ ከጡትና ሌሎች የሴቶች አካላት ናሙና ያለቀዶ ጥገና ይወስዳሉ።

📞 0949045555 | 0945606969 | 0949112211

Our exceptional Breast and Women’s Subspecialist Radiologist Dr. Bethelhem Mezgebu is available at ONCO Pathology Diagnostic Center on Monday, Wednesday and Friday and will be doing image guided procedures like image guided FNAC, core needle biopsy and other procedures with Unmatched Expertise.

#DiagnosticCenter #ONCOpathology #Ultrasound
SARS Cov.pdf
6.1 MB
SARS-CoV-2 infection after COVID-19 vaccinations among vaccinated individuals, prevention rate of COVID-19 vaccination: A systematic review and meta-analysis

Authors Dagne Deresa Dinagde, Bekam Dibaba Degefa, Gemeda Wakgari Kitil, Gizu Tola Feyisa, Shambel Negese Marami

https://doi.org/10.1016/j.heliyon.2024.e30609

@HakimEthio
To post your papers on the channel, use this link www.tg-me.com/HakimAds to send your PDF

@HakimEthio
ከሚያስገርመኝ ሀኪም - ዶ/ር ሰለሞን ወርቁ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ት/ቤት ሁለተኛ አመት የፋርማኮሎጂ ት/ት ልንማር እየተጠባበቅን ክልስ የሚመስል ፀጉሩን የፈረዘ ዘናጭ ሀኪም ገባ። ነጭ ሸሚዝ በደማቅ ክራባት ለብሷል። ማንገቻ (Suspenders) አድርጓል። ሲያስተምር በጣም ቅልል አድርጎ ነው።

ብዙ የህክምና ት/ቤት እንዳሉ አስተማሪዎች ተማሪን አያሳቅቅም። እንድትሳተፍ ይጋብዝሀል። ሀሳብህን እንድታጋራ ያበረታታሀል። ብትሳሳትም ችግር የለም። ብዙ የህክምና ት/ቤት አስተማሪዎች ራሳቸው ያረፍዳሉ። ተማሪ ካረፈደ ግን እነሱን አያድርገኝ። ዶ/ር ሶል ሁልጊዜ በአናቱ ነው የሚገኘው። ተማሪ ቢያረፍድም "ባይመቸው ነው" ብሎ ያልፈዋል። ደግነቱ የሱ ትምህርት እንዲያመልጠን ስለማንፈልግ አብዛኞቻችን ቀድመን ነው የምንደርሰው።

ዶ/ር ሶል በሚያስተምረው ኮርስ ሁሉ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ አንድ ወንድና አንድ ሴት ተማሪ መቶ መቶ ብር ይሸልማል። አሁን ምናላት? ያኔ ግን ማሜ ምግብ ቤት በየቀኑ አንድ በያይነት ለአንድ ወር እንደመጋበዝ ነው። በአጠቃላይ ስህተትን ከመቅጣት ትክክልን ማበረታታት ይመርጣል።

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የዲፓርትመንቶች የቅርጫት ኳስ ጨዋታ አለ። የሞቀ ፉክክር እንዲሁም ከፍተኛ ብሽሽቅ ያለበት። የLaw ተማሪዎች ቅርጫት ኳስም ብሽሽቅም ላይ ከባድ ናቸው። ሜዲሲን እና Law ለዋንጫ አለፉ። ሚኒ ስታዲየም በተማሪ ጢም ብሎ ሞልቷል። ሜዲስኖች የLaw ተማሪዎችን "low" "low" እያልን እናበሽቃቸዋለን😂😂😂ጨዋታውን ለመመልከትና ለቲፎዞ ማን ቢመጣ ጥሩ ነው? ዶ/ር ሶል። ሜዲስን ዋንጫ በላ። በሚቀጥለው ሳምንት አርብ (TGIF) ዶ/ር ሶል ዲፓርትመንቱን አስፈቅዶ ለተጫዋቾችና ለደጋፊዎች ላውንጅ ውስጥ 'ፓርቲ' አዘጋጀ።

ዶ/ር ሶልን ልታናግረው ቢሮ ስትሄድ ብዙ ጊዜ እያነበበ ታገኘዋለህ። በላኤ-መፃህፍት (Voracious reader) እንደሆነ ሲያስተምርም ስታወራውም ታውቃለህ። የተለያየ እክል ያጋጠማቸው ተማሪዎች ሲያናግሩት "በመመሪያው መሰረት ይቻላል።" ብሎ ወደትምህርት እንዲመለሱ፣ remedial ፈተና እንዲወስዱ...ወዘተ አግዟቸዋል። ('መመሪያ' እና 'ይቻላል!' በአንድ አረፍተ ነገር ስላልተለመደ ያስገርምሀል።) አናግረኸው ስትለያይ መልካምነት (Positivity) ያጋባብሀል።

ዶ/ር ሶል በየሳምንቱ ለሁለት ቀናት Missionaries of charity እየሄደ አቅም የሌላቸውን ምስኪኖች ያለ ክፍያ ያክማል....

ብዙ ነው። የምታውቁት ጨምሩበት።
ዶ/ር ዮናስ ላቀው

@HakimEthio
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Every scan is important, just like it was for Azeb. Azeb- whose Kindney was about to be removed if it wasn’t for the renal scintigraphy shares her journey.

Renal scintigraphy is a nuclear medicine imaging technique used to evaluate the function and structure of the kidneys. It involves the injection of  radioactive tracer, usually technetium-99m (Tc-99m)  into the bloodstream and then imaging the kidneys with a gamma camera.

The tracer is taken up by the kidneys and excreted into the urine, allowing for visualization of the kidneys' function and anatomy.

Renal scintigraphy can be used to evaluate various kidney physiology , anatomy  and pathology such as :

1.  Evaluation of renal function and size
2. Assessment of renal blood flow
3. Detection of obstruction of the urinary tract
4. Evaluation of renal transplant function
5. Diagnosis of hydronephrosis or hydroureter
6. Diagnosis of renal artery stenosis
7. Assessment of the response to medical therapy for hypertension or renovascular disease and more.

💔 Don't let your patients in need miss their chance. Register them today for:

-Thyroid scans
-Renal scans
-Bone scans
-Parathyroid scans
-RAI treatment at our Nuclear Medicine Center, a joint venture of two sister companies Pioneer Diagnostic Center and Redat Healthcare.

Their health can't wait. Act now and give them hope!

For more information
📞0988982988
📞0964404843/9477
📞0908656565/9485
📍Arat Kilo Arsho Building
#NuclearMedicine #RadiationTherapy #DiagnosticImaging #NuclearImaging

@HakimEthio
Blue Health Ethiopia invites health professionals to join a virtual seminar on Approach to Obstructive Jaundice.

by Dr. Alaaeldin Awad Mohamed
- Laparoscopic, Hepatopancreatobiliary (HPB) & Organ Transplantation Surgeon

NOTE: Anyone can join and participate, the virtual seminar for FREE. And can get a 1.5 CEU CPD certificate for 100 birr only.

🖌 Topic:- Approach to Obstructive Jaundice

🏆 Trophy:- 1.5 CEU online CPD certificate (100 birr)

🗣 Speaker:-Dr. Alaaeldin Awad Mohamed (MD)

Duration:- 90 min

📆 Date:- Thursday May 16, 2024

🕑 Starting Time:- 7:00 PM (ከምሽቱ1:00 LT)

📝 Register here 👇👇
https://forms.gle/Bgjs4MRyXsznG8sG9

Or
📞 Contact with :-
+251 972 387 787
+251 974 041 407

@HakimEthio
የሜዲትራኒያን አመጋገብ ምንድነው?

"የሜዲትራኒያን አመጋገብ" የሜዲትራኒያን ባህርን በሚያዋስኑ አገሮች ውስጥ ባለው ባህላዊ የአመጋገብ ልማድ ላይ የተመሰረተ አጠቃላይ ቃል ነው። አንድ የሚባል መደበኛ የሜዲትራኒያን አመጋገብ የለም።

ቢያንስ 16 አገሮች የሜዲትራኒያን ባህርን ያዋስናሉ። በባህል፣ በጎሳ፣ በሀይማኖት፣ በኢኮኖሚ፣ በጂኦግራፊ እና በግብርና ምርት ልዩነት የተነሳ የመብላት ዘይቤ በእነዚህ ሀገራት እና በእያንዳንዱ ሀገር ውስጥ ባሉ ክልሎችም ይለያያል።

የሜዲትራኒያን አይነት አመጋገብ በተለምዶ የሚከተሉትን ያጠቃልላል።

፩ ብዙ ፍራፍሬዎች፣ አትክልቶች፣ ዳቦ እና ሌሎች እህሎች፣ ድንች፣ ባቄላ፣ ለውዝ እና የለውዝ ዘሮች

፪ የወይራ ዘይት እንደ ዋና የስብ ምንጭ እና

፫ የወተት ተዋጽኦዎች፣ እንቁላል፣ አሳ እና የዶሮ እርባታ ከዝቅተኛ እስከ መካከለኛ መጠን።

🐟🐟በዚህ አመጋገብ ከቀይ ስጋ ይልቅ አሳ እና የዶሮ እርባታ በብዛት ይገኛሉ። እንዲሁም በትንሹ የተቀነባበሩ፣ ከዕፅዋት የተቀመሙ ምግቦች ላይ ያተኮረ ነው። ወይን ከዝቅተኛ እስከ መካከለኛ መጠን፣ ብዙውን ጊዜ ከምግብ ጋር ሊበላ ይችላል። ፍራፍሬ ከጣፋጭ ነገሮች ይልቅ የተለመደ ጣፋጭ ምግብ ነው።

የሜዲትራኒያን አመጋገብ በብዙ የጤና ድርጅቶች እና የአመጋገብ ባለሙያዎች ዘንድ በጣም ጤናማ ከሚባሉት አንዱ ነው ተብሏል።

ይህ የአመጋገብ ዘዴ የልብ ሕመምን እና ስትሮክን በመከላከል እና እንደ ውፍረት፣ የስኳር በሽታ፣ ከፍተኛ የኮሌስትሮል እና የደም ግፊት ያሉ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ትልቅ ሚና ይጫወታል። በወይራ ዘይት የበለፀገው የሜዲትራኒያን አመጋገብ ሰውነት ከመጠን በላይ ኮሌስትሮልን ከደም ወሳጅ ቧንቧዎች ለማስወገድ እና የደም ሥሮች ክፍት እንዲሆኑ እንደሚረዳ አንዳንድ መረጃዎች አሉ።

ምንጭ፡- የአሜሪካ የልብ ማህበር 2020
Dr. Amanuel Weldegebriel: Internist

@HakimEthio
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Lancet's Pulmonology department offers round-the-clock emergency care for Respiratory Failure, Pulmonary Embolism, Pneumothorax, Chest Injuries etc. as well as provision of advanced care for respiratory diseases.
The department also performs advanced studies such as Spirometry and Bronchoscopy.
Dr. Fahmi Oumer (Consultant Internist, pulmonologist & critical care medicine specialist) is available on Tuesday, Thursday and Friday at 4:00LT (10:00AM) and Dr. Amsalu Bitew (Consultant Internist, pulmonologist and critical care medicine specialist) is available on Monday and Wednesday at 7:00 local time (1PM), Friday at 9:00LT (3PM)and on Saturday at 9:00AM (3:00LT).
Please call us on 0977717171/9171 to book an appointment.

www.tg-me.com/lancethealthplc
ወራቤዎች ለአዲሱ ሳይካትሪስት አቀባበል አድርገዋል!

የወራቤ ሆስፒታል የሳይካትሪ ክፍል ባልደረቦች በቅርቡ ለተቀላቀለው ሳይካትሪስት ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው አቀባበል አድርገዋል።

ዶ/ር እስጢፋኖስ ለአእምሮ ጤና ከፍተኛ ፍቅር ያለው ትጉህ ሀኪም ነው። ወራቤ ሆስፒታል ለአእምሮ ጤና ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጥ ተቋም ነው።

የአእምሮ ህክምና ክፍሉ ውስጥ ያሉ ባለሞያዎች አጠቃላይ ደግሞ ከፍተኛ ተነሳሽነትና ትጋት ያላቸው በመሆኑ በቅርቡ ትልልቅ ማስፋፊያዎችና አዳዲስ እመርታዎች እንጠብቃለን። Xavi ፣ Iniesta እና Messi በሉት።

መልካም የስራ ጊዜ ዶ/ር እስጢፍ፣ Way to go Worabe!!!!

ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!!!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው

@HakimEthio
ድንገተኛ የልብ ህመም / Heart Attack በዘመናዊ መሳሪያ መታከም ጀመረ!!

የድንገተኛ የልብ ህመም ወደ ልባችን የሚፈሰው ደም በድንገት ሲቆም የሚከሰት ሲሆን ቶሎ ህክምና ካላገኘን እስከሞት ሊያደርስ ይችላል። የዚህ ህመም ምልክቶች:-

1.ደረት ለይ የህመም ስሜት ( የመጨነቅ/ የሆነ ነገር እንደተጫነን መሰማት
2.የማዞር እና ላብ ላብ የማለት ስሜት
3.የልብ ምት የመጨመር ስሜት
4. የመተንፈስ መቸገር ስሜት ዋና ምልክቶቹ ናቸው።

ይህ ህመም ቶሎ ህክምና ካገኘ በቀላሉ የደም ስሩ ሊከፈት ይችላል። ይህ ህክምና በዘመናዊ መሳሪያ በኢትዮ-ኢስታንቡል ጀነራል ሆስፒታል ብቁ በሆኑ ሰብ እስከፔሻሊስቶች እየተሰጠ ይገኛል።

ቀጠሮ ለማስያዝ በ0962212223/ 0965212223 ይደውሉ።

Percutaneous coronary intervention (PCI) at Ethio-Istanbul General Hospital

Heart Attack occurs when blood flow to the heart is reduced and can lead to death without proper intervention. Symptoms of Heart Attack are:-

> Chest Pain (Feeling of Pressure on Chest or Squeezing type of feeling on heart)
> Sewating and Confusion
> Palpitations
> Shortness of breath are the main ones.

With the right intervention, blockage to the heart vessles can be opeaned. This treatment is available at Ethio-Istanbul General Hospital.

For more information and booking please call 0962212223/ 0965212223

@HakimEthio
Night view from Wolaita sodo university comprehensive specialized hospital

📷 Lidet mulatu

@HakimEthio
2024/05/15 03:33:14
Back to Top
HTML Embed Code: